13
MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ ለወላጆች። ፀደይ 2019

ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

  • Upload
    others

  • View
    26

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ ለወላጆች።

ፀደይ2019

Page 2: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን
Page 3: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ iii

የይዘቶች ማውጫ ሰንጠረዥ

1.0 ለወላጆች እና ለአስተማሪዎች አጠቃላይ መረጃ። ......................................... 11.1 ዳራ ............................................................................................................................. 11.2 የ MCP ELA / L እና የሂሳብ ምዘናዎች። ............................................................................. 11.3 ውጤቶችን ሪፖርት የማድረግ ምስጢራዊነት ................................................................... 11.4 የዚህ መመሪያ ዓላማ ....................................................................................................... 12.0 የ MCAP የተናጥል የተማሪ ሪፖርት (ISR) መገንዘብ .................................... 22.1 በ MCAP ISR ላይ ያሉ ውጤቶች ዓይነቶች .......................................................................... 2

2.1.1 የመመዘኛ ነጥብ ............................................................................................................. 22.1.2 የአፈፃፀም ደረጃ .............................................................................................................. 22.1.3 ንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመልካቾች ................................................................................. 2

2.2 ናሙና ISR (ኢኤል / ኤል) ................................................................................................ 32.3 ናሙና ISR (ሂሳብ) .......................................................................................................... 52.4 የተናጥል የተማሪ ሪፖርቶች መግለጫ ................................................................................... 7

2.4.1 አጠቃላይ መረጃ። ........................................................................................................... 72.4.2 አጠቃላይ የምዘንና ነጥቦች ............................................................................................... 72.4.3 አፈፃፀም በሪፖርት ምድብ .................................................................................................. 72.4.4 አፈፃፀም በንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ..................................................................................... 8

Page 4: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያiv

Page 5: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ 1

ለወ

ላጆ

ች እ

ና አ

ስተ

ማሪ

ዎች

ጠቃ

ላይ

መረ

1.0 ለወላጆች እና ለአስተማሪዎች አጠቃላይ መረጃ።

1.1 ዳራየሜሪላንድ አጠቃላይ ግምገማ መርሃግብር (MCAP) ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለአስተማሪዎች እና ለማህበረሰቡ የተሻለ የተማሪን መረጃ በፍጥነት ይሰጣል። ግባችን አንድ ዓይነት ነው፦ ሜሪላንድ ት ቤቶች መመሪያዎቻችንን እንዲያጠናክሩ እና የተማሪን አፈፃፀም ለማሻሻል የሚረዱ መረጃዎችን ለመሰብሰብ እና ተመራቂዎቻችን ወደ ሥራ ወይም ድህረ ሁለተኛ ደረጃ ተቋም ለመግባት ዝግጁ ናቸው።

1.2 የ MCP ELA / L እና የሂሳብ ምዘናዎች።የ MCAP ዋና ዓላማ የተማሪዎችን ወደ ኮሌጅ እና ለስራ ዝግጁነት ሂደት ለመለካት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ግምገማዎች ማቅረብ ነው።

የ MCAP ELA / L እና የሂሳብ ምዘናዎች በኮምፒተር ወይም በወረቀት ላይ በተመሰረቱ ቅርፀቶች ተካሂደዋል። የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት መመዘኛ ፈተናዎች ጽሑፍን በሚተነተኑበት ጊዜ በጥሩ ሁኔታ መጻፍ ላይ ያተኮሩ ናቸው። የሂሳብ ምዘናዎች ክህሎቶችን እና ጽንሰ-ሀሳቦችን በመተግበር ላይ ያተኮሩ ፣ ረቂቅ አመክንዮ የሚያስፈልጋቸው ባለብዙ ደረጃ ችግሮችን በመገንዘብ እና በእውነተኛ-ዓለም ችግሮች በመሳሪያ በትክክል ሞዴል መስራት ፣ በጽናት ፣ እና ስልታዊ የመሳሪያዎች አጠቃቀም ላይ ያተኮሩ ናቸው። በሁለቱም የይዘት መስኮች ተማሪዎች የተመረጡ-ምላሽ ክፍሎችን ፣ ቴክኖሎጂን ያሻሻሉ ክፍሎች፣ የተዋቀሩ የምላሽ ክፍሎችን የተገኘውን ችሎታቸውን እና እውቀታቸውን አሳይተዋል።

1.3 ውጤቶችን ሪፖርት የማድረግ ምስጢራዊነትበ MCAP ላይ የተናጠል የተማሪ አፈፃፀም ውጤቶች ሚስጥራዊ እና በ 1974 በቤተሰብ የትምህርት መብቶች እና የግላዊነት ሕግ መሠረት ብቻ ሊለቁ ይችላሉ (20 U.S.C. ክፍል 1232g)። የተቀናጀ የተማሪ አፈፃፀም መረጃ ለሕዝብ የቀረበ ሲሆን የእያንዳንድ ተማሪዎችን ወይም የአስተማሪዎችን ስም አይዙም።

1.4 የዚህ መመሪያ ዓላማይህ መመሪያ በተናጥል የተማሪው ሪፖርቶች፣ ት/ቤት ሪፖርቶች እና ዲስትሪክ ሪፖርች ለ MCAP የቀረቡ ውጤቶች መረጃ ይሰጣል። የተናጥል የተማሪ ሪፖርት ይዘትን የሚያሳይ እና የሚያብራራ ክፍል 2.0 ከወላጆች ጋር ሊጋራ ይችላል። ይህ ክፍል ወላጆች የልጃቸውን የፈተና ውጤቶች እንዲገነዘቡ ይረዳል። ክፍል 3.0 የት/ቤቱን እና የዲስትሪክቱን ሪፖርቶች ይዘቶች ይዘረዝራል እንዲሁም ያብራራል። የተጠያቂነት ሪፖርትን በተመለከተ የእንዱ ግዛት ፖሊሲዎች እና ስሌቶች ለምዘና ሪፖርቶች ጥቅም ላይ ከሚውሉት ፖሊሲዎች እና ስሌቶች ሊለዩ ይችላሉ።

በዚህ መመሪያ ውስጥ የተካተቱ የናሙና ሪፖርቶች ለማብራሪያ ዓላማዎች ብቻ ናቸው። እነሱ የሪፖርቶችን መሰረታዊ አቀማመጥ እና የሚያቀርቧቸውን መረጃዎች ለማሳየት እንዲያገለግሉ ቀርበዋል። የናሙና ሪፖርቶች ከማንኛውም የፈተና አስተዳደር ትክክለኛ ውሂብን አያካትቱም።

Page 6: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ2

የ M

CAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (I

SR) መ

ገን

ዘብ

2.0 የ MCAP የተናጥል የተማሪ ሪፖርት (ISR) መገንዘብ

2.1 በ MCAP ISR ላይ ያሉ ውጤቶች ዓይነቶችየመመዘኛ ነጥቦች፣ የአፈፃፀም ደረጃዎች እና ንዑስ ማረጋገጫ የአፈፃፀም አመልካቾችን በመጠቀም በተማሪው / ዋ ላይ የተማሪ አፈፃፀም ተገልጿል። ወላጆች የልጃቸው ውጤት ከሌሎች ተማሪዎች ጋር እንዴት እንደሚወዳደር እንዲገነዘቡ ለመርዳት የግዛት፣ የዲስትክት እና የትምህርት ቤት አማካይ ውጤቶች በሪፖርቱ ተገቢ ክፍሎች ውስጥ ተካትተዋል። በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ ለት/ቤት እና/ወይም ለዲስትሪክቱ አማካኝ ውጤቶች ምትክ ማስታወሻ ይታያል። ይህ የተማሪ ግላዊነትን የሚጠብቁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች መሆናቸውን ያመላክታል ስለሆነም ውጤቶቹ ሪፖርት አልተደረጉም።

2.1.1 የመመዘኛ ነጥብየመመዘኛ ነጥብ ውጤት የተማሪን አፈፃፀም የሚያጠቃልል አሃዛዊ እሴት ነው። ሁሉም ተማሪዎች ለተመሳሳዩ የፈተና አይነቶች ስብስብ ምላሽ አይሰጡም፣ ስለሆነም የእያንዳንዱ ተማሪ ጥሬ ውጤት (በፈተና አይነቶች ላይ የተገኙ ትክክለኛ ነጥቦች) በፈተናው የተለያዩ ቅጾች እና ፈተና አስተዳደሮች ችግር መካከል ባሉ አነስተኛ ልዩነቶች ተስተካክሏል። የተገኘው የመመዘኛ ነጥብ ውጤት በክፍል ደረጃ ወይም በኮርስ እና በይዘት መስክ ውስጥ በፈተና ቅጾች እና በአስተዳደር ዓመታት ውስጥ ትክክለኛ ንፅፅር እንዲኖር ያስችላል። የ MCAP ሪፖርቶች የተማሪን የሥራ አፈፃፀም ደረጃ የሚወስን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት እና የሂሳብ አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥቦችን ይሰጣሉ። ለሁሉም ፈተናዎች የ MCAP የመመዘኛ ነጥቦች ከ 650 እስከ 850 ድረስ ነው። በተጨማሪም ፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት ሪፖርቶች ለንባብ እና ለጽሑፍ የተለየ የመመዘኛ ነጥቦችን ይሰጣሉ። የ MCAP ንባብ መመዘኛ ነጥቦች ከ 10 እስከ 90 ነው ፣ እናም የ MCAP ጽሑፍ መመዘኛ ነጥቦች ከ 10 እስከ 60 ነው።

ለምሳሌ ፣ በአንደኛው የ 8 ኛ ክፍል የሂሳብ ምዘና ፈተና አጠቃላይ 800 የመመዘኛ ነጥቦች የሚያገኝ ተማሪ በማንኛውም በሌላ የ 8 ኛ ክፍል የሂሳብ ምዘና አጠቃላይ የ 800 ልኬት ውጤት ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም የተማሪው የአጠቃላይ ፅንሰ-ሀሳብ ውጤት እና የንድፈ ሃሳቦች እና ችሎታዎች አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ አና ደረጃ ካለፈው ዓመት ወይም በሚቀጥለው ዓመት ተመሳሳይ ምዘና ፈተና ከወሰደ ተማሪ ጋር ሊወዳደር ይችላል።

2.1.2 የአፈፃፀም ደረጃእያንዳንዱ የአፈፃፀም ደረጃ በተማሪው አጠቃላይ የመዘኛ ነጥብ የተገለጸ ሰፊ፣ የምደባ ደረጃ ነው እናም ተማሪዎች ለክፍላቸው ደረጃ / ኮርስ ምን ያህል የሚበቅባቸውን አንዳሟሉ በመግለጽ አጠቃላይ የተማሪ አፈፃፀምን ሪፖርት ለማድረግ ይጠቅማል። እያንዳንዱ የአፈፃፀም ደረጃ ለምዘናው በአጠቃላይ የመመዘኛ ነጥቦች አጠቃላይ ነጥች ስፋት ይገለጻል። ለ MCAP አምስት የአፈፃፀም ደረጃዎች አሉ፦

• ደረጃ 5፦ ከሚጠበቅባቸው የበለጡ

• ደረጃ 4፦ የሚጠበቅባቸው ያሟሉ

• ደረጃ 3፦ ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ

• ደረጃ 2፦ የሚጠበቅባቸው በከፊል ያሟሉ

• ደረጃ 1፦ የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ

በደረጃ 4 እና 5 የሚጠበቅባቸው ያሟሉ ወይም የበለጡ ተማሪዎች፣ ለቀጣዩ የክፍል ደረጃ/ኮርስ ዝግጁ መሆናቸውን አሳይተዋል ፣ በመጨረሻም ለኮሌጅ እና ስራዎች በመልካም እየተጓዘ ናቸው። ከፈተና አፈፃፀም ደረጃዎች ጋር በተያያዘ ተጨማሪ መረጃ በአባሪ A ውስጥ ይገኛል።

የአፈፃፀም ደረጃ ገላጮች (PLDs) ተማሪዎች በእያንዳንዱ የይዘት መስክ (ELA / L እና በሂሳብ) እና በእያንዳንዱ የክፍል ደረጃ / ኮርስ ውስጥ ተማሪዎች ማወቅ እና በእያንዳንዱ አፈጻጸም ማሳት ያለባቸውን እውቀት ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ይገልጻሉ። PLDs በ https://md.mypearsonsupport.com ላይ ይገኛሉ።

2.1.3 ንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመልካቾችንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመልካቾች ለ MCAP ምዘናዎች አፈፃፀም አመልካቾች ተማሪው ከኣጠቃይ የምኣሪዎች አፈጻጸም በይዘት ዘርፉ የሚበጠበቅባቸውን ያሟሉ ወይም ለማሟላት የተቃረቡ የሚያመላክት ስዕላዊ መግለጫዎችን በመጠቀም ሪፖርት የተደረጉ ናቸው።

Page 7: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ 3

የ MCAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (ISR) መ

ገን

ዘብ

650 700 725 750 785 850

�746

737

722

722

650 700 725 750 785 850

10%29%25%19%17%

ገጽ 1 ከ 2

FIRSTNAME አጠቃላይ ክዋኔ እንዴት ነበር?

የልጅዎ ውጤት

በሜሪላንድ ውስጥ ተማሪዎች እንዴት እንዳከናወኑ

አፈጻጸም Level 3 Level 5 ከሚጠበቅባቸው የበለጡ

Level 4 የሚጠበቅባቸው ያሟሉ

Level 3 ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ

Level 2 የሚጠበቅባቸው በከፊል ያሟሉ

Level 1 የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ

Level 1 Level 2 Level 3 Level 4 Level 5

የትምህርት ቤት አማካይ

District Average

State Average

በእያንዳንዱ አፈፃፀም ደረጃ ተማሪዎች በመቶኛ

Level 1 Level 2 Level 3 Level 4 Level 5

FIRSTNAME M. LASTNAMEየትውልድ ቀን፦ 03/30/2006 መታወቂያ፦ EL07040033 ክፍል፦ 7

SAMPLE DISTRICT NAMESAMPLE SCHOOL ONE NAME

MARYLAND

GRADE 7 ELA SPRING 2019

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/የማንበብ እና መጻፍ ምዘና ፖርት፣ 2018-2019ይህ ሪፖርት FIRSTNAME በክፍል-ደረጃ የሚጠበቅባቸውን ማሟላት አለማሟላቱን እና ለቀጣዩ የክፍል ደረጃ በመልካም እየተጓዘ መሆኑን ያሳያል። ይህ ግምገማ ልጅዎ በትምህርት ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚያከናውን አንዱ መለኪያ ነው።

ስለ ፈተናው ተጨማሪ ለማወቅ እና የናሙና ጥያቄዎችን ለማየት እና ፈተናዎችን ለመለማመድ፣ https://md.mypearsonsupport.com ይጎብኙ።

ይህን ሪፖርት መጠቀም የሚችሉት እንዴት ነው?የልጅዎን መምህር ይጠይቁ፦

•እንደ ልጄ የትምህርት ጥንካሬዎች እና መሻሻል ስላለባቸው ዘርፎች ምን ይታየዎታል? •በዚህ የትምህርት አመት ውስጥ ልጄ እንዲያሻሽል ለመርዳት እነዚህን የፈተና ውጤቶች እንዴት ነው የምትጠቀሙት?

በልጅዎ የማንበብ እና የመጻፍ ክንዋኔ ላይ የተለ መረጃ ለማግኘት የዚህን ሪፖርት 2 ግልባጭ ይመልከቱ።

7

የንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም ከመመዘኛ ነጥቦች ወይም ከአፈፃፀም ደረጃዎች ይልቅ ምድቦችን በመጠቀም ሪፖርት ተደርጓል።

• የሚጠበቅባቸው ያሟሉ ወይም የበለጡ – በ ወደ ላይ ቀስት ይወከላሉ

• የሚጠበቅባቸው የተቃረቡ – በ ሁለት አቅጣጫ ቀስት ይወከላሉ

• የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም በከፊል ያሟሉ – በ ወደ ታች ቀስት ይወከላሉ

2.2 ናሙና ISR (ኢኤል / ኤል)

A

B

E

F

G

C

H

Page 8: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ4

የ M

CAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (I

SR) መ

ገን

ዘብ

ልጅዎ ማንበብና መጻፍ ላይ እንዴት አከናውነዋል?

የ ELA/L ፈተናዎች ምንድን ናቸው? ፈተናዎቹ ተማሪዎች በክፍል-ደረጃቸው ግብዓት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ኪነጥበብ / ማንበብና መጻፍ እንዴት በደንብ እንደተማሩ ይለካሉ። የሚጠበቅባቸውን ያሟሉ እና ከሚጠበቅባቸው የበለጡ ተማሪዎች ለቀጣዩ ክፍል ወይም ኮርስ እና፣ በመጨረሻም ለኮሌጅ እና ስራዎች በመልካም እየተጓዘ ናቸው። ፈተናዎቹ የልጅዎን መሠረታዊ ክህሎቶች እና ዕውቀት የሚለኩ ጥያቄዎችን ያካትታል፣ እናም ተማሪዎች ሂሳዊ አስተሳሰብ፣ ጥያቄዎችን እንዲፈቱ፣ እና መልሳቸውን እንዲደግፉ ወይም እንዲያብራሩ ያስገድዳሉ። ፈተና ልጆች ምን ያህል እየተማሩ እንዳሉ ወላጆች እና አስተማሪዎች እንዲገነዘቡ ከሚረዱ ከብዙዎች መንገድ አንዱ ነው።

እንዴት ነው የፈተና ውጤቶች ጥቅም ላይ የሚውሉት? ከፈተናው የተገኙ ውጤቶች ስለ ልጅዎ የትምህርት/ የትምህርት ክንውን ለልጅዎ አስተማሪ፣ ት/ቤት እና የት/ቤት ዲስትሪክት መረጃ ይሰጣሉ፣ እና ልጅዎ የሚጠበቅባችውን እያሟሉ እንደሆን አንዳንድ ግንዛቤ ይሰጥዎታል። እነዚህ ውጤቶች ብቻቸውን አይቀርቡም፣ ነገር ግን የተማሪን አፈፃፀም በሚለኩበት ጊዜ ከሌሎች ፈተናዎች እና የክፍል ስራዎች ጋር አብሮ ጥቅም ላይ መዋል አለበት።

ስለ ሜሪላንድ ኮሌጅ እና የስራ ዝግጁነት ደረጃዎች ተጨማሪ ይወቁ እነዚህ ጥብቅ የሆኑ የትምህርት መስፈርቶችች K-12 ያሉ ተማሪዎች ኮሌጅ እና የስራ ቦታ ስኬታማ እንዲሆኑ ለማዘጋጀት ተማሪዎች ሊገባቸው እና ሊፈጽሟቸው የሚችሏቸው የጋራ ግቦች እና ፍላጎቶች ስብስብ ያመላክታሉ። ስለ የሜሪላንድ K-12 መመዘኛዎች በ http://mdk12.msde.maryland.gov/instruction/commoncore/ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ።

የናሙና ሙከራ ጥያቄዎች እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ መረጃ ለማግኘት https://md.mypearsonsupport.com ይጎብኙ።

የሥነ-ጽሑፍ ጽሁፍ

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳሟሉ ወይም የበለጡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች ታሪኮችን፣ ድራማዎችን፣ እና ግጥም ማንበብ እና መተንተንና መቻላቸውን በማሳየት የሚጠበቅባችውን ያሟላሉ።

መረጃ ሰጪ ፅሑፍ

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳላሟሉ ወይም የሚጠበቅባቸው በከፊል እንዳሟሉ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች ልብ ወለድ ያልሆኑ፣ ታሪክን፣ ሳይንስን፣ እና ስነ-ጥበብን ማንበብ እና መተንተን መቻላቸውን በማሳየት የሚጠበቅባቸው ያሟላሉ።

መዝገበ ቃላት

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳሟሉ ወይም የበለጡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች የትኞቹ ቃላት እና ሀረጎት እንደሚሰሉ ለመወሰን የቃላት አገባብን መጠቀም እንደሚችሉ በማሳየት የሚጠበቅባቸው ያሟላሉ።

የተፃፈ ገለጻ

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንደተቃረቡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች ካነበቡት ዝርዝሮችን በመጠቀም በደንብ-የዳበረ ጹሁፍ ማጠናቀር መቻላቸውን በማሳየት የሚጠበቅባቸው ያሟላሉ።

ዕውቀት እና የቋንቋ ህጎች መጠቀም

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንደተቃረቡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች የመደበኛ እንግሊዘኛ ህጎችን በመጠቀም ፅሁፍን ማጠናቀር መቻላቸውን በማሳየት የሚጠበቅባቸው ያሟላሉ።

አፈ-ታሪክልጅዎ ልከ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል፦

የሚጠበቅባቸው

እንዳሟሉ ወይም የበለጡ

ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ

የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም የሚጠቅባችው በከፊል ያሟሉ

10 9050

55�

40

40

45

10 6035

25�

30

27

27

FIRSTNAME M. LASTNAME

ገጽ 2 ከ 2

የልጅዎ ውጤት

የሚጠበቅባቸው ያሟሉ የሚጠበቅባቸው ያሟሉ

የልጅዎ ውጤትማንበብ መጻፍ

የትምህርት ቤት አማካይ

District Average

State Average

የትምህርት ቤት አማካይ

District Average

State Average

D

KL

NM

O

Page 9: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ 5

የ MCAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (ISR) መ

ገን

ዘብ

2.3 ናሙና ISR (ሂሳብ)

ገጽ 1 ከ 2

650 700 725 750 786 850

733

724

724

650 700 725 750 786 850

4%26%28%29%13%

�745

FIRSTNAME አጠቃላይ ክዋኔ እንዴት ነበር?

