79

Bsc presentation1

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Bsc presentation1
Page 2: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 2

መግቢያ

የከተማችንን ፈጣን ልማት፣ ቀልጣፋ አገልግሎት አና መልካም አስተዳደር ለማረጋገጥየሚያግዙ የለውጥ መሳሪያዎች ተግባራዊ ተደርገዋል

ፈፃሚዎችና አመራሮች የቴከኖሎጂ አጠቃቀም አቅማቸውን በማሳደግ የለውጥ ስራዎችበቴክኖሎጂ እንዲታገዙ ለማድረግ የተለየያዩ የቴክኖሎጂ መሰረታ ልማት ዝርጋታና ስልጠናዎችተሰጥተዋል

የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ

የፖርታል፣ የሶፍትዌር እና የተለያዩ ድረ-ገፆችን የማልማት ስራዎች

Indoor & Outdoor ስክሪኖች ተግባራዊ ማድረግ

የሰራተኞች፣ የአመራሮችና የመምህራን የመሰረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና

ለተለያዩ መ/ቤቶች የቢኤስሲ አውቶሜሽን ስልጠናና ሌሎችም …

Page 3: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 3

ድክመቶች

የአመራሮችና የፈፃሚዎች የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት እጅግ አናሳ መሆን

ለምሳሌ፡

የቢ.ኤስ.ሲ አውቶሜሽን እና ኔትዎርክ አጠቃቀም

የኢንዶድና አውትዶር ስክሪን አጠቃቀም የሚጠበቀውን ያህል አለመሆን

የኢንተርኔት አጠቃቀም

የድረ-ገጽ አጠቃቀም ያለው ድክመት

ቀጣይነት ያለው ክትትልና ድጋፍ ማነስ

Page 4: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 4

ቀጣይ ፈተናዎች

የሰው ኃይል ፍልሰት

በአዳዲስ አሰራሮች፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞች ላይ የሚኖር ተግዳሮትና

በነበረው/በተለመደው አሰራር የመቀጠል ፍላጎት (የለውጥ ፍላጎት አናሳ መሆን)

አሰራሮችን እና የመረጃ ስርዓትን በተሻለ/አዲስ ቴክኖሎጂዎች ለመደገፍ የሚደረጉ

ጥረቶች ላይ ሙሉ ድጋፍ ማጣት

የአዳዲስ ቴክኖሎጂ ሽሽት (በአመራሮችም በፈፃሚዎችም)

Page 5: Bsc presentation1
Page 6: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 6

የቢኤስሲ የመረጃ ስርዓት መዘርጋት ያለው ጠቀሜታ

ስትራቴጂ አፈፃፀምን በትክክል ለመለካትና መረጃዎችን በወቅቱ ማግኘት ያስችላል(Strategic Performance Mearsurement)

የተበጣጠሰ የመ/ቤቶችን መረጃ ወደ አንድ ወጥ ተቋማዊ መረጃ በመለወጥ መረጃንበቀላሉ ከታችኛው አካል እስከ ከፍተኛ አመራሩ ለመለዋወጥ (Communication) ያስችላል

የታችኛው እስከ ላይኛው እርከን ያሉ Unique, Shared & Common ግቦችንወደ አንድ በመጠቅለል የመ/ቤቶችን ጥቅል አፈፃፀም ያሳያክ (Cascading & Alignment)

አውቶሜሽን መሪዎች ትክክለኛ መረጃዎችን በፍጥነት እንዲያገኙ በማድረግ የተሻለ እናፈጣን ውሳኔ እንዲሰጡ ያግዛል

Page 7: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 7

ጠቀሜታ … የቀጠለ…

የBSC ዕቅድ አፈፃፀም ቀጣይነት ያለውና ቀልጣፋ እንዲሆን ማስቻል፣

ቀላልና ግልፅ የመረጃ አሰባሰብ፣ ትንተና እና ሪፖርት አደራረግ ስርዓት እንዲዘረጋ

ማስቻል፣

የመረጃ ልውውጥ ቀላል እንዲሆን በማስቻል ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለመላክና

ቀልጣፋ ግብረ መልስ ማግኘት እንዲያስችል፣…

የተበታተኑ እና የተበጣጠሱ መረጃዎችን ወደ ትክክለኛና ጠቃሚ መረጃነት መለወጥ

እንዲያስችል፣

ይህንንም መሰረት በማድረግ ትክክለኛ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲኖር ለማገዝ፣

Page 8: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 8

ጠቀሜታ … የቀጠለ…

የአፈጻጸም መረጃን በስዕላዊና ስታትስቲካዊ መግለጫዎች በተለያዩ መንገዶች ማቅረብ

እንዲያስችል፣

በስትራቴጂ እቅድ አተገባበር የመረጃ ስርዓት መዘርጋት ስትራቴጂን መለካት ያስችላል፡፡

Page 9: Bsc presentation1
Page 10: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 10

