Change Army

Preview:

Citation preview

የለውጥ ሰራዊት ግንባታ(የተሃድሶ አመራር ቁልፍ ጥበብ)

ለልማት ባንክ አመራሮች የቀረበሚያዚያ 17 ቀን 2006 ዓ.ም.

1

የገለጻው ዓላማ

• የለውጥ ሰራዊት ግንባታን፡-ምንነት ማስገንዘብ፤ይዘቱን አስመልክቶ ግንዛቤ መፍጠር፤ቀጣይ አተገባበር ላይ አቋም ለመያዝ ምቹ ሁኔታመፍጠር፤

2

ክፍል አንድ

የማስፈጸም አቅም እንደ መነሻ

3

የማስፈጸም አቅም ምንነት

አንድ ህብረተሰብ ተፈጥሮንና ማህበራዊግንኙነቶችን ለራሱ በሚመች ሁኔታ ለመቀየር፣ወይም --- የአገሮችን ልማት ለማረጋገጥ

የሚያስፈልግ የሰዎች ፣የአሰራር እና የአደረጃጀትጥምረት ነው፡፡

(ማስታወቂያ ሚኒስቴር 1994፣ ገጽ 10)፡፡

4

ልማትዴሞክራሲያዊዕድገት

ኢኮኖሚያዊዕድገት

የማስፈፀም አቅምስትራቴጂዎች

የገጠርና ግብርናልማት ስትራቴጂ

የከተማናየኢንደስትሪ ልማትስትራቴጂ

የዲሞክራሲ ስርዓትግንባታ ስትራቴጂ

ሌሎች ስትራቴጂዎች

የማስፈጸም አቅም ገጽታ

የማስፈፀም አቅም•የሠው ኃይል

•የአሠራር ስርዓቶች•አደረጃጀቶች

መንግስት ሕዝብልማታዊየግልባለሀብት

የማስፈጸም አቅም አካላት

መንግስት የልማት ስትራቴጂዎችን፣መምራትና ማስተባበር እናበራሱም ማልማት

ልማታዊ የግልባለሀብት

ተኪ የሌለው የኢኮኖሚልማት ኃይል

የህብረት ሥራ ማህበራት

የብዙኃን ማህበራትናየአስተዳደር አካላት

የህዝብን ተሳትፎማረጋገጥ

የተስተካከለ የግብይትስርዓት

የማስፈጸም አቅም ክፍተቶች1. የሰው ኃይል ክፍተቶች በአመለካከት

በክህሎት

በዕውቀት

2. የሲስተም3. የአደረጃጀት

8

ክፍል ሁለት

የለውጥ ሰራዊት ምንነት

9

የለውጥ ምንነት

የለውጥ ሠራዊት ጽንሰ ሀሳብ ትርጉምየጋራ ዓላማና ግብ ያላቸው አካላትየተሰጣቸውን ተልዕኮ በውጤታማነት

ለመፈጸም ተደራጅተውየሚንቀሳቀሱበት አግባብ ነው፡፡

10

የለውጥ ሰራዊት ምንድን ነው?

• ጭፍራ ወይም ተከታይ ማለት ነው፡፡• በአንድ ቦታ ተቀራርበውና ተደራጅተው የጋራዓላማቸውን/ግባቸውን በውጤታማነት የሚያሳኩሰዎች ስብስብ ነው፡፡

አስፈላጊነቱ

• ልማትን በሁሉም ባለድርሻ አካላት የተደራጀናየተቀናጀ ተሳትፎ የማሳካት ጉዳይ ስለሆነ፣

• ሰዎች ተቀራርበው በመስራታቸው ምርጥልምዶችንና ክህሎቶችን ከአንዱ ወደሌላውየማስተላለፍ ዕድል ስለሚፈጥር፣

• በተግባር ውስጥ በሚካሄድ ትግል ኪራይሰብሳቢነትን ለመታገል ስለሚያስችል፣

12

ይዘቱ•የአመለካከት•የክህሎት፣•የአሰራር ተቀራራቢነት•የአደረጃጀት

13

አደረጃጀቱ• ሁለት የሰራዊት ክንፎች

–የመንግሰት ክንፍ (የበላይ አመራር፣ መካከለኛአመራር፣ ሰራተኛ)

–የሕዝብ ክንፍ (ማህበራትና፣ አደረጃጀቶች፣)• ለላቀ ስራና ውጤት በቀጣይነት የሚንቀሳቀስ ኃይል• አሁን ያለውን መዋቅራዊ አደረጃጀት ተከትሎ የሚሰራ

14

አደረጃጀቱ

15

ከፍተኛአመራር

መካከለኛአመራር

የለውጥ ሰራዊት

የግንባር ቀደሞች ፎረም

ሰራተኞች

የበላይ አመራር ሚና

• ግንዛቤ ማስጨበጥ

• አደረጃጀቱን ዘርግቶ ግልጽ ስምሪት መስጠት

• ክትትልና ድጋፍ ማድረግና ግብረ-መልስ መስጠት

• የሰራዊቱን ጥንካሬ ደረጃና የእቅዱን ተፈጻሚነት ማረጋገጥ

16

የመካከለኛ አመራሩ ሚና• በለውጥ ሰራዊት ግንባታ ዙሪያ ሙሉ ዕውቀትና

ዕምነት ይዞ መንቀሳቀስ• የሰራዊቱ ግንባር ቀደም መሪ ሆኖ መንቀሳቀስ

(በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በዕውቀት)• የተቋሙን ተልዕኮ ስኬት መገለጫዎች ሳያቋርጡ

ለሰራዊቱ ማስገንዘብ• ማነቆዎችን መፍታት

• የአመላከከት• የክህሎት• የዕውቀት• የግብዓት

17

የግንባር ቀደምሚና• የየቀን፣ የሳምንት፣ ወርሃዊ ዕቅዶችንና የድርጊት መርሃ-ግብሮችንማዘጋጀትና ከፈጻሚዎች ጋር መስማማት

• የመፈጸም አቅም ክፍተቶችን መለየት

• ክፍተቶችን ለመሙላት አቅዶ መንቀሳቀስ

• የየዕለት ውሎን መከታተልና በየሳምንቱ ገምግሞ ሪፖርት ማዘጋጀት

• የርስ በርስ መማማሪያ ርዕሶችን መምረጥና መድረኮቹንም ማመቻቸት

• ከተገልጋዮች ጋር በሚኖሩ ግንኙነቶች የአምበልነት ሚናን መጫወት

• ተሞክሮዎችን መቀመርና ማስፋፋት

• ቅሬታዎች መፈታታቸውን ማረጋገጥ

18

የውይይትና ግምገማ ፎረሞች• አጠቃላይ ማኔጅመንት በየወሩ

• የስራ ሂደት ፎረም በየሳምንቱ

• የትራንስፎርሜሽን ፎረም በየ15 ቀን

• የለውጥ ሰራዊት ፎረም የውሎ ግምገማ

19

ዕሴቶች• ስራን በሕግና በሕግ መሰረት ብቻ መፈጸም፣• ያለ አድልዎ ማገልገል• ዲሞክራሲያዊነት• ውጤትን የምዘናን ማዕከል ማድረግ• የኪራይ ሰብሳቢነትን አስተሳሰብና ድርጊት ማስወገድ• ለሴኩላሪዝምመጎልበት መስራት• ለሕዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት

20

ክፍል ሶስት

የዜጎች ቻርተር እና የህዝብ ክንፍ

21

የልማት፤ ፍትሃዊነትና ሕጋዊነትመስተጋብራዊ ማዕቀፍ

ሚዛንመልካም አስተዳደር

መንግስት ሕዝብልማትፍትሃዊነት

ቅንጅታዊ አሠራር

ሕጋዊነት

ምንጭ፡ የመልካም አስተዳደደር የሕዝብ ንቅናቄ መድረክ ጥቅምት 28/2006 የሕፃናት ሐኪሞች ማህበር ተወካይአ ካቀረቡት አስተያየትና ከጠ/ሚ/ኃ/ማርያምደሳለኝ ምላሽ የተቀዳ

ምላሽ ሰጪነት

23

የዜጎች ቻርተር ምንነትዜጎች ከመንግስታዊ ተቋማት ማግኘት ስለሚገባቸውአገልግሎትና የአገልግሎት ደረጃ (ከጊዜ፣ ጥራትና ወጪ) አንጻር ቀድሞ የሚያሳውቅና ይኼው የአገልግሎት

ደረጃ/ስታንዳርድ በተጓደለ ጊዜ መብታቸውን ለማስከበርአቤቱታ እና ቅሬታ የሚያቀርቡበትን ሂደት በአጭር፣

በግልጽና ገላጭ ቋንቋ ለዜጋው የሚገለጽበት የስምምነት ሰነድነው፡፡

24

አስፈላጊነት

• በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል የሚፈጠር ክፍተትንከመሙላት፣

• ለዜጎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽከመስጠት፣

25

መርሆዎች• ፖለቲካዊ ቁርጠኛነትና ቀጣይነት ያለው ክትትልና ግምገማ፣• አሳታፊነት• ከእውነት የራቀ ቃል ኪዳን አለመግባት፣• ቀላል ግልጽና የማያሻማ ቋንቋ መጠቀም፣• አንባቢውን በሚስብ መልክ ማዘጋጀት፣

26

አስፈላጊነት

• በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል የሚፈጠር ክፍተትንከመሙላት፣

• ለዜጎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽከመስጠት፣

27

ጠንካራ ጎን

• ቀደም ሲል የተሰሩ የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥበጥረት ተደራሽ ግቦች ጥቅም ላይ መዋላቸው፣

• ክፍተቶች ቢኖሩበትም መጀመሩ፤

28

መስተካከል የሚገባቸው ጉዳዮች

• በአመለካከትጠቀሜታውን ከመልካም አስተዳደር ጋርአያይዞ ያለማየት (ከወረቀት ስራው ባለፈ) ፣

• የተጠቃሚውን ሕዝብ ተሳትፎ መዘንጋት፣• ወደውጭ የሚወጡ አገልገሎቶችን ውጤቶች ላይ አተኩሮአለመለየት፣

• ራሱን የቻለ የክትትልና ግምገማ ስርዓት አለማስቀመጥ፣• በቀለም አመራረጥ ምቹነት ጉድለትና የህትመቶች ተነባቢነትዕጥረት፣

29

አመሰግናለሁ!

30