የልጅዎ ውጤት

አፈጻጸም Level 3 Level 5 ከሚጠበቅባቸው የበለጡ

Level 4 የሚጠበቅባቸው ያሟሉ

Level 3 ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ

Level 2 የሚጠበቅባቸው በከፊል ያሟሉ

Level 1 የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ

Level 1 Level 2 Level 3 Level 4 Level 5

የትምህርት ቤት አማካይ

District Average

State Average

በሜሪላንድ ውስጥ ተማሪዎች እንዴት እንዳከናወኑ

በእያንዳንዱ አፈፃፀም ደረጃ ተማሪዎች በመቶኛ

Level 1 Level 2 Level 3 Level 4 Level 5

FIRSTNAME M. LASTNAMEየትውልድ ቀን፦ 12/31/2006 መታወቂያ፦ MA08040042 ክፍል: 7

SAMPLE DISTRICT NAMESAMPLE SCHOOL ONE NAME

MARYLAND

GRADE 7 MATH SPRING 2019

የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019ይህ ሪፖርት FIRSTNAME የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን ያሟሉ መሆኑን እና ለቀጣዩ የክፍል ደረጃ ወይም ኮርስ በስርዓቱ እየተጓዘ መሆኑን ያሳያል። ይህ ግምገማ ልጅዎ በትምህርት ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚያከናውን አንዱ መለኪያ ነው።

ስለ ፈተናው ተጨማሪ ለማወቅ እና የናሙና ጥያቄዎችን ለማየት እና ፈተናዎችን ለመለማመድ፣ https://md.mypearsonsupport.com ይጎብኙ።

ይህን ሪፖርት መጠቀም የሚችሉት እንዴት ነው?የልጅዎን መምህር ይጠይቁ፦

•እንደ ልጄ የትምህርት ጥንካሬዎች እና መሻሻል ስላለባቸው ዘርፎች ምን ይታየዎታል? •በዚህ የትምህርት አመት ውስጥ ልጄ እንዲያሻሽል ለመርዳት እነዚህን የፈተና ውጤቶች እንዴት ነው የምትጠቀሙት?

በልጅዎ የማንበብ እና የመጻፍ ክንዋኔ ላይ የተለየ መረጃ ለማግኘት የዚህን ሪፖርት 2 ግልባጭ ይመልከቱ።

7

A

B

E

F

G

C

H

Page 10: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ6

የ M

CAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (I

SR) መ

ገን

ዘብ

ገጽ 2 ከ 2

ልጅዎ በሂሳብ ዘርፍ ውስጥ እንዴት ያከናውን ነበር?

የሂሳብ ፈተናዎች ምንድን ናቸው? ፈተናዎቹ ተማሪዎች በክፍል-ደረጃቸው ግብዓት ሂሳብ እንዴት በደንብ እንደተማሩ ይለካሉ። የሚጠበቅባቸውን ያሟሉ እና ከሚጠበቅባቸው የበለጡ ተማሪዎች ለቀጣዩ ክፍል ወይም ኮርስ እና፣ በመጨረሻም ለኮሌጅ እና ስራዎች በመልካም እየተጓዘ ናቸው። ፈተናዎቹ የልጅዎን መሠረታዊ ክህሎቶች እና ዕውቀት የሚለኩ ጥያቄዎችን ያካትታል፣ እናም ተማሪዎች ሂሳዊ አስተሳሰብ፣ ጥያቄዎችን እንዲፈቱ፣ እና መልሳቸውን እንዲደግፉ ወይም እንዲያብራሩ ያስገድዳሉ። ፈተና ልጆች ምን ያህል እየተማሩ እንዳሉ ወላጆች እና አስተማሪዎች እንዲገነዘቡ ከሚረዱ ከብዙዎች መንገድ አንዱ ነው።

እንዴት ነው የፈተና ውጤቶች ጥቅም ላይ የሚውሉት? ከፈተናው የተገኙ ውጤቶች ስለ ልጅዎ የትምህርት/ የትምህርት ክንውን ለልጅዎ አስተማሪ፣ ት/ቤት እና የት/ቤት ዲስትሪክት መረጃ ይሰጣሉ፣ እና ልጅዎ የሚጠበቅባችውን እያሟሉ እንደሆን አንዳንድ ግንዛቤ ይሰጥዎታል። እነዚህ ውጤቶች ብቻቸውን አይቀርቡም፣ ነገር ግን የተማሪን አፈፃፀም በሚለኩበት ጊዜ ከሌሎች ፈተናዎች እና የክፍል ስራዎች ጋር አብሮ ጥቅም ላይ መዋል አለበት።

ስለ ሜሪላንድ ኮሌጅ እና የስራ ዝግጁነት ደረጃዎች ተጨማሪ ይወቁ እነዚህ ጥብቅ የሆኑ የትምህርት መስፈርቶችች K-12 ያሉ ተማሪዎች ኮሌጅ እና የስራ ቦታ ስኬታማ እንዲሆኑ ለማዘጋጀት ተማሪዎች ሊገባቸው እና ሊፈጽሟቸው የሚችሏቸው የጋራ ግቦች እና ፍላጎቶች ስብስብ ያመላክታሉ። ስለ የሜሪላንድ K-12 መመዘኛዎች በ http://mdk12.msde.maryland.gov/instruction/commoncore/ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ።