ያጋጠሙ ችግሮች

ከፍተኛ አመራሩ ያሉበት ችግሮች

ከአመለካከትና ከትኩረት አንፃር

በዋናነት ቢኤስሲ የሚያመጣው ለውጥ ላይ እምነት ያለመያዝ ችግር

ለቢ.ኤስ.ሲ የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን

ጠንካራና የተደራጀ የክትትልና ድጋፍ ስራ አለማድረግ ወይም የተቀዛቀዘ መሆን

በተለይ አመራሮች በቢኤስሲ ስራን ቆጥሮ የመስጠትና የመቀበል እንዲሁም የመለካትፍላጎት/ተነሳሽነት ያለመኖር

ቢኤስሲ በዋናነት አመራር መሳሪያ /አመራሮች ስትራቴጂ ቀርፆ ለማውረድ ለመለካትናከሚመለከታቸው ጋር ለመግባባት የሚረዳ መሳሪያ/ ሆኖ ሳለ በአብዛኛው ስራው የኣይቲባለሙያዎች ወይም የፀኃፊዎች ስራ አድርጎ መውሰድ፣ መሳሪያውን ከኣይሲቲ እውቀት ጋር ብቻአያይዞ ማሰብ፣

Page 11: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 11

ከፍተኛ አመራሩ … አመለካከት የቀጠለ…

በአብዛኛው ተቋማት ስራውን ሙሉ በሙሉ ለአንድ ሰው ብቻ የመስጠት፣ በዚህም ምክንያት

ባለሙያው ስራ ሲለቅ የሰው ኃይል እጥረት እንደ ምክንያት ማንሳት፣

ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እና

ሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራ ያለማስቻል፣

ቢኤስሲ የአመራር ስራ ሳይሆን የቴክኒክና ስራ ወይም የኣይቲ ባለሙያዎች ስራ አድርጎ ማሰብ

ሌላ አካል ግፊት ስለሚያደርግ እንጂ ስራው ወይም መሳሪያው አስፈላጊ እና ጠቃሚ እንደሆነ

በማሰብ በራስ ተነሳሽነትና በፍላጎት የመስራት ችግር መኖር፣

በአብዛኛው የክትትልና ድጋፍ በኣይሲቲ ባለሙያዎችና በኣይሲቲ ኤጀንሲ ብቻ እንዲደረግ

መፈለግ የሁሉም ስራ አድርጎ ያለመውሰድ፣

Page 12: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 12

ከፍተኛ አመራሩ … አመለካከት የቀጠለ…

የአውቶሜሽን/ቢኤስሲን ሌላ ተጨማሪ ስራ አድርጎ መውሰድ

ቢ.ኤስ.ሲን ለመተግበር አውቶሜሽን እንደ ምክንያት ማንሳት

አልፎ አልፎም ሴክተሮች ከማዕከል የታደሱ ስኮርካርዶችን ያለማውረድ ችግር መኖር

ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችም

የሚንፀባረቅ፣

ምንም እንኳን ከባድ የኮምፒዩተር እውቀት የሚጠይቅ ባይሆንም ከኮምፒዩተር እውቀት ጋር

የማያያዝ ችግር፣

Page 13: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 13

ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር

ግቦችንና መለኪያዎችን በአግባቡ የመተርጎም ችግር፡

ግቦችንና መለኪያዎችን ከፕሮጀክትና ከፕሮግራሞች፣ ከእለት ተእለት ተግባሮች፣ ቢፒኣር ላይ

ከተቀመጡ ተግባሮች፣ ወዘተ … ጋር አስተሳስሮ የመቃኘት እጥረት

የእውቀት ሽግግር በቀጣይነት ያለመስራት ችግር፡

መሳሪያውን መጠቀም በየሴክተሩ እንደ ስርዓት/ባህል ተደርጎ እንዲወሰድ አለማስቻል

ወደ አውቶሜሽኑ መግባት ያለበት መረጃ በትክክል ያለማስገባት በዚህም ምክንያት

አውቶሜሽኑ አይሰራም/ወድቋል የሚል ድምዳሜ መያዝ

Page 14: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 14

ከፍተኛ አመራሩ … ከክህሎት የቀጠለ…

በትክክል ግብ መለኪያና ኢላማን መያዝ አለመቻል፣ በየጊዜው የግቦችና የመለኪያዎች

መለዋወጥ

ስኮርካርድ የማዘጋጀትና ወደ ራስ ሁኔታ የመለወጥ ችግር፣

በአብዛኛው ለቢኤስሲ አውቶሜሽን ኃላፊነት የሚሰጣቸው ባለሙያዎችና ለስልጠናም

የሚላኩት ፀኃፊዎች/የኣይቲ ባለሙያዎች መሆናቸው፣ በመሆኑም የቢኤስሲንና አውቶሜሽን

