9
Richardson ISD ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome | 1 ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome Google Chrome ን ይክፈቱ። እርምጃ 1 ቋንቋዎችን ጨምርየሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ። እርምጃ 6 የእርስዎን ቋንቋ መፈለግ ወይም የእርስዎን ቋንቋ ለመምረጥ ወደ ታች መጎተት ይችላሉ። እርምጃ 7 አንዴ የእርስዎን ቋንቋ ካገኙ በኋላ፣ ከእርስዎ ቋንቋ ቀጥሎ ያለውን የምልክት ማድረጊያ ሳጥን ምልክት ያድርጉበት። እርምጃ 8 ጨምር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። እርምጃ 9 እርስዎ ከጨመሩት ቋንቋ በቀኝ በኩል ያሉት ሦስት ነጥቦች ላይ ጠቅ ያድርጉ። እርምጃ 10 በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ወደ ያሉት ሦስት ነጥቦች ይሂዱ። እርምጃ 2 ወደ ቅንብሮች ወደ ታች ይጎትቱት። እርምጃ 3 በፍለጋ አሞሌው ውስጥ ቋንቋዎችብለው ይተይቡ። እርምጃ 4 ከቋንቋው በቀኝ በኩል ያለውን ወደ ታች አመልካች ቀስት ጠቅ ያድርጉ። እርምጃ 5

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

  • Upload
    others

  • View
    8

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

Richardson ISDድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome | 1

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome

Google Chrome ን ይክፈቱ።

እርምጃ 1

“ቋንቋዎችን ጨምር” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 6

የእርስዎን ቋንቋ መፈለግ ወይም የእርስዎን ቋንቋ ለመምረጥ ወደ ታች መጎተት ይችላሉ።

እርምጃ 7

አንዴ የእርስዎን ቋንቋ ካገኙ በኋላ፣ ከእርስዎ ቋንቋ ቀጥሎ ያለውን የምልክት ማድረጊያ ሳጥን ምልክት ያድርጉበት።

እርምጃ 8

ጨምር የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 9

እርስዎ ከጨመሩት ቋንቋ በቀኝ በኩል ያሉት ሦስት ነጥቦች ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 10

በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ወደ ያሉት ሦስት ነጥቦች ይሂዱ።

እርምጃ 2

ወደ ቅንብሮች ወደ ታች ይጎትቱት።

እርምጃ 3

በፍለጋ አሞሌው ውስጥ “ቋንቋዎች” ብለው ይተይቡ።

እርምጃ 4

ከቋንቋው በቀኝ በኩል ያለውን ወደ ታች አመልካች ቀስት ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 5

Page 2: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

Richardson ISDድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome | 2

“ወደዚህ ቋንቋ ገጾችን ለመተርጐም የቀረበ ስጦታ” የሚለውን እንዲሠራ ለማስቻል ሳጥኑ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 11

አዲስ ብቅ በሚለው ሳጥን ላይ ያሉትን ሦስት ነጥቦች ጠቅ ያድርጉ እና “ሌላ ቋንቋ ይምረጡ” የሚለውን ይምረጡ።

እርምጃ 15

አዲስ ቋንቋ ለመምረጥ ወደታች የሚያሳየውን ምልክት ይምረጡ።

እርምጃ 16

ወደታች ከሚያመለክተው ምልክት ላይ ቋንቋውን ይምረጡ።

እርምጃ 17

ተርጉም ላይ ጠቅ ያድርጉ። ወደ እርስዎ አዲሱ ቋንቋ ተለውጦ ማየት አለብዎት።

እርምጃ 18

የትምህርት ቤት ጊዜ ኢሜይልን ይክፈቱ። በኢሜይሉ አናት ላይ ያለው አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 12

ኢሜይሉ አንድ ጊዜ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣ ባዶ ቦታ ባለበት በማናቸውም ቦታ ላይ በቀኝ ጠቅ ያድርጉ እና “ወደ

