15
2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ1 31 -2 2 ]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት። የሠራውን ሥራ አይቶ ፣በሰባተኛው ቀን ፣ፈጸመ [ዘፍ1 31 -2 2 ] -ክፍሌ ሁሇት 2 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት። ሙሴ እንዳሇዉ፡- እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁለ አየ ፥ እነሆም እጅግ መሌካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን። ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁለ ተፈጸሙ እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁለ ዏረፈ። እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም እግዚአብሔር ሉያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁለ በእርሱ ዏርፎአሌና። [ዘፍ1 31 - 2 1-3 ] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት። እስካሁን ባየናቸዉ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

  • Upload
    others

  • View
    5

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

1

በሰባተኛው

ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሠራውን ሥራ

አይቶ፣በሰባተኛው

ቀን፣ፈጸመ [ዘፍ131-22] -ክፍሌ ሁሇት

2 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ሙሴ እንዳሇዉ፡-

እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁለ አየ፥ እነሆም እጅግ

መሌካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ

ቀን። ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁለ ተፈጸሙ።

እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን

ፈጸመ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁለ ዏረፈ።

እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም

እግዚአብሔር ሉያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁለ

በእርሱ ዏርፎአሌና። [ዘፍ131 - 21-3]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

እስካሁን ባየናቸዉ

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 2: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

2

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን

እንደፈጠረ።ብርሃን ይሁን ብልም ብርሃንንና ጨሇማን

እንደሇየ። ብርሃኑንም አይቶ መሌካም እንደ ሆነ።

በሁሇተኛዉ ቀን ደግሞ፦በውኆች መካከሌ ጠፈር

ይሁን ብል ውኆችን ከጠፈር በታችና ከጠፈር በሊይ

እንደሇየ። ያ መሌካም እንደ ሆነ ማየቱን።

በሦስተኛ ቀን እንዲሁ፦ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና

ቡቃያን እንደ ወገኑ እንድታበቅሌ አድርጎ ያም መሌካም

እንደ ሆነ ማየቱን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁኑ በማሇት ብርሃናትን

በአራተኛዉ ቀን በመፍጠር እነርሱንም እንዲሁ መሌካም

እንደነበሩ ማየቱን።

በአምስተኛዉም ቀን ደግሞ፦ ውኃ ሕያው ነፍስ ያሊቸውን

ተንቀሳቃሾች እንድታስገኝ፥ ወፎችም ከምድር በሊይ ከሰማይ

ጠፈር በታች እንዲበርሩ በማድረግ ይኸዉም መሌካም

መሆኑን ማየቱን።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

በስድስተኛዉ ቀን እንዲሁ፦ምድር ሕያዋን

ፍጥረታትን እንደ ወገኑ፥ እንስሳትንና ተንቀሳቃሾችን የምድር

አራዊትንም እንደ ወገኑ፥ እንድታወጣ ማድረጉን፤

በመጨረሻም የክብሩ መገሇጫ የሆነዉን ሰዉ በመሌኩ

እንደ ምሳላዉም መፍጠሩን፤ መባረኩንም ይህም ደግሞ

መሌካም እንደሆነ ማየቱን።

በመጨረሻም ያደረገዉን ሁለ አይቶ፤

እነሆም እጅግ መሌካም ሆኖ ማግኘቱን

ተመሌክተናሌ። ዘፍ131 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ሉቀ ነቢያት ሙሴ፡-

ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁለ

ተፈጸሙ። እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ

በሰባተኛው ቀን ፈጸመ በሰባተኛውም ቀን

ከሠራው ሥራ ሁለ ዏረፈ። እግዚአብሔርም

ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም

እግዚአብሔር ሉያደርገው ከፈጠረው ሥራ

ሁለ በእርሱ ዏርፎአሌና። ዘፍ21-3 ብል የገሇጸዉ ይህንን ነዉ።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 3: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

3

በዚህ እግዚአብሔርም፡-ያደረገውን ሁለ

አየ፣የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ።

በሚሇዉ የሙሴ አባባሌ ዉስጥ ሦስት ዋና

ዋና ሃሳቦች ከእግዚአብሔር ጋር እንደተያያዙ

እንገነዘባሇን፡-

→ያደረገውን ሁለ እንዳየ፣

→የሠራዉን ሥራ እንደፈጸመ እና

→ሥራዉን የፈጸመዉ በሰባተኛ ቀን

እንደሆነ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ያደረገውን ሁለ አየ ከሚሇዉ፡-

†እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ ሥራውን

የሚመዝን አምሊክ መሆኑን።[1ሳሙ23]

እንዲሁ

† ከነገር ሁለ ደግሞ አምሊክነቱ፣

ሥራዉ፣ ኃይለም በትዉሌድ መካከሌ

እንዲነገርሇት የሚፈሌግ እንደሆነ

አይተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሠራዉን ሥራ እንደፈጸመ ከሚሇዉ ደግሞ፡-

†ሁለን እንዳሰበዉ እንደፈጠረ፣ እንደፈቃዱም

እንደሆኑ፣ እንደቃለም እንደተሰሩ።[ራእ411]

በዚህም ፍጥረታትን መፍጠር መፈጸሙን፣

አንዳችም ጎደል እንደላሇበት፣ የቀረም

ማስተካከያ እንዳሌተረፈ

አይተናሌ።

አሌጨመረበትም፤ አሊደሰዉም፣አሊሻሻሇዉም።

እንዳሰበዉ እንዲሁ አድርጎታሌና። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሠራዉን ሥራ እንደፈጸመ ከሚሇዉ አንድም፡-

† እግዚአብሔር አስቀድሞ ሰማይንና መሬትን

በመፍጠር፤ ደረጃ በደረጃ፣ ተራ በተራ፣

በተከታታይ ስድስት ቀናትም፤ በብርሃን እያበራ፣

በዉሃ እያሇመሇመ፣ በአትክሌት በዕፅዋት

በአበባም ምድርን እያስጌጠ፣ ከውኃና ከመሬት

በፈጠራቸዉ ሰራዊቶች እየሞሊ፤ በመጨረሻም

ሰዉን በሁለም የእጆቹ ስራ ሇይ እንዳሰሇጠነዉ።

አይተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 4: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

4

→ በዚህም፡-እግዚአብሔር የሥርዓት

አምሊክ፤ የሚሰራዉም በሥርዓት እና በጊዜ፣

ደረጃ በደረጃ፣ ተራ በተራም እንደሆነ አይተናሌ።

እንደዉም ጌታ በሥጋ በተገሇጠበት ዘመን

ፍጹም በሆነዉ የአባቱ የጊዜና የሂደቶች

ቅደም ተከተሌ ተግባሩን ማከናወኑ ይህንን

እንደሚሳይ ተመሌክተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሠራዉን ሥራ ሁለ ፈጸመ ከሚሇዉ አንድም፡-

† እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይደረስበትንም

ግዙፍ ሰማይና ምድር፤ በኋሊም ሰራዊቶቻቸዉን

በየዕሇቱ፣ በየዓይነቱም እያደረገ እንደፈጠረ፤

በዚህም ሇፍጥረቱ አስፈሊጊዉን እያስቀደመ፣

በቅደም ተከተሌ በሆነ ተራ በተራ

እንደፈጠራቸዉ።

ተገንዝበናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

እግዚአብሔር

ይህንኑ አሰራሩን በአዲስ

ኪዳንም ሲደግመዉ

ተመሌክተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

→ አስቀድሞ ሰዉን በራሱ ሌጅ ስራ በትንሳኤዉ በኩሌ

በማጽደቅ ክርሰቲያን አድርጎ፣ በቅድስና ህይወት ጉዞ

አስፈሊጊዉን እያስቀደመ፣ በቅደም ተከተሌ በሆነ ተራ በተራ

የሌጁን መሌክ እንዲመስሌ እንደሚቀድሰዉ፤ በመጨረሻም

ክቡር ስጋዉን የመስሌ ዘንድ እንደሚሇዉጥ ተመሌክተናሌ።

በዚህም የተነሳ የክርስትና ሕይወት ጉዞ ክርስቲያኑ

እንዳሰበዉና እንዳሻዉ ሳይሆን፤ በቅዱስ አጠራሩ

በጠራዉ አምሊኩና በደሙ ቤዛነቱን ሰርቶ ስርየት

በሰጠዉ ጌታዉ ፍቃድ የሚወሰን እንደሆነ

አይተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 5: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

5

በዚህም

እግዚአብሔርን፦ አንተ ጌታዬ ነህ አሌሁ ከአንተ

በቀር በጎነት የሇኝም። [መዝ162]

እንደተባሇዉ እግዚአብሔር የሰዉን ሌጅ

ድነት ስታንዳርድ የሌጁን መሌክ እንዲመስሌ

ቀድሞ ወስኖ፤ ከዉስጥ ወደ ዉጭ ፤ ሂደት

በሂደት፣ ደረጃ በደረጃ፣ ቀን በቀን፣ ሰዓት

በሰዓት፣ ደቂቃ በደቂቃ፣ ሰከንድ በሰከንድ

እራሱ የሚሰራዉ እንደሆነ አይተናሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ምሥጢሩ፡-ጌታ ኢየሱስን መምሰሌ የአንድ ጀምበር ጉዳይ ሳይሆን!

እግዚአብሔር አስቀድሞ ግዙፉን የማይደረስበትንም ሰማይ

ምድርንም፤ በኋሊም ሰራዊቶቻቸዉን ደረጃ በደረጃ፣ ተራ

በተራ፣ በተከታታይ ስድስት ቀናትም፤ በየዕሇቱ በየዓይነቱም

እያደረገ፤ ሇፍጥረቱ አስፈሊጊዉን እያስቀደመ፣ በቅደም

ተከተሌ በሆነ ተራ በተራ እንደፈጠራቸዉ፤ ጌታ ኢየሱስን

መምሰሌ ሊመነ ሰዉ (ሇደቀ መዝሙር) የአንድ ጀምበር

ጉዳይ ሳይሆን ከዉስጥ የሚጀምር፣ ወደዉጭም በደረጃና

በጊዜ ሂደት የሚወጣ፤ እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ

ወደ ላሇበት ደረጃ የሚደረግ የክብርና የቅድስና ጉዞ ነዉ።

[ኤፌ 527] መሆኑ ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ዛሬ ደግሞ፡-

በሰባተኛው ቀን ፈጸመ

ብሇን በሰባት ቁጥር ሇይ ያስቀመጠዉን ሌዩ

ምሥጢር እንመሇከታሇን።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

በሰባተኛው

ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 6: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

6

ማስገንዘቢያ

ላሊኛዉ የሠራዉን ሥራ በሰባተኛ ቀን

ፈጸመ ከሚሇዉ የምንገነዘበዉ ደግሞ

ሥራዉ በሰባተኛ ቀን የመፈጸሙ ጉዳይ

ነዉ። ዝቅ አድርጎ በስድስተኛዉ፣ ከፍም

ብል በስምንተኛዉ ቀን አሊደረገዉም።

እንደዉም ቀን ሳያስፈሌገዉ ሁለንም

በአንዲት ቅጽበት ማድረግ የሚችሌ አምሊክ

እንደሆነ እናዉቀዋሇን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ማስገንዘቢያ!

ይህ ሰባተኛዉ ቀን ምንም ዓይነት

ፍጥረት አሌተፈጠረበትም። ማሻሻያም

አሌተደረገበትም። አስቦ የፈጠረዉን፤

እንደፈሇገዉ መፍጠሩን በማረጋገጥ

ብቻ የፍጥረት ሥርዓት መፈጸሙን

ያበሰረበት ቀን ነዉ። 22

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 7: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

7

እንደዉም

እስራኤሌ ቀንን በሦስት መንገድ

ይወስዱታሌ። -24 ሰዓትን፡-ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ

ቀን እንደሚሇዉ።

-በ24 ሰዓታት ዉስጥ ያሇዉን የብርሃን ጊዜን እና

-አንድ ክንዉን የሚጠቃሇሌበት አንድ ያሌተወሰነ

ዘመንን።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ማስገንዘቢያ፦

ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ የሚሇዉ የቀን

አገሊሇጽ አንድ ቀን።ሁሇተኛ ቀን።ሦስተኛ

ቀን። እያሇ እስከ ስድስተኛ ቀን ብቻ የሚሄድ

ሲሆን፤ ሇሰባተኛዉ ቀን ግን ማታም ሆነ

ጥዋት ሆነ የሚሇዉ የሇዉም፡፡ በዚህም ሰባት

ቁጥርና ሰባተኛዉ ቀን የተሇየ ትርጉም

እንዳሇዉ እንገነዘባሇን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ማስገንዘቢያ፦

ሰባት ቁጥርም ይሁን

ሰባተኛዉ ቀን የተሇየ

ትርጉም አሇዉ።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ማስገንዘቢያ፦

በዚህ ክፍሌ ሰባት ቁጥር

ሇይ ያስቀመጠዉን

ምሥጢር ብቻ

እንመሇከታሇን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 8: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

8

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሰባት ቁጥር መጽሓፍ ቅዱሳዊ ምሥጢሯ

ምንድር ነዉ ቢለ፡-

† እግዚአብሔር ያሰበዉን ሥራ

ሁለንም እንዳሰበዉ፣ እንደፈቃዱም፣

እንደቃለም መፈጸሙን። ያሇ አንዳችም

ጎደል፣ ማስተካከያም ማከናወኑን

ያመሇክታሌ።[ዘፍ11-23] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የሰባት ቁጥር መጽሓፍ ቅዱሳዊ ምሥጢሯ

ምንድር ነዉ ቢለ አንድም፡-

† እግዚአብሔር ሉሰጥ ያሰበዉን

ሥጦታም (ጸጋም) ይሁን በረከት ሁለንም

እንዳሰበዉ፣ እንደፈቃዱም፣ እንደቃለም

መሥጠቱን፤ ሳይጸጸትም በሇጋስነት

መሥጠቱን ያመሇክታሌ።[ሮሜ1129] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 9: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

9

የሰባት ቁጥር መጽሓፍ ቅዱሳዊ ምሥጢሯ

ምንድር ነዉ ሇሚሇዉ

የእግዚአብሔርን ሥራም ይሁን

የጸጋ ሥጦታ ሙለ ተፈጻሚነት

(Completness his works) ማሳያ

ናት/ትመስሊሇች። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

በእናንተ መሌካምን ሥራ የጀመረው እስከ

ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው

ይህን ተረድቼአሇሁና። [ፊሌ16]

የሚሇዉን እዚህ ሇይ እናስባሇን።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

አባታችን አብርሃም የተባረከዉ በሰባት ጥቅሌ

በረከቶች (the seven-fold blessing)ነዉ።

→እግዚአብሔርም አብራምን አሇው፦... ታሊቅ

ሕዝብም አደርግሃሇሁ ፥ እባርክሃሇሁ ፥

ስምህንም አከብረዋሇሁ ፣ ሇበረከትም ሁን ፣

የሚባርኩህንም እባርካሇሁ፥ የሚረግሙህንም

እረግማሇሁ፣የምድር ነገዶችም ሁለ በአንተ

ይባረካለ። [ዘፍ122-3] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

እግዚአብሔር ሇእስራኤሌም የገባሊት ባሇ ሰባት ጥቅሌ ቃሌ

ኪዳን (seven-fold covenant) ነዉ።

.... ከግብፃውያንም ባርነት አወጣችኋሇሁ፥

ከተገዥነታቸውም አድናችኋሇሁ ፣ በተዘረጋ ክንድ በታሊቅ

ፍርድም እታደጋችኋሇሁ፥ ሇእኔም ሕዝብ እንድትሆኑ

እቀበሊችኋሇሁ፥ አምሊክም እሆናችኋሇሁ ፣... ሇአብርሃምና

ሇይስሏቅ ሇያዕቆብም እሰጣት ዘንድ ወደ ማሌሁባት ምድር

አገባችኋሇሁ ፣ እርስዋንም ርስት አድርጌ እሰጣችኋሇሁ እኔ

እግዚአብሔር ነኝ። [ዘጸ66-8]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 10: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