ጽንሰ ሃሳብ በቀላሉ የመረዳት እጥረት ያላቸውና በስትራቴጂ እቅዱ ወይም በስኮርካርዱ ላይ

ጠለቅ ያለ እውቀት የሌላቸው መሆኑ፣

አመራሮች መሰረታዊ የቢኤስሲ እውቀት የሌላቸው መሆኑና አክብደው የሚመለከቱ

መሆናቸው በመሆኑም የተለመደውን የአስተቃቀድና የሪፖርት አደራረግ ስርዓት መምረጣቸው፣

በግልጽ ስኮርካርድ አዘጋጅቶ፣ ለታችኛው አካል አስረድቶ ግንዛቤ አስጨብጦ ስራውን ማሰራት

አለመቻል፣

Page 15: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 15

ከፍተኛ አመራሩ … ከክህሎት የቀጠለ…

አመራሮችና ሌሎች ፈጻሚዎች አውቶሜሽኑን በቀላሉ የመረዳት እና መጠቀም ያለመቻል፣

በርካታ አመራሮችና ፈፃሚዎች የቢኤስሲን ፅንሰ ኃሳብና አላማ ተረድተው በቂ እውቀት መያዝ

ያለመቻል፣

የግቦችንና የመለኪያዎችን ባህሪይ ያለማወቅና ያለመረዳት፣

የመሰረታዊ ኮምፒዩተር እውቀት ማነስ፣

Page 16: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 16

ከግብዓት አንፃር

ስኮርካርዶች ያለመኖር

ግልጽ እና የጠራ የተሟላ ስኮርካርድ አለመኖርና ለሚመለከታቸው አካላት በወቅቱ አለማውረድ

በየጊዜው የግቦችና መለኪያዎች መለዋወጥ ችግር መኖር

የሰው ኃይል

ስልጠና የወሰዱና በቂ ግንዛቤ ያላቸው አመራሮች እና ፈፃሚዎች በቂ የእውቀት ሽግግር ስራዎችን ሳይሰሩ

ወይም ስርዓት ሳይዘረጉ ስራ የመልቀቅ የመዛወር፣

በቢ.ኤስ.ሲና ስትራቴጂ መመራት ስርዓት ሆኖ እስኪቀጥል ድረስ አመራሮችና ፈፃሚዎች ያላቸውን

የአመለካከት፣ የእምነት እና የእውቀት ችግር እንዲቀርፉ የሚያስችል ተደጋጋሚ ስራ አለመስራት

አውቶሜሽን፡ የአውቶሜሽን ስርዓት ያለመኖር፣ በመሆኑም በተለመደው የሪፖርት ስርዓት መቀጠል

Page 17: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 17

መካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩ ያሉበት ችግሮች

በአብዛኛው በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተገለጹ ችግሮች በመካከለኛና ዝቅተኛአመራሩ ላይ የሚንጸባረቁ ሆኖ በተለይ መካከለኛና ዝቅተኛ አመራሩ ላይ ጎልተውየሚታዩ ችግሮችን እንደሚከተለው ለማየት ተሞክሯል፡፡

ከአመለካከት አንፃር

ስኮርካርድ ከላይ አልወረደልንም የሚል የጠባቂነት ችግርና ባለው የመቀጠል ችግር

አውቶሜሽን ለይስሙላህ ነው እንጂ በትክክል አይለካም/አይሰራም የሚል የአመለካከት ችግር

ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እናሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራ ያለማስቻል፣

ቢኤስሲ የአመራር ስራ ሳይሆን የቴክኒክና ስራ ወይም የኣይቲ ባለሙያዎች ስራ አድርጎ ማሰብ

Page 18: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 18

መካከለኛ አመራሩ … ከአመለካከት የቀጠለ…

ሌላ አካል ግፊት ስለሚያደርግ እንጂ ስራው ወይም መሳሪያው አስፈላጊ እና ጠቃሚ እንደሆነ

በማሰብ በራስ ተነሳሽነትና በፍላጎት የመስራት ችግር መኖር፣

ስኮርካርድ ቢኖርም ስኮርካርድ አልወረደም ማለት

ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችም

የሚንፀባረቅ፣

Page 19: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 19

ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር

ከክህሎትና ከግንዛቤ አንፃር በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በአብዛኛው በመካከለኛና

ዝቅተኛ አመራሩም መገለጫዎች ሲሆኑ፡

በተጨማሪም

የግቦችንና መለኪያዎችን ባህሪይ ያለማወቅና ያለመረዳት፣ ምን ምን ተግበራትን በመፈፀም

ግቦችን ማሳካት እንደሚቻል ያለመረዳት ችግርና የእለት ተእለት ተግባራትን ከስትራቴጂ

ግቦችና መለኪያዎች ጋር የማስተሳሰር ችግር በስፋት ይንፀባረቃል፡፡

ከግብዓት አንፃር

ከላይ በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በሙሉ በተቋም ደረጃ ይታያሉ፡፡

Page 20: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 20

ፈፃሚዎች ያለባቸው ችግሮች

ከአመለካከት አንፃር

ለአውቶሜሽን ተግባር ተብሎ ለብቻው ኮምፒዩተር የማያስፈልግ ቢሆንም ለዚህ ስራ የተመደበኮምፒዩተር የለም ብሎ ምክንያት ማቅረብ፣

ስኮርካርድ ከላይ አልወረደልንም

አውቶሜሽን ለይስሙላህ ነው እንጂ በትክክል አይለካም ብሎ ማሰብ፣

ኤክሰሉን ራሱ እንደ ችግር መቁጠር

ስራው ውስብስብ እንድሆነ አድርጎ ማሰብና የመፍራት የመሸሽ፣ በኃላፊዎችም በፈፃሚዎችምየሚንፀባረቅ፣

ስልጠና ከወሰዱ በኋላ ለሌሎች አለማካፈል

Page 21: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 21

ከክህሎትና ግንዛቤ አንፃር

ቢኤስሲ አይሰራም ወይል አይለካም ለይስሙላ ነው የምንሰራው የሚል አለመካከት መያዝ

ግቦችን ለማሳካትና የመለኪያዎችን ጥያቄ ለመመለስ ምን ዝርዝር ተግባራት መፈፀም እንዳለባቸው ግንዛቤያለመኖር

የእለት ተእለት ተግባራትን ከስትራቴጂ ግቦች አንፃር መቃኘት አለመቻል/አለማስተሳሰር

ከግብዓት አንፃር

ፈጽሞ ስኮርካርዶች ያለመኖር

የሰው ኃይል

ስልጠና የወሰዱና በቂ ግንዛቤ ያላቸው ፈፃሚዎች በቂ የእውቀት ሽግግር ስራዎችን ሳይሰሩ ወይም ስርዓት ሳይዘረጉ ስራየመልቀቅ የመዛወር፣

አውቶሜሽን

የአውቶሜሽን ስርዓት ያለመኖር፣ በመሆኑም በተለመደው የሪፖርት ስርዓት ለመቀጠል ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየት

Page 22: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 22

ሴክተር መ/ቤቶች ያሉባቸው ችግሮች

ሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች የራሳቸውን ኃላፊነታቸውን መወጣት አለመቻል

ሴክተሮች እስከ ወረዳ ድረስ በቂና ያልተቋረጠ ክትትልና ድጋፍ አለማድረግ

ተቋማት የራሳቸውን ስኮርካርድ እና አውቶሜሽን ለማዘጋጀት ተነሳሽነት ያለመኖር፣ ሌላአካል ስኮርካርድ እንዲያዘጋጅላቸው መጠበቅ፣

ቢኤስሲውን አስመልክቶ የተወሰኑ ማለሙያዎች ወይም አንድ ባለሙያ ብቻ መመደብ እናሁሉም ፈፃሚዎች እኩል እውቀት ኖሯቸው አንዱ ሳይኖር ሌላው ተክቶ እንዲሰራያለማስቻል፣

የአውቶሜሽን ስርዓት ከሽልማትና ማበረታቻ ስርዓት ጋር አለማስተሳሰር

ሴክተሮች በራሳቸው በየወቅቱ ክትትል እና ድጋፈ ያለማድረግና ሪፖርቶችን በአውቶሜሽንየመቀበል ልምድ ያለመኖር፣

Page 23: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 23

የእውቀት ሽግግር በቀጣይነት ያለመስራት ችግር፡

መሳሪያውን መጠቀም በየሴክተሩ እንደ ስርዓት/ባህል ተደርጎ እንዲወሰድ አለማስቻል

ስኮርካርድ የማዘጋጀትና ወደ ራስ ሁኔታ የመለወጥ ችግር፣

በአብዛኛው ለቢኤስሲ አውቶሜሽን ኃላፊነት የሚሰጣቸው ባለሙያዎችና ለስልጠናም የሚላኩትፀኃፊዎች/የኣይቲ ባለሙያዎች መሆናቸው፣ በመሆኑም የቢኤስሲንና አውቶሜሽን ጽንሰ ሃሳብበቀላሉ የመረዳት እጥረት ያላቸውና በስትራቴጂ እቅዱ ወይም በስኮርካርዱ ላይ ጠለቅ ያለ እውቀትየሌላቸው መሆኑ፣

