4
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የውድቀት ውጤት “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

02. የውድቀት ውጤት

Embed Size (px)

Citation preview

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የውድቀት ውጤት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ውድቀት በኛ ላይ ያመጣው ማንነት

1. በእስር ያሉ መንፈሶች ሆን………….......................................1ጴጥ. 3፦19

2. የስህተትን መንፈስ ተሞላን………..….......................................1ዮሐ. 4፦6

3. የዲያቢሎስ ልጆች ተባልን………...….....................................1ዮሐ. 3፦10

4. በአለም ያለውን ተሞላን………….............................................1ዮሐ. 4፦4

5. በአየር ላይ ስልጣን እንዳለው አለቃ ፍቃድ ተመላለስን................ኤፌ. 2፦2

6. የቁጣ እቃዎች ተባልን………..…….........................................ሮሜ. 9፦23

7. የሃጢያት ባርያዎች ሆን…………….........................................ሮሜ. 6፦17

8. ስይጣን አባታችን ተባለ………….........................................….ዮሐ. 8፦44

9. ጨለማ ሆን………………….................................….........….…ኤፌ. 5፦8

10. በጨለማ ሐይል ተያዝን…….........................................…….…ቆላ. 1፦13

11. በሃጢያት የሞትን ያልተገረዝን ተባልን…...................................ቆላ. 2፦13

12. ጻድቃኖች መባል አልቻልንም……….......................................ሮሜ. 3፦10

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ውድቀት በኛ ላይ ያመጣው ማንነት

1. ቸርነት የማናደርግና የማንጠቅም ተባልን..................................ሮሜ. 3፦12

2. ምላሳችን ሽንገላን ተሞላ……………........................................ሮሜ. 3፦13

3. እርግማንና መራርነት በአፋችን ሞላብን....................................ሮሜ. 3፦14

4. ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳችን ሞላብን….................................ሮሜ.3፦16

5. የሰላምን መንገድ ማወቅ ተሳነን………......................................ሮሜ.3፦17

6. ልባችን ድንጋይ ሆነ……..………….........................................ሕዝ.36፦27

7. ልባችን ተንኮለኛና እጅግ ክፉ ሆነ……......................................ኤር.17፦9

8. የሃጢያት መሻት መጣብን………...................................………ሮሜ. 7፦5

9. አዕምሮአችን ታወረ………..…..................................………,,.2.ቆሮ. 4፦4

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ውድቀት በኛ ላይ ያመጣው ማንነት

“የሁለቱም አይኖች ተከፈቱ፦ እነርሱም እራቁታቸውን እንደሆኑ አወቁ፥ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ፣

እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሄር ድምፅ በገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፥ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሄር አምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል ተሸሸጉ፣

እግዚአብሄር አምላክም አዳምን ጠርቶ ወዴት ነህ? አለው፣” ዘፍጥረት. 3፦7-8

1. አይናቸው ተከፈተ (ለመንፈሳዊው እውር ሆኖ ለፍጥረታዊው ተከፈተ)

2. እራቁታቸውን እንደሆኑ አወቁ (አካላቸው ተለወጠ)

3. ለራሳቸው ግልድም አደረጉ (አፈሩ)

4. የእግዚአብሄር በውጭ ሰሙ( በፊት በውስጥ ይሰሙት ነበር)

5. ከእግዚአብሄር ሸሹ ተደበቁ ( እዕምሮቸው ተበላሸ)

6. ፈሩ (የእዕምሮ መዛባት ውጤት ነው)አመካኙ (የፍርሃት ውጤት ነው)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል