View
250
Download
7
Category
Preview:
Citation preview
የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር
ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ
የአርሜንያ አምባሳዯር ሚስተር አርመን
ሜሌኮንያንን ህዲር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በፅ/
ቤታቸዉ ተቀብሇዉ አነጋገሩ ፡፡
ሚስተር አርመን ሜሌኮንያን እንዲለት
አርሜንያና ኢትዮጵያ በባህሌና በመንፈሳዊ
ትስስርና ትብብራቸዉ የረጅም ጊዜ ታሪክ
ያሊቸዉ አገሮች እንዯሆኑና የአርሜንያ
ማህበረሰብም ከ17ኛዉ ክ/ዘመን ጀምሮ
በኢትዮጵያ በመኖር በታሪክና
በባህሌ፣በማህበራዊና በንግዴ እንቅስቃሴያቸዉ
ሇኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ
ቢሆንም ሁሇቱ አገራት በንግዴና
በኢንቨስትመንት ያሊቸዉ ግንኙነት ያን ያህሌ
ጠንካራ ኤይዯሇም፡፡ ስሇዚህ የሁሇቱን ሀገራት
የጋራ ጥቅም መሰረት በማዴረግ የንግዴ
ማህበረሰቡን ማቀራረብና የንግዴና
የኢንቨስትመንት ፍሊጎታቸዉን ማነሳሳት ይገባሌ
ብሇዋሌ፡፡ የአርሜንያ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ
የስጋ እና የቡና ምርቶች ወዯ አገራቸዉ
እንዯሚያስገቡ ፣በኢንፎርማሽን ቴክኖልጂ ሊይ
እነዯሚሰሩ እና የንግዴ ትርኢትም ማዘጋጀት
እንዯሚፈሌጉ (እንዯሚፈሌጉ ጨምረዉ
ገሌፀዋሌ፡፡
አቶ እንዲሌካቸዉ በበኩሊቸዉ እንዯገሇፁት
አርሜንያኖች በጥንት ምርቶቻቸዉ በተሇይም
የአርመን ሚስማር እንዱሁም ከባህሌ አንፃር
የአርመን ክሇብ እየተባሇ በሚጠራዉ የሚታወቁ
ቢሆኑም ከኢትዮጵያ ጋር አሁን ባሇቸዉ
የዱፕልማሲ ግንኙነታቸዉና የኢኮኖሚ
ትስስራቸዉ ጠንካራ አይዯለም፡፡ ዋና ፀሀፊዉ
የሀገራትን ግንኙነት ሇማጠናከር ንግዴና
የኢንቨስትመንት ሁሇት ዋና ዋና አእማድች
እንዯሆነና ኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣
በቆዲ፣በቁም እንሰሳት፣ በአግሮ-
ፕሮሰሲንግ፣በግንባታ፣ በቱሪዝም እና ቅዴሚያ
በተሰጣቸዉ በላልች ዘርፎች ሊይ ኢኮኖሚያዊ
ግንኝነቷን ማጠናከር እንዯሚያስፈሌጋትም
ተናግረዋሌ፡፡በንግዴና አንቨስትመንት መስክ
የሁሇቱን አገራት እምቅ ሃብት ማወቅ እና
የምርቱ ዓይነት በአገር ዉስጥ ያሇዉ ተፈሊጊነት፣
የሚጠቀሙበት የቴክኖልጂ ዯረጃ፣ የጥሬ
እቃዎች አቅርቦት መጠን እና አንዴ አገር
በላሊዉ አገር ኢንቨስት የሚያዯርጉ ሌምዴና
አቅም ያሊቸዉ ኩባንያዎች ያሊት መሆኗን እና
በመሳሰለት መረጃዎች ሊይ ተመስርቶ የሁሇቱን
የንግዴ ማህበረሰብ ፍሊጎት መሇየት ኢትዮጵያ
ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቷን በማጠናከር ረገዴ
ላሊዉን አገር ስትራቴጂያዊ አጋር
የምታዯርግባቸዉ መስፈርቶች እንዯሆኑም አቶ
እንዲሌካቸዉ ጨምረዉ አስረዴተዋሌ፡፡
በመጭረሻም ሁሇቱም ወገኖች የሁሇቱን ሃገራት
የንግዴ ማህበረሰብ የበሇጠ ሇማቀራረብና
የንግዴና አንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን
ሇማጠናከር በቀጣይ የበሇጠ መረጃ
መሇዋወጥና መወያያት እንዯሚያስፈሌጋቸዉ
ተስማምተዋሌ፡፡
ም/ቤቱ የግለን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ሇማሳዯግ
የበሇጠ መሥራት ይጠበቅበታሌ ተባሇ
ኢትዮጵያና አርሜንያ የንግዴና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን ማጠናከር እንዲሇባቸዉ ተገሇፀ
የምክር ቤቱ ሠራተኞች የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲያከብሩ
ኢትዮ-ቻምበር ዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት
በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት
ዋና አዘጋጅ
ዯበበ አበበ
አዘጋጆች
ዮሴፍ ተሸመ
ጥበቡ ታዬ
ፎቶግራፈር
ያሬዴ አባቡ
ፕሮቶኮሌ
ሲሳይ አስታጥቄ
ቁጥር 131 ህዲር 16-30/2009 ዓ.ም.
“የንግዴና ኢንቨስትመንት
ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ
የሚችለበትን የመረጃ ማዕከሌ
በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
114 በመሄዴ እንዱጎበኙ
በአክብሮት ተጋብዘዋሌ”
አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ
፣ከ3-11 ሰዓት
(ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ)
ገ ጽ 2
ም/ቤቱ የግለን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ሇማሳዯግ ... (ከገፅ 1 የዞረ)
የከተማ ምክር ቤቱ ከሀገራዊ ምክር ቤቱ ሌምዴ ተጋራ
ከአቅም ግንባታና አዴቮኬሲ ጋር በተያያዙ ነጥቦች ሊይ
ሌምዴ ተጋርተዋሌ፡፡
የንግዴ ትርዒት፣ ባዛርና ዏውዯ ርዕይ አዘገጃጀት ሂዯትና
ሥርዓትን በተመሇከተ፣ የግለ ዘርፍ ከውጭ ባሇሀብቶች ጋር
የንግዴ ግንኙነትና የገበያ ትሥሥር በሚፈጥርበትና
ተጠቃሚ ሉሆን በሚችሌበት፣ የጋራ ምክክር ማዘጋጀትና
የውጭ ጉብኝት ማዯራጀት እንዱሁም የውጭ ባሇሀብቶች
ከአካባቢው ባሇሀብቶች ጋር ተቀናጅተው ሉሠሩ
በሚችለበት ሁኔታ ሊይ ሌምዲቸውን ተካፍሇዋሌ፡፡
የም/ቤቶችን የአሠራር ሥርዓት ሇማጠናከር ሀገራዊ ም/ቤቱ
የሚጠቀምባቸውን የፋይናንስ፣ የሰው ኃይሌ አስተዲዯር፣
የዕቃ ግዥና ንብረት አስተዲዯር ማኑዋልችና መመሪያዎች፣
ም/ቤቶች የሚመሩበትና የሚተዲዯሩበት መተዲዯሪያ ዯንብ፣
የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ እና የግለ ዘርፍ የሥነ ምግባር
መመሪያን ተግባራዊ ማዴረግ ቢችለ ይበሌጥ ሉጠናከሩ
እንዯሚችለም በሌምዴ ሌውውጡ ሊይ
ተጠቅሷሌ፡፡
በሀዋሳ ከተማ ከሚንቀሳቀሱት በሺዎች
ከሚቆጠሩ ባሇሀብቶች አንፃር የም/ቤቱ አባሊት
ቁጥር እጅግ አነስተኛ መሆኑን የተናገሩት
የሀገራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን
አፈወርቅ እንዯተናገሩት፣ የከተማ ምክር ቤቱ
ባሇ ሀብቶቹ ምርታቸውን በዓሇም አቀፍ
መዴረኮች ሊይ የሚያስተዋውቅበትንና ከአቻ
የውጭ ዴርጅቶች ጋር አጋርነት የሚፈጥሩበትን
መዴረክ ቢያመቻች የአባሊቱን ቁጥር
ሇመጨመር ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ይችሊሌ
ብሇዋሌ፡፡ በዚህ ረገዴ ሁለም አባሌ ምክር
ቤቶች ራሳቸውን ሇማጠናከር በሚያከናውኑት
ተግባር ብሄራዊ ምክር ቤቱ የሚጠበቅበትን
ዴጋፍ እንዯሚያዯርግም ገሌጸዋሌ፡፡
የሀዋሳ ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር
ቤት ፕሬዚዯንት አቶ ሚሌኪያስ አንዳቦም
በበኩሊቸው የሌምዴ ሌውውጡ የከተማ ምክር
ቤቱን አዯረጃጀት ከማጠናከር፣ የምከር ቤቱን
የፋይናንስ አቅም ከማጎሌበትና የንግደን
ማህበረሰብ በዓሇም አቀፍ መዴረክ
ሇማስተዋወቅ መሠራት ከሚገባቸው ተግባራት
አኳያ ጥሩ ተሞክሮ እንዯፈጠረሊቸው
ተናግረዋሌ፡፡
የከተማ ምክር ቤቱ ‹‹የሀዋሳ ንግዴ ምክር ቤት››
በሚሌ መጠሪያ በ1980 ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር
148/1970 191 አባሊትን ይዞ የተቋቋመ ሲሆን
በዴጋሚ ‹‹ሀዋሳ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት
ምክር ቤት›› በሚሌ ዘርፍን አካቶ በ1998
ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር 341/95 መዯራጀቱ
ይታወቃሌ፡፡ በአሁኑ ወቅት የአባሊቱ ቁጥር
651 መዴረሱም ታውቋሌ፡፡
ዲይሬክተር አቶ ዯበበ አበበ ባዯረጉት ገሇጻ፣ ከሕገ መንግሥቱ
የመነጩ አዋጆችና ፖሉሲዎች ይፋ ሆነው ስራ ሊይ ከዋለበት
ጊዜ አንስቶ የግለ ዘርፍ በየሥራ መስኩ ተሠማርቶ ሇሀገሪቱ
ዜጎች ምርትና አገሌግልት በመስጠት፣ የውጭ ምንዛሬ
በማስገኘት እና ሇዜጎች የሥራ ዕዴሌ በመፍጠር ሊይ
እንዯሚገኝ አብራርተዋሌ፡፡
በአንጻሩ፣ የግለ ዘርፍ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ያሇው ዴርሻ
የሚያበረታታ ቢሆንም በሚጠበቀው ዯረጃ አሇመሆኑን
የገሇጹት የም/ቤቱ ም/ዋና ፀሐፊ አቶ ውቤ መንግሥቱ የዘርፉን
ሚና ከፍ ሇማዴረግ የፖሉሲ ማሻሻዎችን ሇማዴረግ
ከመንግሥት አካሊት ጋር በመሆን እየተሰራ እንዯሆነ ገሌጸዋሌ፡፡
የመሌካም አስተዲዯር ችግሮችና የኪራይ ሰብሳቢነት
አመሇካከቶች በግለ ዘርፍና በሀገር ኢኮኖሚ ሊይ ከተጋረጡ
ችግሮች ዋነኞቹ መሆናቸውም በውይይቱ ሊይ ተነስቷሌ፡፡
በመጨረሻም፣ የግለ ዘርፍ በህገ መንግሥቱ የተጎናጸፈውን
መብትና ጥቅም ሇማሳካት የም/ቤቱ ሠራተኞች በአንዴ ተቋማዊ
ስሜት የመሥራት ኃሊፊነታቸውን ሉወጡ እንዯሚገባ
በውይይቱ ሊይ አጽንኦት ተሰጥቶበታሌ፡፡
የኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ሠራተኞች ‹‹የኢፌዱሪ ህገ መንግሥትና የግለ ዘርፍ
ሚና›› በሚሌ ርዕስ ዙሪያ ውይይት አዯረጉ፤ውይይቱ
የተዯረገው ህዲር 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ሇ11ኛ ጊዜ
በሀገር አቀፍ ዯረጃ በሀረሪ ክሌሌ የሚከበረውን
የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ምክንያት በማዴረግ
ህዲር 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በተቋም ዯረጃ በታሊቅ
ዴምቀት ባከበሩበት ወቅት ነው፡፡
በዕሇቱ፣ በ1987 ዓ.ም.የወጣው የኢትዮጵያ ፌዳራሊዊ
ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት የዜጎችን
ንብረት የማፍራት መብት ሕገመንግስታዊ ዋስትና
እንዱያገኝ ማስቻለን የገሇጹት የም/ቤቱ ዋና ፀሐፊ አቶ
እንዲሌካቸው ስሜ ሂዯቱን ቀጣይነት ባሇው ሁኔታ
ሇመምራት እንዱቻሌ በም/ቤቱ የማቋቋሚያ አዋጅ
ቁጥር 341/95 ም/ቤቱ በአዱስ መሌክ ተዯራጅቶ የግለ
ዘርፍ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ዴርሻ ወስድ
ሚናውን እየተጫወተ እንዯሚገኝ ተናግረዋሌ፡፡
የጽሁፉ አቅራቢ የም/ቤቱ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን
የሀዋሳ ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርዴ
ህዲር 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ከኢትዮጵያ እና ከአዱስ አበባ
ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ጋር የሌምዴ
ሌውውጥ አዯረገ፡፡
በሌምዴ ሌውውጡ መዴረክ ሊይ በከተማ ም/ቤቱ
ፕሬዚዯንት አቶ ሚሌኪያስ አንዳቦ የሚመራና 14 አባሊትን
የያዘ የከተማ ም/ቤቱ ቦርዴ እና የማኔጅመንት አባሊት
የተገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር
ቤት ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን አፈወርቅ፣ ከምክር ቤቱ ዋና
ፀሐፊ አቶ እንዲሌካቸው ስሜ እና ከምክር ቤቱ የሥራ
ኃሊፊዎችና ከፍተኛ ባሇሙያዎች ጋር ውይይት አዴርጓሌ፡፡
በውይይታቸው ሊይ በርካታ ጉዲዮችን ያነሱ ሲሆን አዱስ
አባሊትን ሇማፍራትና ነባሮችን ሇማቆየት መጠቀም
በሚገባቸው ዘዳዎች፣ ንግዴና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት
አባሊቱን ሉጠቅሙ የሚችለ ተግባራትን ከማከናወን፣
አዴራሻ:
ስሌክ- +251-115-54-09-93
ፋክስ- +251-011-5517699
ኢሜሌ - ethchamb@ethionet.et
ዴረ-ገጽ
www.ethiopianchamber.com
Ato Endalkachew Sime, Secretary Gen-
eral of the Ethiopian Chamber of Com-
merce and Sectoral Associations
(ECCSA), welcomed Mr.Armen
Melkonian, Ambassador of Armenia at
his office on 2 Dec, 2016.
Mr.Armen Melkonian said that Arme-
nia and Ethiopia have long history of
cultural and spiritual ties and coopera-
tion for many centuries and Armenian
Communities have also been living in
Ethiopia since 17th century and contrib-
uting much for the history and culture,
public and business life of Ethiopia;
however, their relationship in trade and
commerce is not that strong. The Am-
basador, therefore, said that the two
countries need to find ways to create
close relationship and arouse the inter-
est of the businesses of the two coun-
tries in order to recommence trade and
investment for mutual benefit of both
sides. He also stated that some Armeni-
an companies need to import meat and coffee
products from Ethiopia and cooperate in IT sector
and organize organize trade fair.
Ato Endalkachew Sime, on his part, stated that
Armenians are well known in Ethiopia in their
specific old products such as Armenian Nail and
their culture, Armenian club is a case in point,
although, the diplomatic relationship and eco-
nomic ties of the two countries are not strong.
The Secretary General also said that since trade
and investment are the two main pillars to
strengthen their relationships, Ethiopia need to
reinforce its economical relationships in textile,
leather, livestock, agro-processing, construction,
tourism and other prioritized sectors. Assessing
the potentials of the two countries in terms of
both trade and investment and identify the needs
of the two businesses based on local demand,
technological level, row materials, and the out
bound investment experience of multinational
(cont. to page 4)
Chamber Said to Better Enhance Private
Sector’s Share in Economy
Armenian Ambassador Visits ECCSA
Ethiopian Chamber of Com-merce and Sectoral Associa-
tions
Corporate Communication and Public Relations Direc-
torate
Bi-monthly News Letter
Ethio-Chamber Newsletter
Editor-in-Chief
Debebe Abebe
Editors
Yosef Teshome
Tibebu Taye
Photographing
Yared Ababu
Protocol
Sisay Astatqe
No. 131 Nov. 25-Dec,9/2016
Celebration of Nations, Nationalities and Peoples’ Day (Cont. to page 2)
“You are kindly
invited to use The
Resource and
WTO Reference
Center at ECCSA
Building 7th floor
room number 714.
You will get trade
and investment
information.”
Service Hours-
Monday-Friday, from
3.00 am-5.00 pm
Chamber Said to Better Enhance … (cont. from page 1)
The Ethiopian Chamber of Commerce
and Sectoral Associations (ECCSA)
staff organized a discussion forum un-
der the theme: “Federal Constitution
and Role of Private Sector”; the discus-
sion was made in sideline when the
staff celebrated the 11th Nations, Nation-
alities and Peoples’ Day at institutional
level on 6th of December 2016, which
was celebrated at Harari Regional State
on 8th of December at Federal level.
Mentioning that the Constitution pro-
vides constitutional guarantee to citi-
zen’s property rights, Secretary Gen-
eral of ECCSA, Ato Endalkachew Sime,
stated that the Chamber was restruc-
tured under the establishment procla-
mation no. 341/2003 in a bid to ensure
couraging, in order to scale up the role of
the private sector, there should be a need to
make policy reform and the Chamber is
closely working with the government. Mal-
governance and rent seeking, as hindrance
to the national economy and the private
sector’s endeavor, were also center of the
discussion.
Finally, in order to better ensure the private
sector’s Constitutional rights, both the staff
and the Chamber are needed to shoulder
responsibility to work in one institutional
capacity and spirit.
its sustainability through maximizing
the private sector’s role in the national
economy.
Chamber’s Corporate Communication
Director, Ato Debebe Abebe, during his
paper presentation illustrated that the
private sector, involving in various sec-
tors, has been playing a major role in
providing products and services, and
creating job opportunities to citizens
and in making foreign currency ever
since the policies and proclamations
derived from the Constitution have been
put into practice.
According to Ato Wubie Mengistu, Dep-
uty Secretary General of ECCSA, despite
the fact that the share of the private
sector in the national economy is en-
Armenian Ambassador …
(cont.from page 1)
companies of the country are the most im-
portant criteria to have strategic partner in
order to strengthen the country’s economic
relationships, Ato Endalkachew added.
Finally, the two parties agreed to keep in
touch and exchange further information so
as to bring the businesses together and
strengthen trade and investment relations of
the two countries.
Address:
Tel- +251-115-54-09-93
Fax - +251-011-5517699
Email - ethchamb@ethionet.et
Website- www.ethiopianchamber.com
Recommended