በግልጽ ስኮርካርድ አዘጋጅቶ፣ ለታችኛው አካል አስረድቶ ግንዛቤ አስጨብጦ ስራውን ማሰራትአለመቻል፣

በአውቶሜሽን አጠቃቀም ላይ በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ፡፡

ከላይ በከፍተኛ አመራሩ ላይ የተጠቀሱት በሙሉ በተቋም ደረጃ ይታያሉ፡፡

Page 24: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 24

አሁን ያለው ቴክኖሎጂ በራሱ ያለበት ችግር

አሁን ያለው የአውቶሜሽን ስርዓት በራሱ ያለበት (Technical &

Functional) ውስንነቶች፣

የቢ.ኤስ.ሲ የመረጃ ስርዓት የመዘርጋት ስራውን በሚፈለለገው ደረጃ አውቶሜት ማድረግ

አለመቻሉ እና የመረጃ ልውውጥ፣ ትንተና እና ልኬት ስራውን ውጤታማ በሆነ መልኩ

መስራት አለመቻሉ፣

ቢ.ኤስ.ሲን ወደታችኛው አካል ማውረድና ማቀናጀት ስራን (Cascading &

Alignment) ስራን የማይሰራ መሆኑና መረጃን መልሶ የማደራጀት ስራው አውቶሜት

አለመደረጉ

የአውቶሜሽን ስራው ወጥነት የሌለው መሆኑ

Page 25: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 25

ቴክኖሎጂው በራሱ … የቀጠለ…

አውቶሜሽኑ በራሱ ቀላልና ሳቢ አለመሆኑ

በርካታ በእጅ የሚሰሩ ስራዎችን ማስቀረት አለመቻሉ

ስኮርካርድ ወደታች የማውረድና ከታች እስከ ላይ ያሉ መረጃዎችን የማጠቃለል

ወደ አውቶሜሽን የሚገቡ መረጃዎችን

ጥቅል የአፈፃፀም ልኬት ስራን

ሪፖርት የማደራጀት ስራዎች አሁንም ከፍተኛ ድካምና ጊዜ የሚጠይቁ መሆኑ

የወረቀት ስራን ማስቀረትም/መቀነስም አለመቻሉ

አልፎ አልፎ የሚወጡት ሪፖርቶች ስህተት ያለባቸው መሆኑ …

Page 26: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 26

የቢኤስ ሲ ስኮር ካርድ ቃላት ማብራሪያ

የእይታ መስክ

የእይታ መስኮች በስትራቴጂ እቅዱ የተቀረጹ ግቦችን የምንመለከትባቸው የተለያዩመነጽሮች ሲሆኑ ግቦችን ስናሳካ ምን ምን መስኮችን እንዳሳካን ለመመልከት/ለመቃኘትየሚያስችሉ

የህዝብ/የመንግስት ተቋማት የእይታ መስክ

ይህ የእይታ መስክ የተቋማችንን ራዕይና ተልእኮ ለማሳካት ተገልጋዮቻችን ላይ በማተኮር ግቦችንናመለኪያዎችን መቅረጽ የሚያስችለን ነው፡፡

የፋይናንስ

ይህ የእይታ መስክ ከፋይናንስ አጠቃቀም አንጻር ስኬታማ ለመሆን ማሳካተ ያለብንን ግቦችየምንቀርጽበት የእይታ መስከ ነው፡፡

Page 27: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 27

የእይታ መስክ … የቀጠለ …

ውስጥ አሰራር

በዚህ የእይታ መስክ ተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን ለማርካት የአሰራርና የስራ ሂደታችንን

ማሳደግና ማሻሻል የሚያስችሉ ግቦችና መለኪያዎችን የምንቀርጽበት የእይታ መስክ ነው

መማርና እድገት

በዚህ የእይታ መስክ ተገልጋዮችንና ተቋማትን ለማርካትና ራእያችንን ለማሳካት የሚያስችል

የውስጥ አቅም ለመፍጠርና ለማጠናከር የሚያስችሉ ግቦችን መቅረጽ ያስችለናል፡፡

Page 28: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 28

ግብ

የተቋሙን ስትራቴጂ እቅድ ለማሳካት የሚያስችሉና ሊተገበሩ፣ ሊለኩና ተጨባጭ ውጤት

ሊያመጡ የሚችሉ መለኪያዎችን የያዘ ሐረግ ነው፡፡

መለኪያ

ግቦችን ቁሳዊ ከሆኑና ቁሳዊ ካልሆኑ አቅጣጫዎች አንፃር በመቃኘት የተመረጡና ተግቦችን

መሳካት በይበልጥ ያመለክታሉ ተብለው የሚመረጡ ቁልፍ የስኬት አመላካቾች (Key

Performance Indicators) ናቸው፡፡ መለኪያዎች እኩል ወይም የተለያየ ሚዛን

(Weight) ሊኖራቸው ይችላል፡፡

Page 29: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 29

ከኢላማቸው አንፃር የመለኪያዎች ባህሪይ

ተለዋዋጭ ያልሆነ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ የማይለዋወጥ ኢላማ

ያላቸው መለኪያዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡ በየጊዜው የሚሳተፉ አደረጃጀቶች፣ የንግድ ዘርፎች፣