እንግሊዝኛ ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 13

አዲስ ብቅ ባይ ሳጥን በዩአርኤል አሞሌው ላይ ይታያል።

እርምጃ 14

Page 3: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

Richardson ISDድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome | 3

ወደፊት ሲቀጥሉ የድረ ገጽ ለመክፈት እና የሚከተሉትን እርምጃዎች በመጠቀም መተርጎም ይችላሉ።

የትምህርት ቤት ጊዜ ኢሜይልን ይክፈቱ። በኢሜይሉ አናት ላይ ያለው አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 19

አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣ ባዶ ቦታ ባለበት በማናቸውም ቦታ ላይ በቀኝ ጠቅ ያድርጉ እና “ወደ [አዲስ ቋንቋ] ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ። ጽሑፉ ለዚያ ድረገጽ አሁን ይተረጐማል።

እርምጃ 20

Page 4: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Edge | 1 Richardson ISD

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Microsoft Edge

Edge ን ይክፈቱ።

እርምጃ 1

የእርስዎን ቋንቋ መፈለግ ወይም የእርስዎን ቋንቋ ለመምረጥ ወደ ታች መጎተት ይችላሉ።

እርምጃ 6

አንዴ የእርስዎን ቋንቋ ካገኙ በኋላ፣ ከእርስዎ ቋንቋ ቀጥሎ ያለውን የምልክት ማድረጊያ ሳጥን ምልክት ያድርጉበት።

እርምጃ 7

“ጨምር” የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 8

የትምህርት ቤት ጊዜ ኢሜይልን ይክፈቱ። በኢሜይሉ አናት ላይ ያለው አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 9

በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ወደ ያሉት ሦስት ነጥቦች ይሂዱ።

እርምጃ 2

ወደ ቅንብሮች ወደ ታች ይሳቡት።

እርምጃ 3

በግራ አሞሌው ላይ “ቋንቋዎች” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 4

“ቋንቋዎች ጨምር” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 5

Page 5: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Edge | 2 Richardson ISD

አንዴ ኢሜይሉ በ Edge ውስጥ ከተከፈተ በኋላ፣ ባዶ ቦታ ባለበት በማናቸውም ቦታ ላይ በቀኝ ጠቅ ያድርጉ። “ወደ

እንግሊዝኛ ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 10

ባዶ ቦታ ባለበት በማናቸውም ቦታ ላይ በቀኝ ጠቅ ያድርጉ። “ወደ [አዲስ ቋንቋ] ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ

ያድርጉ። ጽሑፉ ለዚያ ድረገጽ አሁን ይተረጐማል።

እርምጃ 15

ተገቢውን ቋንቋ ይምረጡ።

እርምጃ 12

“እንደገና ይሞክሩ” ላይ ጠቅ ያድርጉ። አሁን ቋንቋው በእርስዎ ወደ ተመረጠው ቋንቋ የተተረጐመውን ቋንቋ ማየት አለብዎት።

እርምጃ 13

ይህ ብቅ ባይ ሳጥን በእርስዎ ማያ ገጽ ላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ይታያል። ወደታች አመላካች ምልክት ዝርዝር ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 11

ወደፊት ሲቀጥሉ የሚከተሉትን እርምጃዎች በመጠቀም፣ የትምህርት ቤት ጊዜዎችን ወይም ማናቸውም ድረገጾችን ለመተርጐም ይችላሉ፦

የትምህርት ቤት ጊዜ ኢሜይልን ይክፈቱ። በኢሜይሉ አናት ላይ ያለው አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 14

Page 6: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Safari በ Mac ላይ Richardson ISD

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Safari በ Mac ላይ

Safari ን ይክፈቱ።

እርምጃ 1

“ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ። አሁን ድረገጹን ተተርጉሞ ማየት ይችላሉ።

እርምጃ 5

ወደዚህ ይሂዱhttp://itools.com/tool/google-translate-web-page-translator

እርምጃ 2

ማየት የሚፈልጉትን ድረገጽ ዩአርኤል ይቅዱ እና አሞሌው ውስጥ ይለጥፉት። “http://” ሁለት ጊዜ እንዳልገባ መላልሰው ያረጋግጡ።