10

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

ሇእስራኤሌ ሰባት የተቀደሱ የእግዚአብሔር በዓሊትን

ሰጥቷቸዋሌ። [ዘላ23]፡-

1.ቁ5፦የእግዚአብሔር ፋሲካ- Passover-በስቅሇቱ የተፈጸመ፤

2.ቁ6፦የቂጣ በዓሌ-Unleavened bread-በመቀበሩ የተፈጸመ፤

3.ቁ10-14፦በኩራት-First-fruits-በትንሣኤዉ የተፈጸመ፤

4.ቁ15-22፦በዓሇ አምሳ-Pentecost-በዕሇተ ጰራቅሉጦስ የተፈጸመ፤

5.ቁ23-25:-የመሇከት መንፋት በዓሌ-Trumpets-በመነጠቅ የሚፈጸም፤

6.ቁ26-32፦የማስተስረያ ቀን-Atonement-ዳግም በመምጣቱ የሚፈጸም፤

7.ቁ33-44:-የዳስ በዓሌ-Tabernacle-በሚሉኒየሙ የሚፈጸም።

ከ1-4 = የተፈጸሙ

ከ5-7 = ያሌተፈጸሙ

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Sales

ዊንተር

ኒሳን ወር -የመጀመሪያዉ ወር

1.ቁ5፦የእግዚአብሔር ፋሲካ-

2.ቁ6፦የቂጣ በዓሌ 3.ቁ10-14፦በኩራት

4.ቁ15-22፦በዓሇ አምሳ

ቲሸሪ ወር -ሰባተኛዉ ወር

5.ቁ23-25:-የመሇከት መንፋት

በዓሌ

6.ቁ26-32፦የማስተስረያ ቀን-

7.ቁ33-44:-የዳስ በዓሌ

ሰመር

አፕሪሌ

ጁን

ጃንዋሪ

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

ሇእስራኤሌ ከተሰጡት ሰባት

የተቀደሱ የእግዚአብሔር በዓሊት

እና ቅደም ተከተሌም ይሁን

አፈጻጸማቸዉ ምን

አሰተዉሇዋሌ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

እስራኤሌ በስርየት ቀናቸዉ፣

በዩም ኪፖር (the Day of Atonement) ባሇ

ሰባት ጥቅሌ ደም መርጨት (seven-fold

blood sprinkling) ያደርጉ ነበር።

→በዚህም የእስራኤሌ ሌጆች በደሌ ሁለ፣

መተሊሇፋቸውም ሁለ፣ ኃጢአታቸውም

ሁለ እንደተሰረየሊቸዉ ያሳያሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 11: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

11

1. ከደሙ በመክደኛው ፊት በጣቱ ሰባት ጊዜ ይረጫሌ። [ዘላ1614]

2. ከወይፈኑ ደም ወስዶ በስርየቱ መክደኛ ሊይ ወደ ምሥራቅ በጣቱ

ይረጨዋሌ። [ዘላ1614]

3. ከወይፈኑ ደም ከፍየለም ደም ወስዶ በመሠዊያው ዙሪያ ያለትን ቀንዶች

ያስነካሌ። [ዘላ1618]

4. ከደሙ በመሠዊያው ሊይ ሰባት ጊዜ በጣቱ ይረጫሌ። [ዘላ1619]

5. በደሙ ውስጥ ነክሮ በእግዚአብሔር ፊት በመጋረጃው ፊት ሇፊት ሰባት

ጊዜ ይረጨዋሌ።[ዘላ417]

6. ደሙን ሁለ በመገናኛው ድንኳን ደጅ ባሇው ሇሚቃጠሌ መሥዋዕት

በሚሆነው መሠዊያ በታች ያፈስሰዋሌ። [ዘላ418]

7. አሮን በአመት አንድ ጊዜ በቀንዶቹ ሊይ ማስተስረያ ያደርጋሌ... ማስተስረያ

በሚሆን በኃጢአት መሥዋዕት ደም ማስተስረያ ያደርግበታሌ። [ዘጸ3010]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

በተሇይ የዳንኤሌን ሱባኤ ሇተመሇከተዉ እግዚአብሔር

የዘመናት ምሥጢሩንም በሰባ ሱባኤ መሸሸጉንም ይሁን

የመሢሕን (የጌታን) መገደሌ በዚሁ የሰባት ብዜት ሱባኤዋች

ማድረጉ ሰባትን ሌዩ ያደረጋታሌ። በዳንኤሌ ሱባኤ[ዳን9]፡-

አንድ ሱባኤ = አንድ ሳምንት

አንድ ሳምንት = ሰባት ዓመታት

ሰባዉ ሳምንታት = 7*70 = 490 ዓመታት

መሆናቸዉን ሌብ ይሎሌ።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ማስገንዘቢያ፦

እስካሁን እግዚአብሔር በብለይ

ኪዳን መጻሕፍት ዉስጥ ሰባት

ቁጥር ሇይ ያስቀመጠዉን

ምሥጢር ነበር። አሁን ደግሞ

አዲስ ኪዳን ሇይ ያለትን በትንሹ

እንመሇከታሇን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

ትንቢት የተነገረሇት፣ ሱባኤም የተያዘሇት

እርሱ አምሊከ አማሌክት የተነገረዉንና

የተያዘዉን፤ እንደዚያዉ እንደፈጸመዉ

እንመሇከታሇን። †

ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና

ሇአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁለን ወራሽ ባደረገው ደግሞም

ዓሇማትን በፈጠረበት በሌጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ሇእኛ

ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳላ ሆኖ፥

ሁለን በስሌጣኑ ቃሌ እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋሊ

በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ [ዕብ11-3]- መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 12: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

12

መጽሓፍ ቅዱስ እጅግ አስደናቂ ባሇ ብዙ ሰባቶች ነዉ የሚሇዉን በጥቂት ዋነኛ ምሳላዎች ሇማሳየት፦

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የዘር ሀረግ

ማቴዎስና ለቃስም በሰባት ጥቅሌልች

ጽፈዉታሌ። ማቴዎስ ከአብርሃም ተነስቶ በሦስት

14 ትዉሌዶች ማሇት 3*(2*7) ሲጽፈዉ [ማቴ11-18]፣ ለቃስ ደግሞ ወደ አዳም በ77 ማሇት

11*7 ትዉሌዶች ጽፎታሌ። [ለቃ323-38]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የተመረጡት ሏዋሪያት ሇመጀመሪያ ጊዜ ሰባት

ዲያቆናትን መርጠዋሌ።

....ወንድሞች ሆይ፥ በመሌካም የተመሰከረሊቸውን

መንፈስ ቅዱስና ጥበብም የሞሊባቸውን ሰባት ሰዎች

ከእናንተ ምረጡ፥ ሇዚህም ጉዳይ

እንሾማቸዋሇን፤[ሥራ63]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የዕብራዊያኑ ጸሓፊም ሇጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ

ሰባት ቅጥሌ መጠሪያዎችን (titles) ሰጥቶታሌ። 1. [12]፦ ሁለን ወራሽ = Heir of all things፣

2. [210]፦የመዳናችን ራስ = Captain of our salvation፣

3. [31]፦የሃይማኖታችን ሏዋርያ = Apostle፣

4. [59]፦የዘሊሇም መዳን ምክንያት = Author of

salvation፣

5. [620]፦ስሇ እኛ ቀዳሚ = Forerunner፣

6. [1021]፦ታሊቅ ካህን = High Priest፣

7. [122]፦የእምነታችን ራስና ፈጻሚ = Author and

finisher of fait። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

የዩሃንስ ራእይ ደግሞ ከሁለም መጽሓፍት

በተሇየ መንገድ ብዙ ሰባቶችንና የሰባት ጥቅልችን

ይዟሌ። (The Book of Revelation is a Book of

SEVENS.) የሕይወት መጽሓፍ ሰባት ጊዜ ተጠቅሷሌ።

ሰባት የወርቅ መቅረዞች፣ ሰባት ከዋክብት፣ ሰባት

ማኅተም፣ ሰባት መሇከት፣ ሰባት ራሶች፣ ሰባት

ዘውዶች፥ ሰባት ተራራዎች፣ ሰባት ነገሥታት፣ ሰባት

አብያተ ክርስቲያናት፣ሰባቱ የእግዚአብሔር

መናፍስት፣ሰባቱ መሊእክት፣ ሰባቱ መቅሰፍት፣ሰባቱ

ነጏድጓድ። ሰባተኛዉ መሌአክ ሰባተኛዉን መሇከት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 13: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

13

ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

በማሰረተማር ዘመኑ፡

→ሰባት እንጀራ ጥቂትም ዓሳ ባርኮ ሰባት ሰባት

ቅርጫት ሙለ አስተርፏሌ። [ማር81-10]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ራሱ መምህረ ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስም

በማቴዎስ 13 ሇይ የእግዚአብሔርን መንግስት በሰባት

ምሳላዎች መስሎታሌ። መንግሥተ ሰማያት፦ 1.ቁ3፦ዘሪ ሉዘራ ያወጣዉን ዘር ትመስሊሇች፣

2.ቁ24፦በእርሻው መሌካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስሊሇች፣

3.ቁ31፦ሰው ወስዶ በእርሻው የዘራትን የሰናፍጭ ቅንጣት

ትመስሊሇች፣

4.ቁ33፦ሁለ እስኪቦካ ድረስ ሴት ወስዳ በሦስት መስፈሪያ ዱቄት

የሸሸገችውን እርሾ ትመስሊሇች፣

5.ቁ44፦በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስሊሇች፣

6.ቁ45፦መሌካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስሊሇች፣ እንዲሁም

7.ቁ47፦ወደ ባሕር የተጣሇች ከሁለም ዓይነት የሰበሰበች መረብን

ትመስሊሇች ብሎሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

መጽሏፉ የተጻፈዉ በሌዩ ጥንቃቄ ሇአንድና

አንድ ዓሊማ ብቻ ነዉ።

.....ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር

ሌጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም

በስሙ ሕይወት ይሆንሊችሁ ዘንድ ይህ

ተጽፎአሌ። [ዩሃ2031]

የዩሃንስ ወንጌሌ!