በዓይነት የሚገለፁ መለኪያዎች…

እያደገ የሚሄድ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ ኢላማችንን ከፍተኛ

ደረጃ ላይ ማድረስ ያለብን መለኪያ፡፡ ለምሳሌ፡ የጤና ሽፋን፣ የት/ት ሽፋን፣ የመንገድ

ሽፋን፣…

እየቀነሰ የሚሄድ ኢላማ ያላቸው መለኪያዎች፡ በስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ ኢላማችንን መቀነስ

ያለብን መለኪያ፡፡ ለምሳሌ፡ ቅሬታ፣ የውሃ ብክነት፣ የህጻናትና እናቶች ሞት፣ ወንጀል…

Page 30: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 30

የመለኪያ ዓይነት (Units)

ቁጥር፡ በቀጥታ የሚወሰድ

ፐርሰንት፡ ወደ መቶኛ ተቀይሮ የሚቀመጥ በአብዛኛው በቁጥር ለመግለጽ የሚያስቸግር ከሆነ

ብቻ የምንጠቀምበት፡፡

Page 31: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 31

የመለኪያ ክብደት (Weight)

ክብደት ሁለትና ከዚያ በላይ መለኪያ ላላቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች የተለያየ ሚዛን ለመስጠት

የሚያገለግል ነው፡፡

በከፍተኛው የአመራር አካል/ስትራቴጂውን በቀረፀው አካል ይዘጋጃል፡፡

የሁሉም መለኪያዎች ክብደት ድምር 100% መሆን አለበት፡፡

የመለኪያዎች ክብደት በከፍተኛ አመራር ካልተወሰነ ሁሉም መለኪያዎች እኩል ክብደት

እንዲኖራቸው ተደርጎ ይቀመጣል፡፡

Page 32: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 32

ነባራዊ ሁኔታ መረጃ (Baseline)

የነባራዊ ሁኔታ መረጃ ማለት እቅድ ወይም ኢላማ ከሚያዝበት ጊዜ በፊት ያለ የስራ አፈፃፀም

መረጃ ይሆናል፡፡

የ2005 ዓ.ም የአንድ መለኪያ አፈፃፀም መረጃ ለ2006 ዓ.ም ኢላማ የነባራዊ ሁኔታ መረጃ

ይሆናል፡፡

Page 33: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 33

ኢላማ

ኢላማ በአንድ ስትራቴጂ አመት ወይም በአንድ የበጀት ዓመት ሊደረስበት የተያዘ አጠቃላይ

እቅድ ነው፡፡ ነገር ግን ከተለመደው የእቅድ አያያዝ ለየት ባለ መልኩ የነባራዊ ሁኔታ መረጃ

ላይ በመመስረት ይቀመጣል፡፡

ለምሳሌ፡

• የመለኪያ ባህሪይ አዳጊ ከሆነ ኢላማው ነባራዊ መረጃ + እቅድ ይሆናል

• የመለኪያ ባህሪይ ቀናሽ ከሆነ ኢላማው ነባራዊ መረጃ - እቅድ ይሆናል

ነገር ግን የመለኪያ ተለዋዋጭ ካልሆነ ኢላማው ከእቅድ ጋር አንድ ይሆናል

Page 34: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 34

ጥቅል አፈፃፀም (Cumulative Performance)

ጥቅል አፈፃፀም በተመሳሳይ ከተለመደው ሪፖርት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ልዩነቱ የነባራዊ ሁኔታ

መረጃ ላይ በመመስረት የሚቀመጥ መሆኑ ነው፡፡

Page 35: Bsc presentation1
Page 36: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 36

አውቶሜሽን ማዘጋጀት/ወደ ራስ ሁኔታ መቀየር

ኤክሴልን በመጠቀም አውቶሜሽንን ወደ ራስ ሁኔታ መቀየር የራስን ተቋም/የስራ ሂደት…

አውቶሜሽን በቀላሉ ማዘጋጀት የሚቻልበትን መንገድ ነው፡፡

አውቶሜሽን ወደራስ ሁኔታ ለመቀየር በቅድሚያ የሚከተሉትን መረጃዎች መያዝ ይገባል፡

የተቋሙን ስያሜ፣ ራዕይ እና ተልእኮ መለየት

በስኮር ካርዱ ያሉ የእይታ መስኮችን መለየት

በእናንዳንዱ የእይታ መስኮች ስር ያሉ ግቦችን ብዛት መለየት

በእያንዳንዱ ግቦች ስር ያሉ መለኪያዎችን ብዛት መለየት ያስፈልጋል

የእያንዳንዱን መለኪያዎች የመለኪያ ዓይነት /ቁጥር ወይም ፐርሰንት/ መለየት

Page 37: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 37

የመደበቅ /Hidding/

በProcess እና በInput sheet

ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን ግቦች ከነመሊያዎቻቸው መደበቅ

በምንፈልጋቸው ግቦች ስር

ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን መለኪያዎች መደበቅ

Report sheet

ከፍላጎታችን በላይ የሆኑትን ግቦች ብቻ መደበቅ

ግብና መለኪያዎችን ማስገባት

በProcess sheet ብቻ በቀጥታ በመፃፍ ወይም ኮፒ በማድረግ ግቦችና መለኪያዎችን ማስገባት

የመለኪያዎችን የመለኪያ ዓይነት /ቁጥር ወይም ፐርሰንት/ መቀየር

በProcess እና Input sheet ብቻ የመለኪያ ዓይነቶችን ማስተካከል

Page 38: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 38

በProcess sheet

የማንፈልጋቸውን ግቦችና መለኪያዎች እንደብቃለን

የእይታ መስክ፣ ግብ፣ መለኪያዎችና ክብደቶቻቸውን እናስገባለን

የመለኪያ ዎችን የመለኪያ ዓይነት /ፐርሰንት ወይም ቁጥር/ እናስተካክላለን

በInput Sheet

የማንፈልጋቸውን ግቦችና መለኪያዎች / ባዶዎቹን መደበቅ

የመለኪያ ዎችን የመለኪያ ዓይነት /ፐርሰንት ወይም ቁጥር/ እናስተካክላለን

በReport Sheet

የማንፈልጋቸውን ግቦች ብቻ መደበቅ

ማስታወሻ፡ የሚደበቁት መለኪያዎች እና ግቦች ክብደትም ሆነ ምንም ዓይነት መረጃያያልተሞላባቸው መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

Page 39: Bsc presentation1
Page 40: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 40

ኢላማ ማዘጋጀት

ኢላማ = ነባራዊ ሁኔታ መረጃ ± እቅድ

የዓመታዊ፣ የሩብ ዓመት እና ወርሃዊ ኢላማዎች ያሉ ሲሆን

ኢላማዎች የሚገቡት ለኢላማ ማስገቢያ በተዘጋጀው የ ”PROCESS” Sheet ውስጥ ብቻ ይሆናል

ለግቦች የተያየዘ በጀት ማዘጋጀት

ለግቦች ማስፈፀሚያ የሚያዝ የገንዘብ መጠን/በጀት በግብ ደረጃ ለበጀት እቅድማስገቢያ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ ይገባል

በዓመታዊ፣ በሩብ ዓመት አና በወር ተከፋፍሎ ይያዛል

Page 41: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 41

የአፈፃፀም መረጃ ማዘጋጀት

ጥቅል የአፈፃፀም መረጃ = ነባራዊ ሁኔታ መረጃ ± ዋና አፈፃፀም

ጥቅል የአፈፃፀም መረጃዎች የሚገቡት በየወሩ የአፈፃፀም መረጃ ለማስገባት በተዘጋጀውየ”INPUT” Sheet ውስጥ ብቻ ይሆናል

የጽሁፍ እና ግራፍ ሪፖርት ማውጣትና መጠቀም

ሪፖርቶች በጽሁፍ ወይም በግራፍ የሚቀርቡ ሲሆነ ትክክለኛ ሪፖርት ማግኘት የሚቻለውየአፈፃፀም መረጃዎችን በተሟላ ሁኔታ ካስገባን ብቻለው

ሪፖርቶች በየሩብ አመት ተጠቃለው ተዘጋጅተዋል

ሪፖርት ለማውጣት ወይም ፕሪንት አድርጎ ለመጠቀም “1st …Quarter REPORT” Sheet መጠቀም ይቻላል

የግራፍ ሪፖርትም በተመሳሳይ “1st …Quarter GraphREPORT” Sheet መጠቀምይቻላል፡፡

Page 42: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 42

Page 43: Bsc presentation1
Page 44: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 44