የናሙና ሙከራ ጥያቄዎች እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ መረጃ ለማግኘት https://md.mypearsonsupport.com ይጎብኙ።

ዋና ይዘት

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳሟሉ ወይም የበለጡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች የተመጣጣኝ ግንኙነቶች ፣ በመደመር፣ በመቀነስ፣ በንብብር ቁጥሮች በማባዛትና በመከፋፈል እና በመስመራዊ አገላለፆች፣ እኩልታዎች እና እኩል ያልሆኑት መካከል ያሉ ጥያቄዎችን በመፍታት የሚጠበቅባቸውን ያሟላሉ።

ተጨማሪ እና ደጋፍ ሰጪ ይዘት

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳሟሉ ወይም የበለጡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች ዙሪያ፣ ስፋት፣ የገፅታ ስፋት፣ ይዞታ፣ ስነ ውህብ እና ሰነ ኩነት በመጠቀም ጥያቄዎችን በመፍታት የሚጠበቅባቸውን ያሟላሉ።

ሂሳባዊ ሥነ አመክኖ መግለፅ

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንደተቃረቡ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች ሎጂካዊ የሆኑ ሂሳባዊ መፍትሄዎችን በመፍጠር እና በማስረዳት እና የሌሎችን አመክኖዎች በመተንተን እና በማረም የሚጠበቅባቸውን ያሟላሉ።

ተምሳሌትነት እና ትግበራ

ልጅዎ ልከ የሚጠበቅባቸው እንዳላሟሉ ወይም የሚጠበቅባቸው በከፊል እንዳሟሉ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል። ተማሪዎች የዓለማዊ ችግሮችን በመፍታት፣ ምልክቶችን በመወከል እና ችግሮችን በመፍታት፣ በመጠን በማሰብ እና በጥሩ ዘዴዎች በመጠቀም ስልታዊ በሆነ መንገድ ተገቢ መሳርያዎችን በመጠቀም የሚጠበቅባቸውን ያሟላሉ።

FIRSTNAME M. LASTNAME

አፈ-ታሪክልጅዎ ልከ ተማሪዎች ጋር ተመሳሳይ አከናውኗል፦

የሚጠበቅባቸው

እንዳሟሉ ወይም የበለጡ

ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ

የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም የሚጠቅባችው በከፊል ያሟሉ

D

NM

O

Page 11: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ 7

የ MCAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (ISR) መ

ገን

ዘብ

2.4 የተናጥል የተማሪ ሪፖርቶች መግለጫ

2.4.1 አጠቃላይ መረጃ።

A. የመታወቂያ መረጃየተናጥል የተማሪ ሪፖርት የተማሪውን ስም፣ የትውልድ ቀን፣ የግዛት የተማሪ መታወቂያ ፣ ሲገመገም የክፍል ደረጃ ፣ የዲስትት ስም ፣ የት/ ቤት ስም እና ግዛት ይዘረዝራል። ምዘና ሲሰጥ የክፍል ደረጃ በሪፖርቱ በግራ በኩል ባለው ሳጥን ላይም ይታያል።

B. የሪፖርት መግለጫየሪፖርቱ መግለጫ የክፍል ደረጃ /ኮርስ የተገመገመ ፣ የይዘት ዘርፍ (እንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት ወይም የሂሳብ) የተገመገመ እና የምዘና ዓመት ይሰጣል። እንዲሁም አጠቃላይ የምዘና እና ነጥብ ሪፖርት እይታን ይሰጣል።

C. ሪፖርቱን እንዴት መጠቀም እንደሚቻልይህ ክፍል ወላጆች ከልጆቻቸው አስተማሪ(ዎች) ጋር ውይይት ለመጀመር ሪፖርቱን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ መመሪያ ይሰጣል። ተማሪዎች በአግባብ መስመር አስፈላጊ ክህሎቶችን እየተማሩ መሆኑን ለማረጋገጥ ለወላጆች እና ለአስተማሪዎች መደበኛ ቅኝቶችን ማድረጉ አስፈላጊ ነው። ወላጆች በሪፖርቱ ውስጥ ያለውን መረጃ የልጃቸውን ጥንካሬ እና ፍላጎት ለመረዳት እና ትምህርቱን ለመደገፍ ሀብቶችን ለመለየት ከአስተማሪዎች ጋር ለመስራት መጠቀም ይችላሉ።

D. የ MCAP መግለጫ ይህ ክፍል የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት እና የሂሳብ ምዘናዎች አጭር መግለጫ ይሰጣል። በተጨማሪም አስተማሪዎች፣ ት/ቤቶች እና ዲስትሪክቶች ሪፖርቱን ለትምህርታዊ መርሃግብር መሻሻል እንዴት እንደሚጠቀሙበት መረጃ ያካትታል።

2.4.2 አጠቃላይ የምዘንና ነጥቦች

E. አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ እና የአፈፃፀም ደረጃይህ የሪፖርቱ ክፍል የተማሪውን አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ እና የአፈፃፀም ደረጃን ይሰጣል (ወደ ክፍል 2.1 ይመልከቱ)። ተማሪዎች አጠቃላይ የምዘና ነጥብ ይሰጣቸዋል ፣ እናም በዚያ ነጥብ ላይ በመመርኮዝ ከአምስት የአፈፃፀም ደረጃዎች በአንዱ ውስጥ ይመደባሉ ፣ ይህም ደረጃ 5 ተማሪው ከሚጠበቀው በላይ እና በደረጃ 1 ተማሪው ገና የሚጠበቅባቸውን እንዳላሟላ ያሳያል።

