9
1 እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ ባለፉት አስር ቀናት መጀመሪያ ላይ ደረቅ ፀሐያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተስተዋለ ቢሆንም፤ ከአስሩ ቀናት አጋማሽ በኋላ ለዝናብ መኖር አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች ቀስ በቀስ በመጠናከራቸው ምክንያት በደቡበ ምዕራብ፤ በምዕራብ፤ በመካከለኛውና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ጨምሮ ተስተውሏል። በመሆኑም በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በደቡብ ኦሮሚያ፣ በደቡብ ደጋማ ስፍራዎች፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ በአማራ፤ እንዲሁም በጥቂት የደቡብ ትግራይና የደቡብ አፋር እንዲሁም የምስራቅ ኢትዮጵያን ጨምሮ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል። ከባድ ዝናብ ከመዘገቡ ጣቢያዎች መካከል ለመጥቀስ ያህል በወራቤ 58.8፣ በዳሊፋጂ 46.0 በአርጆ 38.2፣ በጠርቻ 38.6፣ በቡርጂ 35.5፣ በጂንካ 33.1፣ በዲላ 32.7፣ በኩልምሳ 30.9፣ በማጀቴ 30.6፣ እንዲሁም በደብረ ማርቆስ 30.2 ሚ.ሜ የሚደርስ ከባድ ዝናብ ተመዝግቧል። በአሥሩ ቀናት ውስጥ የዘነበው የዝናብ መጠን ከሀገሪቱ የቦታ ሽፋን አንጻር ሲገመገም ከ5-82 ሚ.ሜ. የሚደርስ ዝናብ በአብዛኛው ኦሮሚያ እና አማራ፤ ደቡብ ትግራይ፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፤ ከአፋር ዞን 3 እና 5፤ ድሬዳዋ እና ሐረሪ ከ2-6 ቀናት ያህል ዝናብ የነበራቸው ሲሆን፤ የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች በአብዛኛው ደረቅ ሆነው ሰንብተዋል (ካርታ 1 እና 2)። ባለፉት አስር ቀናት የዘነበው የዝናብ መጠን ከመደበኛው ጋር ሲነጻጸር የደቡብና ምስራቅ ትግራይ፤ አብዛኛው አማራ፣ ከኦሮሚያ የምራቅና የምዕራብ ወለጋ፣ ኢሉአባቦራ፣ ጂማ፣ የአርሲና ባሌ ዞኖች እናዲሁም የምስራቅና የምዕራብ ሀረርጌ፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፤ ከቤንሻንጉል-ጉሙዝ የካማሺ ዞን፣ አዲስ አበባ እንዲሁም ድሬዳዋና ሐረሪ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የነበራቸው ሲሆን፤ የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች ከመደበኛ በታች ዝናብ አግኝተዋል (ካርታ 3)፡፡

እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ feburary 2018.pdf1 እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር

Embed Size (px)

Citation preview

1

እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው

የአየር ሁኔታ ግምገማ

ባለፉት አስር ቀናት መጀመሪያ ላይ ደረቅ ፀሐያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ

በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተስተዋለ ቢሆንም፤ ከአስሩ ቀናት አጋማሽ በኋላ

ለዝናብ መኖር አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች ቀስ በቀስ በመጠናከራቸው

ምክንያት በደቡበ ምዕራብ፤ በምዕራብ፤ በመካከለኛውና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች

ላይ የደመና ሽፋን ጨምሮ ተስተውሏል። በመሆኑም በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በደቡብ

ኦሮሚያ፣ በደቡብ ደጋማ ስፍራዎች፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ በአማራ፤

እንዲሁም በጥቂት የደቡብ ትግራይና የደቡብ አፋር እንዲሁም የምስራቅ ኢትዮጵያን

ጨምሮ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል።

ከባድ ዝናብ ከመዘገቡ ጣቢያዎች መካከል ለመጥቀስ ያህል በወራቤ 58.8፣ በዳሊፋጂ 46.0

በአርጆ 38.2፣ በጠርቻ 38.6፣ በቡርጂ 35.5፣ በጂንካ 33.1፣ በዲላ 32.7፣ በኩልምሳ 30.9፣

በማጀቴ 30.6፣ እንዲሁም በደብረ ማርቆስ 30.2 ሚ.ሜ የሚደርስ ከባድ ዝናብ ተመዝግቧል።

በአሥሩ ቀናት ውስጥ የዘነበው የዝናብ መጠን ከሀገሪቱ የቦታ ሽፋን አንጻር ሲገመገም

ከ5-82 ሚ.ሜ. የሚደርስ ዝናብ በአብዛኛው ኦሮሚያ እና አማራ፤ ደቡብ ትግራይ፤ የደቡብ

ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፤ ከአፋር ዞን 3 እና 5፤ ድሬዳዋ እና ሐረሪ ከ2-6 ቀናት

ያህል ዝናብ የነበራቸው ሲሆን፤ የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች በአብዛኛው ደረቅ ሆነው

ሰንብተዋል (ካርታ 1 እና 2)።

ባለፉት አስር ቀናት የዘነበው የዝናብ መጠን ከመደበኛው ጋር ሲነጻጸር የደቡብና

ምስራቅ ትግራይ፤ አብዛኛው አማራ፣ ከኦሮሚያ የምራቅና የምዕራብ ወለጋ፣ ኢሉአባቦራ፣

ጂማ፣ የአርሲና ባሌ ዞኖች እናዲሁም የምስራቅና የምዕራብ ሀረርጌ፤ የደቡብ ብሔር

ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፤ ከቤንሻንጉል-ጉሙዝ የካማሺ ዞን፣ አዲስ አበባ እንዲሁም

ድሬዳዋና ሐረሪ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የነበራቸው ሲሆን፤ የተቀሩት የሀገሪቱ

ክፍሎች ከመደበኛ በታች ዝናብ አግኝተዋል (ካርታ 3)፡፡

2

እ.ኤ.አ ከፌብሪዋሪ 11 እስከ 20 /2018 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን በሚ.ሜ

12

162

16

1

10

00

9

3

982

25

0

0

20

3

8

12 7

4

02

2

8

6

33

12

0

0

31

6

841

21

8

0

0

0

48

6

0

11

3

20

9

73

27

0

11

17

8

0

5

0

14

9

6

20

0

16

10

20

8

38

2

29

59

0

17

7

31

19

9

315

9

15

45

1

38

4

0

22

13

28

18 0

0

13

6

6

4

21

15

0

2

1

33

20

0

0

11

21

0

23

23

35

0

3

0

19

27

17

0

0

59

15 68

0

12

11

0

0

4

5010

9

8

0

5

1

0

33

46

0

0

4

8

3

እ.ኤ.አ ከፌብሪዋሪ 11 እስከ 20 /2018 ድረስ ዝናብ የዘነበባቸው ቀናት ብዛት

2

31

2

1

2

00

3

1

55

3

0

0

2

1

3

3 3

1

02

1

2

1

6

3

0

0

2

3

12

3

3

0

0

0

3

2

0

1

2

2

2

6

4

0

2

3

1

0

3

0

2

2

3

1

0

2

3

2

1

2

1

4

3

0

4

2

1

2

4

12

3

2

3

1

7

1

0

1

4

2

3 0

0

1

1

3

2

3

2

0

1

1

3

4

0

0

3

2

0

4

3

4

0

2

0

3

2

3

0

0

2

4 3

0

2

1

0

0

1

22

1

1

0

2

1

0

2

1

0

0

1

2

4

እ.ኤ.አ ከፌብሪዋሪ 11 እስከ 20 /2018 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን ከመደበኛው ጋር በመቶኛ ሲነፃፀር

ከመደበኛ በታች መደበኛ ከመደበኛ በላይ

5

እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር ሁኔታ

በእርሻው ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ

ባለፉት አስር ቀናት መጀመሪያ ላይ ደረቅ ፀሐያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ

በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተስተዋለ ቢሆንም፤ ከአስሩ ቀናት አጋማሽ በኋላ

በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በደቡብ ኦሮሚያ፣ በደቡብ ደጋማ ስፍራዎች፣ በደቡብ ብሔር

ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ በአማራ፤ በጥቂት የደቡብ ትግራይና የደቡብ አፋር እንዲሁም

የምስራቅ ኢትዮጵያን ጨምሮ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የነበረው ከቀላል እስከ ከባድ ዝናብ

ከመዝነቡ ጋር ተያይዞ የነበረው እርጥበት ለበልግ ተጠቃሚ ለሆኑት አካባቢዎች ለማሳ

ዝግጅት" ለእንሰሳት የመጠጥ ውሃ አቅርቦት" ለአረንጓዴ ተክሎች ልምላሜና ለጓሮ አትክልት

እንዲሁም ለከብቶች የመኖ አቅርቦት ምቹ ሁታዎችን የፈጠረ ነበር (ካርታ 4)፡፡

ካርታ 4 እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11 እስከ 20/2018 ድረስ የነበረው የእርጥበት ሁኔታ