ኮምፑዩተርን እንደ ፋክስ ማሽን ለመጠቀቀም የሚያስፈልጉገ መሳሪያየዎች

ቀጥታ የስልክ መስመር

ኮምፑተር

ሞደም ከኮምፑተሩ ጋር አብሮ ከሌለ

Windows cd (if XP)

ስካነር: የተረጋገጡ ሰነዶችን ለመላክ

Page 45: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 45

ሞደም ያለው ኮምፑዩተር በመጠቀም መረጃን ወደ ሌላ ፋክስ ወይም ከፋክስ ወደ

ሌላ ሞደም የተገጠመለት ኮምፑዩተር መላክ ይቻላል፡፡

የኮምፑዩተር ፋክሲንግ ጠቀሜታ

የፋክስ ስርዓትን የበለጠ ቀላል ያደርገዋል፣፣

ጊዜን ይቆጥባል፣፣

ትክክለኛና ፈጣን መረጃ ለማግኘት ይረዳል፣፣

ከፍተኛ መጠን ያለውን መረጃ ለመላክ ይረዳል፣፣

ከፍተኛ ዋጋ ይቀንሳል፣፣

ከፍተኛ ፍጥነት ይጨምራል

Page 46: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 46

FOR EXPERTS

Installing the FAX componenet

From Add/Remove Windows Components in Control Panel

Insert Windows XP SP2/3 CD If not available and just

follow the installation wizard.

Configuring the FAX service

Start All Programs Accessories Communications

Fax Fax Console.

Page 47: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 47

Page 48: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 48

The Fax Configuration Wizard starts. Click Next.

Page 49: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 49

Page 50: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 50

On the Sender Information page, type the information that

you want to appear on your fax cover page. You do not have

to complete every box. Then, click Next.

Page 51: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 51

Page 52: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 52

The Fax Configuration Wizard displays the Select Device for

Sending or Receiving Faxes page. If you want to be able to

receive incoming faxes, select the Enable Receive check

box. If the phone line you connected to your computer is for

faxes only, clicks Automatically answer after. If you want to

manually answer incoming faxes, click Manual answer.

Then, click Next.

Page 53: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 53

Page 54: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 54

On the Transmitting Subscriber Identification (TSID) page,

type the information that you want to use in the TSID box.

Typically, this consists of a fax number and either a business

name or your name. Click Next.

Page 55: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 55

Page 56: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 56

On the Called Subscriber Identification (CSID) page, type

your information in the CSID box. The CSID that you type

displays on the fax machine from where the fax originates.

This number helps you confirm that you are sending the fax

to the correct recipient. The CSID is typically the same as

the TSID. Click Next.

Page 57: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 57

Page 58: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 58

On the Routing Options page, choose whether to

automatically print a fax. If you do not automatically print

incoming faxes, they will be available in the Fax Console.

Select the Print it on check box if you want each of the

faxes that you receive to be automatically printed. Then,

click Next.

Page 59: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 59

Page 60: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 60

On the Completing the Fax Configuration Wizard page,

click Finish.

Page 61: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 61

Page 62: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 62

The Fax Configuration Wizard closes, and a Windows Security

Alert opens. If prompted, click Unblock.

Page 63: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 63

Page 64: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 64

The computer is now ready to send and receive faxes. You

can use the Fax Console to browse incoming or outgoing

faxes, or to manually receive a fax.

Page 65: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 65

Sending FAX

Open the Document what you want to send.

On the File menu, click Print.

On the Print dialog box, under Select Printer, click Fax.

Then, click Print.

On the Welcome to the Send Fax Wizard page, click

Next.

Page 66: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 66

Page 67: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 67

On the Recipient Information page, type the recipient name

in the To box. Type the recipient fax number in the Fax

number box. If you want to send the fax to more than one

recipient, type the recipient information in the appropriate

boxes, and then click Add. The recipient appears in the list,

and the boxes are cleared so that you can enter additional

recipient information. When you have finished adding

recipients, click Next.

Page 68: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 68

Page 69: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 69

On the Preparing the Cover Page , select the Select a cover

page template with the following information check box.

Click the template that you want in the Cover page

template list. Complete the Subject line box and,

optionally, the Note box. Then, click Next.

Page 70: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 70

Page 71: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 71

On the Schedule page, click Next.

Page 72: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 72

Page 73: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 73

On the Completing the Send Fax Wizard page, click Finish.

Page 74: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 74

Page 75: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 75

Fax monitoring box is visible

Page 76: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 76

Page 77: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 77

To view faxes you have received

Click Start, click All Programs, click Accessories, click

Communications, click Fax, and then click Fax Console.

Or

In Printer and Fax folder in Start Menu Dbl Click of Fax

Page 78: Bsc presentation1

የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

Addis Ababa Information Communication Technology Development Agency መስከረም 2006 78

Page 79: Bsc presentation1