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ዩሃንስ ሓዋሪያዉ

ይህንን ታሊቅ ዓሊማ ሇማሳካት

የመረጠዉ ከበዛዉ ተዓምራቶቹ

ሰባቱን ብቻ በሌዩ ጥንቃቄ

መርጦ አምሊክነቱን

አብራርቶበታሌ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 14: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

14

ዩሃንስ የመረጣቸዉ ሰባቱ ተዓምራቶቹ፡- 1. ዉሃዉን ወደ ወይን የሇወጠበትን [ዩሃ29]

2.ሌጁን የፈወሰሇትን የንጉስ ቤት ሹሙን[ዩሃ447]

3.በቤተ ሳይዳ የፈወሰዉን የ38 ዓመቱን በሽተኛ [ዩሃ54-9]

4.በጥብሪያዶስ ያበረከተዉን እንጀራ[ዩሃ610]

5.ጭቃ ቀብቶ ያበራሇትን የዕዉሩን[ዩሃ91]

6.የአሊዛርን መነሳት[ዩሃ1143]

7.የ153ቱን ዓሳ መያዝ[ዩሃ216]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ጌታ በማስተማር ዘመኑም ዩሃንስ በወንጌለ

እንደጻፈሌን ራሱን በሰባት እኔዎች ገሌጿሌ። 1. የምናገርሽ እኔ እርሱ ክርስቶስ ነኝ አሊት። [ዩሃ426]

2. የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።[ዩሃ648]

3. እኔ የዓሇም ብርሃን ነኝ። [ዩሃ812]

4. መሌካም እረኛ እኔ ነኝ።[ዩሃ1011]

5. ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ። [ዩሃ1125]

6. እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ። [ዩሃ146]

7. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ።[ዩሃ151]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀሌ ሇይ

የተናገራቸዉም ሰባት ቃሊት ናቸዉ። 1.ኤልሄ ኤልሄ ሊማ ሰበቅታኒ?- [ማቴ2746]

2.አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በሊቸው። -

[ለቃ2334]

3.እውነት እሌሃሇሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናሇህ።-

[ለቃ2343]

4.አንቺ ሴት፥ እነሆ ሌጅሽ።- [ዩሃ81926]

5.እናትህ እነኋት።- [ዩሃ81927]

6.ተጠማሁ።- [ዩሃ81928]

7.ተፈጸመ።- [ዩሃ81930] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

Page 15: በሰባተኛው ቀን ፈጸመ - j-e-c.org · 2012-02-06 1 በሰባተኛው ቀን ፈጸመ [ዘፍ131-22]-ክፍሌ ሁሇት መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ

2012-02-06

15

ጳዉልስ ሓዋሪያዉም ሇሮሜ ክርስቲያኖች

ሰባት የፀጋ ስጦታዎችን ጠቅሶ እነርሱንም

በትጋት እንዲፈጸሙ ጽፏሌ። .

....እንደ ተሰጠንም ጸጋ ሌዩ ሌዩ ስጦታ አሇን፤ ትንቢት

ቢሆን እንደ እምነታችን መጠን ትንቢት እንናገር፤

አገሌግልት ቢሆን በአገሌግልታችን እንትጋ፤

የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤ የሚመክርም

ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በሌግስና ይስጥ፤ የሚገዛ

በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር። [ሮሜ126-8]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።

ይኸዉ ጳዉልስ ሓዋሪያ ሇኤፌሶን

ቅዱሳንም እንዲሁ ሰባት የአንድነት መሠረቶችን

ጠቅሶ፤ እነርሱንም ሇመጠበቅ እንዲተጉ

አዟቸዋሌ።

† .

በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካሌና አንድ

መንፈስ አሇ፤ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ከሁለ

በሊይ የሚሆን በሁለም የሚሠራ በሁለም የሚኖር አንድ አምሊክ

የሁለም አባት አሇ።[ኤፌ44-6]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ሇላሊዉ በማዳረስ ድንቅ ማዳኑን ያብስሩሇት።