በበበ በበበ

በበበ

በበበ በበበ

በበበ

በበበበ

በበበበ

6

እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር ሁኔታ

በውሃው ዘርፍ እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ

እ.ኤ.አ ከፌብሪዋሪ 11-20/2018 የነበረው የአየር ሁኔታ በውሃው ዘርፍ ላይ የተለያየ

ገፅታ ነበረዉ$ በዚሀም መሰረት በላይኛውና በመካከለኛው ባሮአኮቦ፣ በአብዛኛው ኦሞጊቤ፣

ጥቂት የአባይ የላይኛውና ደቡባዊው ክፍል፣ በመካከለኛውና በታችኛው አዋሽ፣ በላይኛው

ተከዜ፣ በጥቂት የታችኛው አፋርደናከል ተፋሰሶች ላይ የተሻለ እርጥበት እንዲኖር አስተዋፅዖ

አድርጓል$ በተጨማሪም በአንዳንድ የመካከለኛውና የላይኛው ኦሞጊቤ፣ በላይኛው ስምጥሸለቆ፣

በመካከለኛውና በታችኛው አባይ ተፋሰሶች ላይ መጠነኛ እርጥበት ተስተውሏል$ በሌላ በኩል

በአብዛኛው ዋቢሸበሌ፣ ገናሌዳዋ፣ ኦጋዴን፣ የምዕራባዊ፣ ባሮአኮቦ፣አፋርደናክል አባይና

በአብዛኛው ተከዜ ተፋሰሶች ላይ ደረቅ ሁኔታ ተስተዉሏል (ካርታ 5)$

ካርታ 5 እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 11 እስከ 20/2018 ድረስ በተፋሰሶች ላይ የነበረው የእርጥበት

መጠን

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

7

እ.ኤ.አ ከፌብሪዋሪ 21-28/2018 የሚኖረው

የአየር ሁኔታ አዝማሚያ

በመደበኛ ሁኔታ በፌብሪዋሪ የመጨረሻዎቹ ስምንት ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ

ገጽታዎች ቀስ በቀስ መደበኛ ቦታዎቻቸውን የሚይዙበትና የሚጠናከሩበት ጊዜ በመሆኑ

በተለይም በበልግ አብቃይ አካባቢዎች ላይ የተሻለ የደመና ሽፋንና የእርጥበት መጨመር

ይኖራል።

አሁን ከሚታየውና ወደ ፊት በከባቢ አየር ውስጥ ተጠራቅሞ ሊኖር ከሚችለዉ በቂ

የእርጥበት መጠን ጋር ተያይዞ በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት የተሻለ ዝናብ በተለይም በበልግ

አብቃይ ሥፍራዎች ላይ እንደሚጨምር የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

በአጠቃላይ በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት ከኦሮሚያ ክልል ጅማ፣ ኢሉአባቦራ፣

ምሥራቅና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ሁሉም የሸዋ ዞኖች አዲስ አበባን ጨምሮ፤ የአርሲና የባሌ፣

የቦረናና የጉጂ ዞኖች እንዲሁም ምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌ፤ ከአማራ ክልል ሰሜንና ደቡብ

ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ምሥራቅ ጎጃም፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን እና ደቡብ ጎንደር፤ ከአፋር ዞን 1፣3፣ 4

እና 5፤ ከትግራይ ክልል የምሥራቅና የደቡብ ትግራይ ዞኖች፤ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና

ህዝቦች ክልል ሁሉም ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የሲቲ፣ የፋፈን፣ የኖጎብ፣ የደገሀቡርና የሊበን

ዞኖች በብዙ ስፍራዎቻቸው ላይ የተለያየ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸው ከመጠበቁም

ባሻገር አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከባድ መጠን

ያለው ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በተጨማሪም ከጋምቤላ

ክልል የዞን 1፣ 2ና 3 ዞኖች፣ ቄለምና ምዕራብ ወለጋ፣ አፍዴር፣ ሸበሌና ቆራሄ እንዲሁም

የአፋር ክልል ዞን2 በአንዳንድ ቦታዎቻቸው ላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል። በሌላ

በኩል የተቀሩት የሀገሪቱ አካባቢዎች በአመዛኙ ከፊል ደመናማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው

ይሰነብታሉ።

8

እ.ኤ.አ. ከፌብርዋሪ 21-28/2018 የሚኖረው የአየር ሁኔታ

በእርሻው ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተጽዕኖ

በመደበኛ ሁኔታ የፌብሪዋሪ የመጨረሻ አስር ቀናት በአመዛኙ ከሚስተዋለው

እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ጋር ተያይዞ በአብዛኛው የበልግ አብቃይ በሆኑ የሀገሪቱ

አካባቢዎች የማሳ ዝግጅት ተግባራት በስፋት የሚከናወኑበት ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ

በሂደት ከሚጠናከሩ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ መጠነኛ እርጥበት

የሚገኝበት ጊዜ ነው፡፡

በፌብሪዋሪ የመጨረሻው አስር ቀናት የሚቲዎሮሎጂ አየር ትንበያ መረጃ

እንደሚያመለክተው መሠረት ከኦሮሚያ ክልል በጅማ፣ በኢሉአባቦራ፣ በምሥራቅና ሆሮ

ጉዱሩ ወለጋ፣ በሁሉም የሸዋ ዞኖች አዲስ አበባን ጨምሮ፤ በአርሲና የባሌ፣ በቦረናና በጉጂ

ዞኖች እንዲሁም በምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌ፤ ከአማራ ክልል በሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ በሰሜን

ሸዋ፣ በምሥራቅ ጎጃም፣ በኦሮሚያ ልዩ ዞን እና በደቡብ ጎንደር፤ ከሞላ ጎደል በደቡብ ብሄር

ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በሁሉም ዞኖች፤ የሚጠበቀው ዝናብ ለበልግ እርሻ ለማሳ

ዝግጅትና ለዘር ማዘጋጀት እንዲሁም ለጓሮ አትክልት መዝራት ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር

ይጠበቃል፡፡ ከአፋር በዞን 1፣3፣ 4 እና 5፤ ከትግራይ ክልል በምሥራቅና ደቡብ ትግራይ

ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የሲቲ፣ የፋፈን፣ የኖጎብ፣ የደገሀቡርና የሊበን ዞኖች በብዙ

ስፍራዎቻቸው የሚጠበቀው እርጥበትና ዝናብ ለእንስሳት መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ለመኖ

አቅርቦት እንዲሁም ለቋሚ ተክሎች አዎንታዊ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ በሌላ በኩል

በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የሚጠበቀው ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ለእርሻ እንቅስቃሴ፣ ለአፈር

ጥበቃ ሥራ እንድሁም ለእንስሳቶች ጤና አሉታዊ ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል፡፡

እ.ኤ.አ ከፌብርዋሪ 21-28/2018 የሚኖረው የአየር ሁኔታ

አዝማሚያ በውሃው ዘርፍ ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተፅዕኖ

በተሰጠው ትንበያ መሰረት በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት የመካከለኛውና የደቡብ

ምስራቅ የሀገሪቱ ተፋሰሶች ላይ የተሻለ ዝናብ እንደሚያገኙ የሚጠበቅ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት

አብዛኛው ባሮአኮቦ፣ ኦሞጊቤና ስምጥሸለቆ እንዲሁም የላይኛውና የመካከለኛው አዋሽ"

ደቡባዊና ምስራቃዊ አጋማሽ አባይ" የመካከለኛውና•ላይኛው ዋቢሸበሌ" የምሥራቅና የደቡብ

9

አጋማሽ ተከዜና• የላይኛው አፋርደናከል ተፋሰሶች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው

ዝናብ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል$ በሌላ በኩል የላይኛው ዋቢሸበሌ፣ የላይኛውና መካከለኛው

ገናሌዳዋ ተፋሰሶች በጥቂት ቦታዎች ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ

ይጠበቃል$ በተቀሩት የሀገሪቱ ተፋሰሶች ላይ በአመዛኙ ከፊል ደመናማ የአየር ሁኔታ

አመዝኖባቸዉ ይቆያሉ$ ምንም እንኳን የበልግ ዝናብ ለወራጅ ውሃ ያለው አስተዋፅዖ

አነስተኛ ቢሆንም ከላይ በተጠቀሱት ተፋሰሶች ላይ የሚገኘው ዝናብ የከባቢ አየርን

በማቀዝቀዝና በተወሰነ መጠን በአፈር ውስጥ የተሻለ እርጥበት እንዲኖር አስተዋፅዖ

ያደርጋል$ ይህም ሁኔታ ለገፀ-ምድርና ለከርሰ- ምድር ውሃ ሀብት ዘርፍ ጠቀሜታ

ይኖረዋል$