F. አጠቃላይ አፈፃፀም ስዕላዊ ውክልና አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ እና የአፈፃፀም ደረጃይህ ሥዕላዊ መግለጫ የአምስቱ የአፈፃፀም ደረጃዎች ምሳሌ እና የተማሪ አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ በአፈፃፀም መመዘኛ የተቀመጠበትን ቦታ የሚያሳይ መግለጫ ይሰጣል። የተማሪው ነጥብ ውጤት እያንዳንዱን የአፈፃፀም ደረጃ የሚወስን የአጠቃላይ የደረጃ ውጤቶች ጋር በተቀመጠው ጥቁር ሶስት ማእዘን ምልክት ተቀምጧል። የአጠቃላይ የመመዘኛ ነጥቦች ክሌሎች ሥዕላዊ መግለጫ በታች ተመላክተዋል። ወደ አፈፃፀም ደረጃ 2 ለመድረስ የሚያስፈልገው ልኬት ውጤት 700 ነው ፣ ለአፈፃፀም ደረጃ 3 እሱ 725 ነው ፣ እና ለአፈፃፀም ደረጃ 4 በ ELA / L እና በሂሳብ ውስጥ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች / ኮርሶች 750 ነው። ወደ አፈፃፀም ደረጃ 5 ለመድረስ የሚያስፈልገው የመመዘኛ ነጥብ ይለያያል። ለእያንዳንዱ የአፈፃፀም ደረጃ መመዘኛ ነጥብ ሙሉ ዝርዝር ለማግኘት አባሪ A ን ይመልከቱ።

G. የት/ቤት፣ ዲስትሪክት፣ ግዛት እና ድንበር-ግዛት አማካይየትምህርት ቤቱ፣ የዲስትሪክቱ እና የግዛቱ አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ ከአጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ እና የአፈፃፀም ደረጃ ሥዕላዊ መግለጫ በታች ይታያሉ። ይህ የተማሪን አጠቃላይ መመዘኛ ነጥብ በአንድ ተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ / ኮርስ እና የይዘት መስክ በት/ቤት፣ በዲስትክት፣ እና በግዛት ደረጃዎች የተማሪዎችን አጠቃላይ ድምር ውጤት ለማነፃፀር ያስችላል።

H. በእያንዳንዱ የአፈፃፀም ደረጃ ተማሪዎች መቶኛይህ ክፍል በእያንዳንዱ አምስቱ የአፈፃፀም ደረጃዎች ያከናወኑትን በክፍለ-ግዛት ውስጥ ያሉትን ተማሪዎች መቶኛ የሚያሳይ አሞሌ ግራፍ ይሰጣል።

Page 12: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ8

የ M

CAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (I

SR) መ

ገን

ዘብ

2.4.3 አፈፃፀም በሪፖርት ምድብ ማስታወሻ፦ ለሒሳብ፣ የሪፖርት ማድረጊያ ምድቦች አልተካተቱም በዚህ ምክንያት በናሙናው የሂሳብ ISR ላይ ለ K እና L ምንም አመልካቾች የሉም።

K. ሪፖርት ማድረጊያ ምድብለእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት፣ በደማቁ ርዕስ የተጠቆሙ ሁለት የሪፖርት ምድቦች አሉ ፣ ንባብ እና ጽሑፍ።

L. አፈፃፀም በምድብ መመዘኛ ነጥብ ሪፖርት አደራረግለእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት የተናጥል የተማሪ ሪፖርቶች ፣ ለእያንዳንዱ የሪፖርት ማቅረቢያ ምድብ የተማሪ አፈፃፀም ከጠቅላላው የመመዘኛ ነጥብ ጋር (ክፍል 2.1.1 ይመልከቱ) ከአጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ በተለየ መመዘኛ ይሰጣል። በዚህ ምክንያት ለእያንዳንዱ የሪፖርት ማቅረቢያ ምድብ መመዘኛ ነጥብ ድምር አጠቃላይ የመመዘኛ ነጥብ ጋር እኩል አይሆንም። ለማጣቀሻ፣ ይህ ክፍል ለእያንዳንዱ የሪፖርት ማድረጊያ ምድብ የመመዘኛ ነጥቦችን ያካትታል (ማለትም፣ 10–90 ለንባብ እና ለ 10–60 ለጽሑፍ)።

እንደ አጠቃላይ (ወይም “ማጠቃለያ”) የመመዘኛ ነጥቦች ሁሉ፣ በእያንዳንዱ የሪፖርት ማቅረቢያ ምድብ ውስጥ የተማሪ ብቃት መመዘኛ ልኬት በአንድ ላይ ፣ በመሰረታዊ የመመዘኛ ልኬት ላይ ይገመታል። ለንባብ የደረጃ 4 የአፈፃፀም ደረጃ ወደ 50 የመመዘኛ ነጥብ ተዋቅሯል። ለጽሑፍ ፣ የደረጃ 4 የአፈፃፀም ደረጃ ወደ 35 የመመዘኛ ነጥብ ተዋቅሯል። ስለሆነም ፣ ተማሪው 50 በንባብ ወይም 35 በጽሑፍ በማግኘት የሚጠበቅበትን እንዳሟላ/ች ተደርጎ ሊወሰድ ሊወሰድ ይችላል።

2.4.4 አፈፃፀም በንዑስ ማረጋገጫ ምድብ

መ. ንዑስ ማረጋገጫበእያንዳንዱ የሪፖርት ማድረጊያ ምድብ ውስጥ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት ውስጥ የተካተቱ የተወሰኑ የችሎታ ስብስቦች (ንዑስ ማረጋገጫዎች) ተማሪዎች በ MCAP ELA/L እና በሂሳብ ምዘናዎች ላይ ያሳዩታል። ንዑስ ማረጋገጫዎች ለሂሳብ ይሰጣሉ ግን ለእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበብ/ክህሎት ሥነ-ጽሑፍ እንደመሆናቸው በሪፖርት ማድረጊያ ምድቦች አልተዘረዘሩም። እያንዳንዱ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ንዑስ ማረጋገጫን የሚያመለክተው አርእስት፣ የተማሪውን አፈፃፀም የሚወክል የማብራሪያ አዶ፣ እና ተማሪው ንዑስ ማረጋገጫ የሚጠብቅባቸውን ማሟላቱን እና አለማሟላቱን የሚያመክት ማብራሪያ ያካትታል።

N. ንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመላካቾችየተማሪ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ተማሪው በንዑስ ማረጋገጫ ውስጥ ምን ያህል እንዳሳካ ያሳያል። እንደ አጠቃላይ እና የምድብ የመመዘኛ ነጥቦች ሪፖርት፣ በእያንዳንዱ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ውስጥ የተማሪ ብቃት መመዘኛ ልኬት በአንድ ላይ ፣ በመሰረታዊ የመመዘኛ ልኬት ላይ ይገመታል። የአፈጻጸም በደረጃ 1–2 ክልል ውስጥ ያለው ምደብ “የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም በከፊል ያሟሉ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል ፣ በደረጃ 3 ክልል ውስጥ ያለው አፈፃፀም “ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ” ተብሎ ይመደባል ፣ እና በደረጃ 4-5 ውስጥ ያለው አፈፃፀም “የሚጠበቅባቸው ያሟሉ ወይም የበለጡ” ምድብ ተመድቧል።

የንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም ከመመዘኛ ነጥቦች ወይም ከአፈፃፀም ደረጃዎች ይልቅ ምድቦችን በመጠቀም ሪፖርት ተደርጓል።

• የሚጠበቅባቸው ያሟሉ ወይም የበለጡ – በ ወደ ላይ ቀስት ይወከላሉ

• የሚጠበቅባቸው የተቃረቡ – በ ሁለት አቅጣጫ ቀስት ይወከላሉ

• የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም በከፊል ያሟሉ – በ ወደ ታች ቀስት ይወከላሉ

Page 13: ፀደይ 2019 - md.mypearsonsupport.com · የሂሳብ ምዘና የሂሳብ ምዘና ሪፖርት፣ 2018-2019 ይህ ሪፖርት firstname የክፍል ደረጃዎችን የሚጠበቀውን

የፀደይ 2019 የ MCAP ውጤት ሪፖርት አተረጓጎም መመሪያ 9

የ MCAP

የተና

ጥል

ተማ

ሪፖ

ርቶች

ን (ISR) መ

ገን

ዘብ

O. የንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመላካች ግራፊክስ መግለጫ።የተማሪ አፈፃፀም በንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም አመላካች ምልክት ተደርጎበታል።

• ለተጠቀሰው የንዑስ ማረጋገጫ ወደ ላይ ቀስት ተማሪው “የሚጠበቅባቸው ያሟሉ ወይም የበለጡ”፣ ይህም ማለት የተማሪው የንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም ከአፈፃፀም ደረጃ 4 ወይም 5 ጋር የሚጣጣም የብቃት ደረጃን ያሳያል ማለት ነው። በዚህ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በንዑስ ማረጋገጫ በይዘት ምድብ ውስጥ በቀጣይ ጥናቶች በተሳካ ሁኔታ ለመሳተፍ በትምህርታዊ ሁኔታ ዝግጁ ሆነው የተማሩ እና የትምህርት ማጠናከሪያ ያስፈልጋቸው ይሆናል።

• ለተጠቀሰው የንዑስ ማረጋገጫ በሁለት አቅጣጫ ቀስት ተማሪው “ከሚጠበቅባቸው የተቃረቡ” ማለት የተማሪው የንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም ከአፈፃፀም ደረጃ 3 ጋር የሚጣጣም የብቃት ደረጃን ያሳያል ማለት ነው። በዚህ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በንዑስ ማረጋገጫ ይዘት ውስጥ በቀጣይ ጥናቶች በተሳካ ሁኔታ እንዲሳተፉ የአካዴሚ ድጋፍ ያስፈልጋቸው ይሆናል።

• ለተጠቀሰው ንዑስ ማረጋገጫ የታች ቀስት ተማሪው “የሚጠበቅባቸው እስከ አሁን ያላሟሉ ወይም በከፊል ያሟሉ” ማለት የተማሪው ንዑስ ማረጋገጫ አፈፃፀም ከአፈፃፀም ደረጃ 1 ወይም 2 ጋር የሚጣጣም የብቃት ደረጃን ያሳያል ማለት ነው። በዚህ ንዑስ ማረጋገጫ ምድብ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ንዑስ ማረጋገጫ የይዘት መስክ ውስጥ በቀጣይ ጥናቶች በተሳካ ሁኔታ ለመሳተፍ በትምህርታቸው በደንብ አልተዘጋጁ ይሆናል። እነዚህ ተማሪዎች ንዑስ ማረጋገጫ ይዘት ውስጥ ስኬት ለመጨመር የትምህርት ጣልቃ-ገብነት ያስፈልጋቸው ይሆናል።