እርምጃ 3

ወደ ታች አመላካች ከሆነው ምልክት ዝርዝር ላይ የእርስዎን ተመራጭ ቋንቋ ይምረጡ።

እርምጃ 4

Page 7: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome በ Android ላይ Richardson ISD

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Chrome በ Android ላይ

በእርስዎ Android መሣሪያ ላይ የትምህርት ቤት ጊዜዎችን ይክፈቱ። “በበይነመረብ በቀጥታ መሥመር

ላይ ይመልከቱት” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 1

“ተርጉም” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 3

በገጹ ግርጌ ላይ ያሉት ሦስት ነጥቦች ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 4

“ተጨማሪ ቋንቋዎች” ላይ ጠቅ ያድርጉ እና የእርስዎን ተመራጭ ቋንቋ ይምረጡ።

እርምጃ 5

በገጹ ግርጌ ላይ የእርስዎ ቋንቋ ላይ ጠቅ ያድርጉ። ጽሑፉ አሁን ወደ አዲሱ ቋንቋ ይተረጐማል።

እርምጃ 5

በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ወደ ያሉት ሦስት ነጥቦች ይሂዱ።

እርምጃ 2

Page 8: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Safari በ iOS ላይ | 1 Richardson ISD

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Safari በ iOS ላይ

በቅርብ ጊዜ በተዘመነው ሶፍትዌር (14.0.1 እና ከዚያ በላይ) ላይ እንደሆኑ ያረጋግጡ፦

1. ቅንብሮችን ይምረጡ።

2. አጠቃላይ የሚለውን ይምረጡ።

3. የሶፍትዌር ዝማኔን ይምረጡ።

4. “የእርስዎ ሶፍትዌር የተዘመነ ነው” የሚለውን እስከሚያዩ ድረስ ያዘምኑ (የሚያስፈልግ ከሆነ)።

እርምጃ 1

በቅንብሮች መተግበሪያ ውስጥ፣ “አጠቃላይ” የሚለውን ይምረጡ።

እርምጃ 2

“ቋንቋ እና ክልል” ይምረጡ።

እርምጃ 3

“ሌሎች ቋንቋዎች” ወይም “ቋንቋ ጨምር” የሚለውን ይምረጡ።

እርምጃ 4

ያለበትን ቦታ ያግኙ (በመፈለግ ወይም በመጎተት) እና መጨመር የሚፈልጉት ቋንቋ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 5

ሙሉ በሙሉ ወደ አዲሱ ቋንቋ ለውጥ ወይም እንግሊዝኛን አቆይ የሚለውን ይምረጡ። እንግሊዝኛን እንደ ተቀዳሚ ቋንቋ ከመረጡ፣ አሁንም ድረስ ድረገጽን ወደ አዲሱ

ቋንቋ ለመተርጐም አማራጭ ይኖርዎታል።

እርምጃ 6

Page 9: ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Google Chrome · 2020. 10. 15. · አንዴ ኢሜይሉ በ Google Chrome ላይ ከተከፈተ በኋላ፣

ድረገጽን እንዴት መተርጐም እንደሚቻል፦ Safari በ iOS ላይ | 2 Richardson ISD

እንግሊዝኛን እንደ ተቀዳሚ ቋንቋ ካቆዩት፣ የእርስዎ ማያ ገጽ ቋንቋ እንደዚህ መመሰል አለበት፦

እርምጃ 7

“ወደ ስፓኒሽኛ ተርጉም” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 10

“ወደ ስፓኒሽኛ ተርጉም” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 13

“ትርጉምን አንቃ” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 11

የትምህርት ቤት ጊዜዎችን ለመተርጐም፣ በእርስዎ የ iOS መሣሪያ ላይ የእርስዎን የትምህርት ቤት ጊዜዎች ይክፈቱ እና በኢሜይሉ አናት ላይ ያለው “በበይነ መረብ በቀጥታ መሥመር ላይ ይመልከቱት” የሚለው ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 8

በዩአርኤል አሞሌው ላይ “aA” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 9

ወደፊት ሲቀጥሉ፣ የዩአርኤል አሞሌው ላይ “aA” ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እርምጃ 12