4
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የምትክነት ሞት ፍርድ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

15. የፍርድ ዶክትሪን

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 15. የፍርድ ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የምትክነት ሞት ፍርድ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 15. የፍርድ ዶክትሪን

የምትክነት ሞት

1. የምትክነት ሞት ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስለ እኛ የሞተው ሲሆን ይህምየሰው ልጆች ሁሉ የሰሩትን የሃጢያት እዳ ለመክፈልና ቅጣታችንንሊቀበል ነው። (ኢሳ.53)

2. ኢየሱስ በመስቀል ላይ በነበረበት ወቅት እግዚአብሔር አብ የሰው ልጆችንሁሉ ሃጢያታቸውን ሁሉ በእርሱ ላይ እዳውን ጫነበት። (2.ቆሮ.5፥21)

3. ይህ የእግዚአብሔር አብ በመሰቀል ላይ በኢየሱስ ላይ ካመጣው የቅጣትየፍርድ ስራ የተነሳ ሰውን ሁሉ ይቅር ማለት ይችላል። ማንኛውም ሰውበኢየሱስንና በመስቀል ላይ እሱን ወክሎ ቅጣቱን እንደተቀበለለት ሲያምንእግዚአብሔር አብ በሚያምነው ሰው ላይ ጽድቅና ያኖራል። (ሮሜ.3፥22)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 15. የፍርድ ዶክትሪን

የአብርሃም ምሳሌ

4. አብርሃም አባታችን ጽድቅ እንዴት ለሰው ልጆች ሁሉ በእግዚአብሔርእንደሚሰጥ ምሳሊያችን ነው። (ዘፍ.15፥6,፣ሮሜ.4፥3)

1.

1. በኢየሱስ አመነ2. እግዚአብሔር ይህን እምነቱን ጽድቅ አድርጎ ቆጠረለት3. መለኮታዊ ጽድቅ በኢየሱስ ብቻ በእምነት ብቻ ለሰው ልጆች ሁሉ

የሚሰጥ ነው (ሮሜ.3፥22)

2. ዘፍ.22 የአብርሃምና ይሳቅ ጥላና ምሳሌነት።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 15. የፍርድ ዶክትሪን

ጽድቅና ስራ

5. ጽድቅድ በስራ ወይም ሕግን በመጠበቅ ለማግኘት ማንኛውም ሰውፈጽሞ አይችልም። ይህን የቀድሞ አባቶች ሕይወት በመመልከትእውነቱን ማወቅ እንችላለን። (ሮሜ.9፥30-33)

6. የሌለውን እንዳለ አድርጎ መቁጠር የጽድቅ ውጤትና ጅማሬ ነው።(ሮሜ.4፥22,፣5፥1)

7. ይህ ፍጹም ጻድቅ ሆኖ በእግዚአብሔር መቆጠር ለመንፈሳዊ እድገትጅማሬ ነው። (ዘጸ.12)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል