13
አሇቃ ገብረ ሏና ከህይወት ታሪካቸው ስንጀምር አንዲንድች የአባታቸው ስም ዯስታ ተገኝ ነው ሲለ አንዲንድቹ ዯግሞ ገብረ ማርያም ነው ይሊለ። ምናሌባት አንደ የአሇም ላሊው ዯግሞ የክርስትና ስማቸው ሉሆን ይችሊሌ። የተወሇደት በዯቡብ ጎንዯር ሀገረ ስብከት በዴሮው የዯብረታቦር አውራጃ ፍገራ ወረዲ፤ ናብጋ ጊዮርጊስ በተባሇው ቦታ 1814 .ነው። የመጀመርያ ትምህርታቸውን በአካባቢው ከቀሰሙ በኃሊ ወዯ ጎጃም ተሻግረው ቅኔን ተቀኙ። ከዚያም ወዯ ጎንዯር ከተማ ተመሌሰው ከመምሕር ወዯ አብ ወሌዯ ማርያም ጽዋትወ ዜማ፤ ከባሕታዊ ገብረ አምሊክ አቋቋም፤ ከዏቃቤ ስብሃት ገብረ መዴሕን ትርጓሜ መጽሏፌትን እንዱሁም ዴጓን ተምረዋሌ። በዚህ የሰፊ እውቀታቸው የተነሣ 26 ዓመታቸው ጎንዯር ሉቀካህናትነት ተሾመው ነበር። በዚህም ሹመት ሇሰባት ዓመት ማገሌገሊቸው ይነገራሌ። በፌትሏ ነገሥት ሉቅነታቸው ዯግሞ በዲኝነት እየተሰየሙ አገሌግሇዋሌ። አሇቃ ገብረ ሏና ጨዋታ አዋቂነታቸው እየታወቀ የመጣው በዚህ ወቅት ነበር። በዚህም እውቀታቸው የትንሹ ዓሉ አጫዋች ሆኑ። አጼ ቴዎዴሮስ ሥሌጣኑን ሲይዙ አሇቃን በቤተ መንግሥት አገኟቸው። አሇቃ የቤተ መንግሥቱን ሰዎች በቀሌዲቸው ሸንቆጥ ስሇሚያዯርጉ መስማማት አሌቻለም ነበር። እንዱያውም ዏጼ ቴዎዴሮስ «ገብረ ሏና ፌትሏ ነገስቱን ጻፌ፤ ፌርዴ ስጥ .. ገንዘብ ያውሌህ፤ ቀሌዴህን ግን ተወኝ።» ሲለ ተናግረዋቸው ነበር ይባሊሌ። አሇቃ ግን አሊቆሙም። በተሇይም ዯግሞ በንጉሡ ባሇሟሌ በብሊታ አዴጎ ሊይ «አዴግ / በግእዝ አህያ ማሇት ነው እያለ በሚሰነዝሩት ትችት በተዯጋጋሚ ተከሰው ዏጼ ቴዎዴሮስ ዘንዴ ቀርበዋሌ። በመጨረሻ ቴዎዴሮስ ክስ ሲሰሇቻቸው ምሊስ ቀርቶ ታገለና ተሸናነፈ ብሇው ፇረደ። በዚህም ትግሌ ምሁሩ አሇቃ ተሸነፈ። ንጉሡም እንግዱህ ምን ይበጅህ? ሲለ ጠየቋቸው አሇቃም «ዴሮስ ትግሌ የአህያ ሥራ አይዯሌ» ብሇው በመመሇሣቸው ከአካባቢያቸው ሇማራቅ ሲለ ንጉሡ ገብረ ሏናን ሇትግራይ ጨሇቆት ሥሊሴ አሇቃ አዴርገው በመሾም ወዯ ትግራይ ሊኳቸው። ወዯካቶሉክነት የተቀየረውና ከአንቷን ዲባዱ ጋር በዏጼ ቴዎዴሮስ ዘመን ስሇሆነው ሁለ ዯብዲቤ ይሇዋወጥ የነበረው የዋዴሊው ሰው ዯብተራ አሰጋኽኝ ጥር 1858 .. ሇአንቷን ዲባዱ በጻፇው ዯብዲቤ እንዱህ በማሇት ይህን ሁኔታ ገሌጦት ነበር «አሇቃ ገብረ ሏናን ንጉሥ መቱዋቸው። ወዯ ትግሬ ወዯ ሊስታ ተሰዯደ። እጅግ ተዋረደ እኔም በዋዴሊ አገኘኋቸው ወዯ ቆራጣም ሄደ» ሲሌ ጽፎሌ። ዯስታ እንዲሇ ሁለ መከራም ያሇ ስሇሆነ ሁሇቱንም በጸጋ መቀበሌ የሰው ሌጅ ሁለ ግዳታ ነው። ካህናት በአጼ ቴዎዴሮስ ሊይ ባመጹ ጊዜ በአዴማው ካለበት ካህናት መካከሌ አንደ ገብረ ሏና መሆናቸው ስሇታወቀ ዏጼ ቴዎዴሮስ በአሇቃ ገብረ ሏና ሊይ አምርረው ሉቀጧቸው ዛቱ። አሇቃም ሸሽተው ጣና ሏይቅ ሬማ መዴኃኔዓሇም ገዲም ገቡ። በዚያም ባሕታዊ ጸዏዲ ገብረ ሥሊሴ የተባለ የአቋቋም ሉቅ አገኙ። ሁሇቱም ተወያይተው በጎንዯር አቋቋም ስሌት የመቋሚያውን የአካሌ እንቅስቃሴ ጨምረው ዝማሜውን አዘጋጁት (በኋሊ ተክላ አቋቋም እየተባሇ የሚታወቀው ነው)ባህታዊ ጸዏዲ «ከእንግዱህ እኔ ወዯ ዓሇም አሌመሇስም፤ አንተ ይህንን ስሌት አስተምር» ብሇው አሇቃ ገብረሏናን አዯራ አሎቸው። ከዏጼ ቴዎዴሮስ ሞት በዃሊ 1864 .. ዏጼ ዮሏንስ ሲነግሡ ከገዲም ወጥተው ወዯ ትግራይ አቀኑ። በመቀጠሌም በቴዎዴሮስ ቤተመንግሥት ሳለ የሚያውቋቸው ምኒሌክ በሸዋ መንገሣቸውን ተከትሇው ሸዋ መጡ። ዏጼ ምኒሌክ በዏጼ ቴዎዴሮስ ቤተመንግሥት ሳለ አሇቃ ገብረ ሏናን ስሇሚያውቋቸው በዯቡብ ጎንዯር የሚገኘውን የአቡነ ሏራን ገዲም ሾሟቸው። በዚያም ጊዜ በአካባቢው ከባዴ ርሃብ በመከሠቱ አሇቃ ከገዲሙ ብር አንዴ አውጥተው ሇገበሬዎች አከፊፇሎቸው። በዚህም ተግባራቸው ተከስሰው ወዯ አዱስ አበባ መጡ። የፌርዴ ሚኒስቴር የነበሩት አፇ ንጉሥ ነሲቡ ስሕተት ነው ብሇው ፇርዯውባቸው ነበር። ነገር ግን ጉዲዩ በምኒሌክ ዘንዴ ስሇተሰማ ወዯ ዙፊኑ ችልት ተሻገረ። ዏጼ ምኒሌክም ይህ ተግባር ያሸሌማሌ እንጂ አያስቀጣም ብሇው በመፌረዲቸው አሇቃ ነጻ ወጡ። ንጉሥ ምኒሌክ አሇቃን የእንጦጦ ራጉኤሌ አሇቃ አዴርገው ሾሟቸው። እርሳቸውም ትርጓሜ መጻሕፌትን ያስተምሩ ነበር። ጥቂት ጊዜ በአዱስ አበባ እንዯ ተቀመጡ እንዯገና ወዯ ጎንዯር ተመሌሰው፤ ዴንግሌናቸውን አፌርሰው ወይዘሮ ማዘንጊያን አገቡና ተክላ የተባሇ አንዴ ወንዴ ሌጅና በፌታ የተባሇች ሴት ሌጅ ወሇደ። አንዲንዴ ሉቃውንት አሇቃ ገብረ ሏና ሉቅ፤ መሌከመሌካምና የነገሥታቱ ወዲጅ በመሆናቸው በዚያ ዘመን የነበሩ ሴቶች ወዲጅነት ሇማበጀት ይሻሙባቸው ነበር ይሊለ። አሇቃ ዴንግሌናቸውን ያፇረሱት ሆን ብሇው ሳይሆን እኔ አስፇርሰዋሇሁ በሚሌ የወይዛዝርት ውዴዴር የተነሣ ነው ይባሊሌ። የአሇቃ መንፇሳዊ ሕይወት የተናጋው ከዚያ በዃሊ ነው ይባሊሌ። ተክላ ሇትምህርት ሲዯርስ ከላሊው የቤተክርስቲያን ትምህርት ጋር እርሳቸው ከባሕታዊ ጸዏዲ ገብረ ሥሊሴ ጋር ሆነው ያዘጋጁትን ዝማሜ አስተማሩት። አሇቃ ገብረ ሏና ዯርቡሽ ጎንዯርን ሲወርር ሌጃቸውን ወዯ ወል ሌከው እርሳቸው ጎጃም ውስጥ ዘጌ ገዲም ገቡ። በዃሊም ዏጼ ምኒሌክ ዯርቡሽን ሇመውጋት ወዯ ፍገራ መምጣታቸውን ሲሰሙ፤ ከተዯበቁበት ወጥተው ንጉሡን ተከትሇው ወዯ አዱስ አበባ ተመሇሱ። ምኒሌክም እንዯገና የራጉኤሌ አሇቃ አዴርገው ሾሟቸው። ሌጃቸው አሇቃ ተክላ ወል ንጉሥ ሚካኤሌ ዘንዴ እያለ የተንታ ሚካኤሌ በዓሌ ሲከበር ከአባታቸው የተማሩትን ዝማሜ በተመስጦ አቀረቡት። ንጉሥ ሚካኤሌም በዚህ ተዯንቀው በዚያው በተንታ እንዱያገሇግለ አዯረጉ። የተክላ ዝማሜ በይፊ የተጀመረው ያኔ ነው ይባሊሌ። በዃሊ ራስ ጉግሣ የአሇቃ ተክላን ዝና ሰምተው ንጉሥ ሚካኤሌን በማስፇቀዴ ወዯ ዯብረ ታቦር አምጥተው የኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሾሟቸው። አሇቃ በአዱስ አበባ እያለ ከመኳንንቱ ከመሳፌንቱ ጋር ያሊስማሟቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ። የመጀመርያው ትንባሆ ይጠጣለ ተብል የተነገረው ሏሜት አንዴ ቀን በቅኔ ማኅላት ፒፓቸው ወዴቆ በመጋሇጣቸው ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአዴዋ ጦርነት ታሊቅ ጀብደ ሇፇጸሙት ሇዯጃዝማች ባሌቻ ዏጼ ምኒሌክ የሚወዶትን ጎራዳያቸውን ሲሸሌሟቸው «ወይ ጎራዳ ወይ ጎራዳ ከቤቷ ገባች» በማሇት በሽሙጥ በመናገራቸው ባሌቻ እገሊሇሁ ብሇው ተነሡ። ይህም አሌበቃ ብሎቸው ከእቴጌ ጣይቱ ጋር በነገር ተኳረፈና መሊ የቤተመንግሥቱ ሰው አዯመባቸው። ዏጼ ምኒሌክ አሇቃን ምን ቢወዶቸው በተሇይ ከዯጃች ባሌቻና እቴጌ ጣይቱ ጋር የፇጠሩትን ጠብ አሌወዯደሊቸውም። በዚህ ምክንያት አሇቃ ገብረ ሏና ከአዱስ አበባ ሇቅቀው እንዱወጡ

ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

Embed Size (px)

DESCRIPTION

አሇቃ ገብረ ሏናከህይወት ታሪካቸው ስንጀምር አንዲንድች የአባታቸው ስም ዯስታ ተገኝ ነው ሲለ አንዲንድቹ ዯግሞ ገብረ ማርያም ነው ይሊለ። ምናሌባት አንደ የአሇም ላሊው ዯግሞ የክርስትና ስማቸው ሉሆን ይችሊሌ። የተወሇደት በዯቡብ ጎንዯር ሀገረ ስብከት በዴሮው የዯብረታቦር አውራጃ ፍገራ ወረዲ፤ ናብጋ ጊዮርጊስ በተባሇው ቦታ በ1814 ዓ.ም ነው። የመጀመርያ ትምህርታቸውን በአካባቢው ከቀሰሙ በኃሊ ወዯ ጎጃም ተሻግረው ቅኔን ተቀኙ። ከዚያም ወዯ ጎንዯር ከተማ ተመሌሰው ከመምሕር ወዯ አብ ወሌዯ ማርያም ጽዋትወ ዜማ፤ ከባሕታዊ ገብረ አምሊክ አቋቋም፤ ከዏቃቤ ስብሃት ገብረ መዴሕን ትርጓሜ መጽሏፌትን እንዱሁም ዴጓን ተምረዋሌ። በዚህ የሰፊ እውቀታቸው የተነሣ በ26 ዓመታቸው ጎንዯር ሉቀካህናትነት ተሾመው ነበር። በዚህም ሹመት ሇሰባት ዓመት ማገሌገሊቸው ይነገራሌ። በፌትሏ ነገሥት ሉቅነታቸው ዯ

Citation preview

Page 1: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

አሇቃ ገብረ ሏና ከህይወት ታሪካቸው ስንጀምር አንዲንድች የአባታቸው ስም ዯስታ ተገኝ ነው ሲለ አንዲንድቹ ዯግሞ ገብረ ማርያም ነው ይሊለ። ምናሌባት አንደ የአሇም ላሊው ዯግሞ የክርስትና ስማቸው ሉሆን ይችሊሌ። የተወሇደት በዯቡብ ጎንዯር ሀገረ ስብከት በዴሮው

የዯብረታቦር አውራጃ ፍገራ ወረዲ፤ ናብጋ ጊዮርጊስ በተባሇው ቦታ በ1814 ዓ.ም ነው። የመጀመርያ ትምህርታቸውን በአካባቢው ከቀሰሙ በኃሊ ወዯ ጎጃም ተሻግረው ቅኔን ተቀኙ። ከዚያም ወዯ ጎንዯር ከተማ ተመሌሰው ከመምሕር ወዯ አብ ወሌዯ ማርያም ጽዋትወ ዜማ፤ ከባሕታዊ ገብረ አምሊክ አቋቋም፤ ከዏቃቤ ስብሃት ገብረ መዴሕን ትርጓሜ መጽሏፌትን እንዱሁም ዴጓን ተምረዋሌ። በዚህ የሰፊ

እውቀታቸው የተነሣ በ26 ዓመታቸው ጎንዯር ሉቀካህናትነት ተሾመው ነበር። በዚህም ሹመት ሇሰባት ዓመት ማገሌገሊቸው ይነገራሌ። በፌትሏ ነገሥት ሉቅነታቸው ዯግሞ በዲኝነት እየተሰየሙ አገሌግሇዋሌ። አሇቃ ገብረ ሏና ጨዋታ አዋቂነታቸው እየታወቀ የመጣው በዚህ ወቅት ነበር። በዚህም እውቀታቸው የትንሹ ዓሉ አጫዋች ሆኑ። አጼ ቴዎዴሮስ ሥሌጣኑን ሲይዙ አሇቃን በቤተ መንግሥት አገኟቸው። አሇቃ የቤተ መንግሥቱን ሰዎች በቀሌዲቸው ሸንቆጥ ስሇሚያዯርጉ መስማማት አሌቻለም ነበር። እንዱያውም ዏጼ ቴዎዴሮስ

«ገብረ ሏና ፌትሏ ነገስቱን ጻፌ፤ ፌርዴ ስጥ .. ገንዘብ ያውሌህ፤ ቀሌዴህን ግን ተወኝ።» ሲለ ተናግረዋቸው ነበር ይባሊሌ። አሇቃ ግን አሊቆሙም።

በተሇይም ዯግሞ በንጉሡ ባሇሟሌ በብሊታ አዴጎ ሊይ «አዴግ / በግእዝ አህያ ማሇት ነው /» እያለ በሚሰነዝሩት ትችት በተዯጋጋሚ ተከሰው ዏጼ ቴዎዴሮስ ዘንዴ ቀርበዋሌ። በመጨረሻ ቴዎዴሮስ ክስ ሲሰሇቻቸው ምሊስ ቀርቶ ታገለና ተሸናነፈ ብሇው ፇረደ። በዚህም

ትግሌ ምሁሩ አሇቃ ተሸነፈ። ንጉሡም እንግዱህ ምን ይበጅህ? ሲለ ጠየቋቸው አሇቃም «ዴሮስ ትግሌ የአህያ ሥራ አይዯሌ» ብሇው በመመሇሣቸው ከአካባቢያቸው ሇማራቅ ሲለ ንጉሡ ገብረ ሏናን ሇትግራይ ጨሇቆት ሥሊሴ አሇቃ አዴርገው በመሾም ወዯ ትግራይ ሊኳቸው። ወዯካቶሉክነት የተቀየረውና ከአንቷን ዲባዱ ጋር በዏጼ ቴዎዴሮስ ዘመን ስሇሆነው ሁለ ዯብዲቤ ይሇዋወጥ የነበረው የዋዴሊው ሰው ዯብተራ አሰጋኽኝ ጥር 1858 ዓ.ም. ሇአንቷን ዲባዱ በጻፇው ዯብዲቤ እንዱህ በማሇት ይህን ሁኔታ ገሌጦት ነበር

«አሇቃ ገብረ ሏናን ንጉሥ መቱዋቸው። ወዯ ትግሬ ወዯ ሊስታ ተሰዯደ። እጅግ ተዋረደ እኔም በዋዴሊ አገኘኋቸው ወዯ ቆራጣም ሄደ» ሲሌ ጽፎሌ።

ዯስታ እንዲሇ ሁለ መከራም ያሇ ስሇሆነ ሁሇቱንም በጸጋ መቀበሌ የሰው ሌጅ ሁለ ግዳታ ነው። ካህናት በአጼ ቴዎዴሮስ ሊይ ባመጹ ጊዜ በአዴማው ካለበት ካህናት መካከሌ አንደ ገብረ ሏና መሆናቸው ስሇታወቀ ዏጼ ቴዎዴሮስ በአሇቃ ገብረ ሏና ሊይ አምርረው ሉቀጧቸው ዛቱ። አሇቃም ሸሽተው ጣና ሏይቅ ሬማ መዴኃኔዓሇም ገዲም ገቡ። በዚያም ባሕታዊ ጸዏዲ ገብረ ሥሊሴ የተባለ የአቋቋም

ሉቅ አገኙ። ሁሇቱም ተወያይተው በጎንዯር አቋቋም ስሌት የመቋሚያውን የአካሌ እንቅስቃሴ ጨምረው ዝማሜውን አዘጋጁት (በኋሊ

ተክላ አቋቋም እየተባሇ የሚታወቀው ነው)። ባህታዊ ጸዏዲ «ከእንግዱህ እኔ ወዯ ዓሇም አሌመሇስም፤ አንተ ይህንን ስሌት አስተምር»

ብሇው አሇቃ ገብረሏናን አዯራ አሎቸው። ከዏጼ ቴዎዴሮስ ሞት በዃሊ በ1864 ዓ.ም. ዏጼ ዮሏንስ ሲነግሡ ከገዲም ወጥተው ወዯ ትግራይ አቀኑ። በመቀጠሌም በቴዎዴሮስ ቤተመንግሥት ሳለ የሚያውቋቸው ምኒሌክ በሸዋ መንገሣቸውን ተከትሇው ሸዋ መጡ። ዏጼ ምኒሌክ በዏጼ ቴዎዴሮስ ቤተመንግሥት ሳለ አሇቃ ገብረ ሏናን ስሇሚያውቋቸው በዯቡብ ጎንዯር የሚገኘውን የአቡነ ሏራን ገዲም ሾሟቸው። በዚያም ጊዜ በአካባቢው ከባዴ ርሃብ በመከሠቱ አሇቃ ከገዲሙ ብር አንዴ ሺ አውጥተው ሇገበሬዎች አከፊፇሎቸው። በዚህም ተግባራቸው ተከስሰው ወዯ አዱስ አበባ መጡ። የፌርዴ ሚኒስቴር የነበሩት አፇ ንጉሥ ነሲቡ ስሕተት ነው ብሇው ፇርዯውባቸው ነበር። ነገር ግን ጉዲዩ በምኒሌክ ዘንዴ ስሇተሰማ ወዯ ዙፊኑ ችልት ተሻገረ። ዏጼ ምኒሌክም ይህ ተግባር ያሸሌማሌ እንጂ አያስቀጣም ብሇው በመፌረዲቸው አሇቃ ነጻ ወጡ። ንጉሥ ምኒሌክ አሇቃን የእንጦጦ ራጉኤሌ አሇቃ አዴርገው ሾሟቸው። እርሳቸውም ትርጓሜ መጻሕፌትን ያስተምሩ ነበር። ጥቂት ጊዜ በአዱስ አበባ እንዯ ተቀመጡ እንዯገና ወዯ ጎንዯር ተመሌሰው፤ ዴንግሌናቸውን አፌርሰው ወይዘሮ ማዘንጊያን አገቡና ተክላ የተባሇ አንዴ ወንዴ ሌጅና በፌታ የተባሇች ሴት ሌጅ ወሇደ። አንዲንዴ ሉቃውንት አሇቃ ገብረ ሏና ሉቅ፤ መሌከመሌካምና የነገሥታቱ ወዲጅ በመሆናቸው በዚያ ዘመን የነበሩ ሴቶች ወዲጅነት ሇማበጀት ይሻሙባቸው ነበር ይሊለ። አሇቃ ዴንግሌናቸውን ያፇረሱት ሆን ብሇው ሳይሆን እኔ አስፇርሰዋሇሁ በሚሌ የወይዛዝርት ውዴዴር የተነሣ ነው ይባሊሌ። የአሇቃ መንፇሳዊ ሕይወት የተናጋው ከዚያ በዃሊ ነው ይባሊሌ። ተክላ ሇትምህርት ሲዯርስ ከላሊው የቤተክርስቲያን ትምህርት ጋር እርሳቸው ከባሕታዊ ጸዏዲ ገብረ ሥሊሴ ጋር ሆነው ያዘጋጁትን ዝማሜ አስተማሩት። አሇቃ ገብረ ሏና ዯርቡሽ ጎንዯርን ሲወርር ሌጃቸውን ወዯ ወል ሌከው እርሳቸው ጎጃም ውስጥ ዘጌ ገዲም ገቡ። በዃሊም ዏጼ ምኒሌክ ዯርቡሽን ሇመውጋት ወዯ ፍገራ መምጣታቸውን ሲሰሙ፤ ከተዯበቁበት ወጥተው ንጉሡን ተከትሇው ወዯ አዱስ አበባ ተመሇሱ። ምኒሌክም እንዯገና የራጉኤሌ አሇቃ አዴርገው ሾሟቸው። ሌጃቸው አሇቃ ተክላ ወል ንጉሥ ሚካኤሌ ዘንዴ እያለ የተንታ ሚካኤሌ በዓሌ ሲከበር ከአባታቸው የተማሩትን ዝማሜ በተመስጦ አቀረቡት። ንጉሥ ሚካኤሌም በዚህ ተዯንቀው በዚያው በተንታ እንዱያገሇግለ አዯረጉ። የተክላ ዝማሜ በይፊ የተጀመረው ያኔ ነው ይባሊሌ። በዃሊ ራስ ጉግሣ የአሇቃ ተክላን ዝና ሰምተው ንጉሥ ሚካኤሌን በማስፇቀዴ ወዯ ዯብረ ታቦር አምጥተው የኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሾሟቸው። አሇቃ በአዱስ አበባ እያለ ከመኳንንቱ ከመሳፌንቱ ጋር ያሊስማሟቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ። የመጀመርያው ትንባሆ ይጠጣለ ተብል የተነገረው ሏሜት አንዴ ቀን በቅኔ ማኅላት ፒፓቸው ወዴቆ በመጋሇጣቸው ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአዴዋ ጦርነት ታሊቅ ጀብደ ሇፇጸሙት ሇዯጃዝማች ባሌቻ ዏጼ ምኒሌክ የሚወዶትን ጎራዳያቸውን ሲሸሌሟቸው

«ወይ ጎራዳ ወይ ጎራዳ ከቤቷ ገባች» በማሇት በሽሙጥ በመናገራቸው ባሌቻ እገሊሇሁ ብሇው ተነሡ። ይህም አሌበቃ ብሎቸው ከእቴጌ ጣይቱ ጋር በነገር ተኳረፈና መሊ የቤተመንግሥቱ ሰው አዯመባቸው። ዏጼ ምኒሌክ አሇቃን ምን ቢወዶቸው በተሇይ ከዯጃች ባሌቻና እቴጌ ጣይቱ ጋር የፇጠሩትን ጠብ አሌወዯደሊቸውም። በዚህ ምክንያት አሇቃ ገብረ ሏና ከአዱስ አበባ ሇቅቀው እንዱወጡ

Page 2: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

ተወሰነባቸው። በጎንዯርና በወል ጥቂት ጊዜ ከሰነበቱ በዃሊ ሌጃቸውን ገብረ ሏና ሞተ ብሇህ ተናገር ብሇው አዱስ አበባ ሊኩት። አሇቃ ተክላ ይህንን መርድ በቤተመንግሥቱ ሲያረደ ምንም እንኳ ገብረ ሏና ከብዙዎቹ ጋር ቢኳረፈም ታሊቅ ሏዘን ሆነ። ከተወሰኑ ቀናት

በዃሊ አሇቃ ራሳቸው አዱስ አበባ ገቡና ጉዴ አሰኙ። ምኒሌክም አስጠርተው ሞቱ ከተባሇው በዃሊ ከየት መጡ ቢባለ «በሰማይ ጣይቱ

የሇች፤ ምኒሌክ የሇ፤ ጠጅ የሇ፤ ጮማ የሇ፤ ባድ ቤት ቢሆንብኝ ሇጠባቂው ጉቦ ሰጥቼ መጣሁ።» ብሇው ሁለንም አሳቋቸው። ጣይቱም መኳንንቱም ይቅር አሎቸው። አሇቃ ገብረ ሏና እዴሜያቸው እየገፊ አዯብም እየገዙ መጡ አዱስ አበባ ተቀምጠውም ትርጓሜ መጽሏፌት ማስተማር ቀጠለ። ዏጼ ምኒሌክ የአብያተ ክርስቲያናቱን የግብዝና መሬት ሇመኳንንቱ በመስጠታቸው ካህናቱ ምንም ባሇ ማግኘታቸው የተቆጡት አሇቃ ገብረ ሏና ተቃውሟቸውን በቀሌዴ ሇዏጼ ምኒሌክ አቀረቡ። ይህም ከወይዛዝርቱና ከመኳንንቱ ጋር መሌሶ አጋጫቸው። ከዚህ በዃሊ አዱስ አበባ መቀመጥ ስሊሌቻለ ሇመጨረሻ ጊዜ ወዯ ዯብረ ታቦር ተመሇሱ። ያኔ ሌጃቸው አሇቃ ተክላ ዯብረ ታቦር ኢየሱስን እሌቅና ተሾመው ነበር። ሇጥቂት ቀናት ዯብረ ታቦር ከሌጃቸው ጋር ሰንብተው ወዯ ትውሌዴ ቦታቸው ናባጋ ጊዮርጊስ መጡ። በእዴሜያቸው መጨረሻ ዝምተኛ ሆነው ነበር ቀዴሞ በሠሩት ሥራ እየተጸጸቱ አንዯበታቸውን ከነገር ዘርቅ ከሇከለ።

ከጥሩ ምግብና ከጥሩ መጠጥ ተቆጠቡ። ቅደሳን መጻሕፌትን ሰብስበው «መሳቂያና መሳሇቂያ አዯረግዃችሁ» እያለ ይቅርታ ይጠይቁ ነበር ይባሊሌ። በዚህ ሁኔታ ከሰነበቱ በዃሊ በ84 ዓመታቸው የካቲት 1898 ዓ.ም. ዏረፈ። አሇቃ ገብረ ሏና በብዙ ሰዎች ዘንዴ

በቀሌዯኝነታቸው ይታወቁ እንጂ በቤተክርስቲያን ታሪክ ወዯር ከማይገኝሊቸው ሉቃውንት አንደ ነበሩ። አሇቃ ሇማ ኃይለ (የዯራሲ

መንግስቱ ሇማ አባት) ሰሇ አሇቃ ገብረ ሃና ሉቅነት ሲናገሩ « የሞያ መጨረሻ እርሳቸው አይዯለም ወይ ? የሏዱስ መምህር ናቸው። የፌትሏ ነገስት መምህር ናቸው። መርሏ እውሩን፤ አቡሻሩን የሚያውቁ ባሇሙያ ናቸው። ሇዚህ ሇዝማሜ እሚባሇው ሇመቋሚያ እገላ ይመስሇዋሌ አይባሌም። ከገብረ ሏና ፉት የሚዘም የሇም።» ብሇዋሌ። ብሊቴን ጌታ ኅሩይ ወሌዯ ሥሊሴም «አሇቃ ገብረ ሏና እጅግ

የተማሩ የጎንዯር ሉቅ ነበሩ። በዚህም በሊይ ኃይሇ ቃሌና ጨዋታ ያውቁ ነበር» በማሇት ይገሌጿቸዋሌ። (ምንጭ (ዚና ሰኔ 1999))

።በ1998 ዚና እንዲጻፇው ዯግሞ አሇቃ ገብረ ሃና የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ ሉቅ ሲሆኑ አቋቋምና ዜማ ቅኔ ከእነ አግባቡ የሚያውቁ እንዯነበሩ ታሪካቸው ያስረዲሌ። አሇቃ ባሌሳሳት የነበሩበት በአጼ ምንይሌክ ዘመን ይመስሇኛሌ። በቅርቡ የሳቸውንና የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ሉቃውንት ታሪክ የያዘ መጽሏፌ የታተመ ስሇኆነ ስሇሳቸውም ኆነ ስሇላልች ባሇ ታሪኮች ጥሩ ግንዛቤ ይኖረናሌ እሊሇሁ። አሳታሚው የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማዯራጃ መምርያ (ዲንኤሌ አበራ፣

2000 ዓ.ም.)

ሃዴጎ -አህያ ሸራህያ

1. ጋዜጠኛው አረፊይኔ ሀጎስ ስሇ አሇቃ ገብረ ሃና መጽሀፌ ጽፎሌ። ታዱያ አሇቃ ከአጼ ተዎዴሮስ ጊዜ ጀመሮ የነበሩ የቤተክርስቲያን ምሁር እንዯሆኑ ነው መጽሀፈ የሚያወራው።ከጊዜው ቀሌዲቸው አንደ እንዱህ ይሊሌ። በአጼ ተዎዴሮስ ቤተመንግስት ሀዴጎ የሚባሌ ባሇሟሌ ነበረ ታዱያ ምንም እንኳን ንጉሱ ቀሌዴ የማያውቁ ኮስታራ ቢሆኑም አሇቃ ግን መኮመኪያ ምክንያት አሊጡም። እናም ሀዴጎን

ባገኙት ጊዜ ሁለ ሀዴጊ ብሇው ነበር አለ የሚጠሩት። አህያ ሇማሇት።ሀዴጎም መረረውና ጃንሆይ ዘንዴ ከሰሳቸው።. ንጉሱ አሇቃን

አስጠርተው ሇምን ሀዴጊ እያለ እንዯሚሳዯቡ ቢጠይቋቸው አይ ጃንሆይ እኔ «አህያ ሸራህያ» እያሌኩ ስጸሌይ ሰምቶኝ እንጂ አሌሰዯብኩትም ብሇው በብሌሀት አመሇጡ።

ጎመን እያበሰሌሁ ነው

2. በእመቤታችን በፌስሇታ ጾም አሇቃ ቤተክርስቲያን አገሌግሇው ሲመሇሱ ባሇቤታቸው ማዘንጊያ የሚበሊ ነገር በጎመን ይሰጧቸዋሌ ጎመኑ አሌበስልም ኑሮ ከምግብ በዃሊ አሇቃ ኆዲቸውን ወዯሳቱ ጠጋ አዴርገው ያሻሻለ። ማዘንጊያ ነገሩ ገርሟቸው አሇቃ ምን እያዯረጉ ነው ይሎቸዋሌ አሇቃም በአሽሙር ጎመኔን እያበሰሌሁ ነው አለ ይባሊሌ።

አይ ጎራዳ አይ አስተጣጠቅ

3. አንዴ የሚኒሌክ መኮንን ስሌብ ነበሩ ይባሊሌ። መኮንኑ አንዴ የጀግንነት ስራ ይሰሩና ሙለ ትጥቅ ከነሌብሱ ይሸሇማለ። አሇቃን ያገኟቸውና “አሇቃ እንዳት ነው?” “አሊማረብኝም” ይሊለ።አሇቃም መሌሰው “አይ አስተታጠቅ አይ አሇባበሥ አይ ጎራዳ አይ ጎራዳ

አይ ጎራዳ” ይሊለ። ላልች መኳንንት መኮንኑን አሇቃ ምን አለህ? ይለታሌ አዯነቁኝ አይ አስተታጠቅ አይ ጎራዳ አለኝ

ይሊሌ።መኳንንቱም ምን አዯነቁህ ሰዯቡህ እንጂ ስሌብ ስሇሆንክ ጎራዲ ነህ – አይ ጎራዳ -የኔ ጎራዲ ነው ያለህ ብሇው አብግነውት አሇቃን ካሌገዯሌኩ ብል በገሊጋይ ነው አሇቃ የተረፈት አለ።

እንዯምን አዯራችሁ

4. አሇቃ ሀሳባቸውን በሰምና ወርቅ በመግሇጽ ጥበባቸው ተወዲዲሪ የሊቸውም ይባሊሌ። ታዱያ አንዴ ቀን አንዴ አውቃሇሁ ባይ ሰውዬ ስሇእርሳቸው ቅኔያዊ አነጋገር ምንም ቦታ እንዯማይሰጥና በቅኔ ቢሰዴቡት እርሱ ዯግሞ ከዚያ በሊይ በቅኔ መሌሶ ሉሰዴባቸው

እንዯሚችሌ ጉራውን ይነዛሌ። ጉራውንም የሰሙት ሰዎች አይ አንተ ሰው! ስሇማታውቃቸው ይሆናሌ እንጂ የሚቻለ አይዯለም።

Page 3: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

ይሰዴቡሀሌ። ሇማንኛውም ከፇሇካቸው ወዯገበያው መሄጃ መንገዴ አከባቢ ስሇማይታጡ ብቅ ማሇት ትችሊሇህ ይለታሌ። ሰውዬውም

ቢያገኛቸው ሇቅኔያቸው የሚሰጠውን መሌስ እያሰሊሰሇ አህያውንም እየነዲ ወዯ ገበያ ሲሄዴ ያገኛቸዋሌ። ከዚያም ሰውዬው «አሇቃ

እንዯምን አዯሩ?» ይሊቸዋሌ። አሇቃም ትኩር አዴርገው ያዩትና የተንኮሌ ሰሊምታ መሆኑን በመረዲት «እግዚአብሄር ይመስጌን ዯህና ነኝ! እናንተስ ዯህና አዯራችሁ ወይ?» ብሇው በትህትና ሇሰሊምታው መሌስ ሰጥተው ይሸኙታሌ። ሰውዬውም ስሊሌተሰዯብኩኝ መስዯብ

የሇብኝም ብል እየተኩራራ ይመሇስና እነዚያን ሰዎች ያገኛቸዋሌ። ኧሃ ከአሇቃ ጋር ተገናኛችሁ? ምንስ ብሇው ሰዯቡህ? ሲለት እርሱም

አይ ምንም አሌሰዯቡኝም እንዱያውም በትህትና ሰሊምታ ተሇዋወጥን። እኔን ሉሰዴቡኝ አይችለም ብያችሁ የሇም? አሇ። እስቲ እንዳት

ነበር የተባባሊችሁት ሲለት አይ እኔ አሇቃ እንዳት አዯሩ ስሊቸው እሳቸውም በትህትና አንገታቸውን ዝቅ አዴርገው “እግዚአብሄር ይመስጌን እናንተስ እንዳት ናችሁ ነው” ያለኝ አሊቸው። ሰዎቹም ካንተ ጋር ላሊ ሰው ነበረ ወይ ሲለት ኧረ የሇም አህያዬን እየነዲሁ

እሄዴ የነበርኩ እኔ ብቻ ነበርኩኝ ሲሊቸው አይ ወንዴሜ ! አንዴ ሰውማ እንዳት አዯራችሁ አይባሌም አንተን ከአህያህ ጋር አንዴ አዴርገው በመቁጠር ነው እንዳት አዯራችሁ ያሎችሁ ብሇው የሰውየውን መሸነፌ እና አህያ መባሌ አበሰሩሇት አለ።

እሱን ይጨርሱና

(5) አሇቃን አንዱት ጉብሌ ነች አለ ያሸነፇቻቸው።ዝናዋን ይሰሙና ሌጅቱዋ ቤት ሄዴው አሳዴሩኝ ይሊለ። ቤት ሇእንግዲ ይባለና እራትም በሌተው የሚተኙበትን መዯብ ጉብሉቱዋ ታሳያቸውና ትንሽ አጎዛ (የበግ /የፌየሌ ቆዲ) አምጥታ ትሰጣቸዋሇች። አሇቃም ይቺማ ታንሰኛሇች ላሊ ጨምሪሌኝ ይሊለ። ጉብለዋም እሱን ይጨርሱና አክሌልታሇሁ አሇቻቸው አለ።

አሸነፇቻቸው

(6) እሩቅ አገር ሄዯው መሽቶባቸው ከሚያውቋቸው ቤተሰብ ቤት ዯርሰው አርፇዋሌ። ቤተሰቡም ካስተናገዲቸው በኋሊ በይ መዯቡ ሊይ አንጥፉሊቸው ብሇው እናቱዋ ሇሌጂቱ ይነግሩዋታሌ። ሌጅቷም የአንዴ ትንሽ ፌየሌ አጎዛ ወስዲ ታነጥፌና ትመጣሇች። አሇቃ አንጥፋሌዎታሇሁና ሄዯው ሉተኙ ይችሊለ ትሊቸዋሇች። ሄዯው ሲመሇከቱ አጎዛዋ እጅግ ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ መዯቡ መሏሌ ሆና አንሳ ትታያቸዋሇች። ይሄኔ ይህች ዴብዲብ እንዴተኛባት መቼ ትበቃኛሇች ይሎታሌ። ሌጅቱም ስትመሌስሊቸው እሱን ከጨረሱ በኋሊ እጨምርሌዎታሇሁ አሇቻቸው ይባሊሌ።

ላሊ እዯግሞታሇሁ

(7) አሇቃ ገብረ ሀና እጅግ በጣም ታዋቂና በነገር እንዯማይሸነፈ በብዛት ሲወራ ሰምቻሇሁ አንዴ ወጣት ኮረዲ ግን እንዲሸንፇቻቸው

ይነገራሌ እስቲ .. አሇቃ ወዯመንገዴ ሲሂደ ይመሽባቸውና ወዯሰው ቤት ጎራ ብሇው የመሸብኘ መንገዯኛ ነኝ ብሇው ይጠይቃለ።

ባሇቤቶቹም ቤት ሇንግዲ ብሇው ያስገቧቸዋሌ። ምግብ በሊሌተው መኝታ ዯረሰ። አሇቃ አይናቸው ቁሌጭ ቁሌጭ ሲሌ ኮረዲዋ «አሇቃ ምን ፇሇጉ?» ስትሊቸው ሌጄ ጎኔን የማሳርፇበት ነገር አምጪሌኝ አሎት። እሷም እሺ ብሊ አንዴ የበግ አጎዛ ሰጠቻቸው። እሳቸውም

«ምነው ሌጄ ይህቺ ትበቃኝ» ሲሎት፤ «እሷን ሲጨርሱ ላሊ እዯግምዎታሇሁ» አሇች ይባሊሌ።

እያሳራኝ ነው

(8) አንዴ ከዚህ በፉት የተረቡት ሰው መንገዴ ሊይ አግኝቷቸው ሉዯብዯብ ሲያባርራቸው እሳቸውም ሲሮጡ ቆይተው ሉዯርስባቸው ሲሆን ቶል ብሇው ሱሪያቸውን ፇተው ሇመጸዲዲት ቁጭ ይሊለ። አሇቃ በነበሩበት ዘመን ይትባሃለ ሰው ጠሊትም ቢሆን የሚገዯሇው፤ የሚዯበዯበው ከነሱሪው እንጂ ሱሪ አውሌቆ አይዯሇም። ይሄ ወንዴምነትም አያሰኝም። መሇኛው አሇቃ ይቺን ሰሩዋ። ሰውየውም ሉነርታቸው (ሉያሳራቸው) እስኪነሱ አጠገባቸው ቆሞ ይጠብቃሌ። እሳቸው ቁጭ እንዲለ ሰውየው እንዯቆመ ሁሇቱን የሚያውቅ ሰው

በመንገደ ሲያሌፌ ሰሊም ብሎቸው የሁሇቱ ነገር ገርሞት «ምን እያዯረጋችሁ ነው?» ይሊቸዋሌ። አሇቃም ፇጠን ብሇው «እያሳራኝ

ነው።» ብሇው መሇሱ። ሉዯበዴባቸው የነበረው ሰውዬ በመሌሳቸው ስቆ ትቷቸው ሄዯ አለ።

አሇቃ ገብረ ሃና ሞቱ

(9) አሇቃ በጣም ቸገራቸውና ሌጃቸውን ሂዴና ንጉስ ሚኒሉክን አባቴ ሞቶ ግን ተስካሩን የማወጣበት ገንዘብ የሇኝም ብሇህ ገንዘብ ተቀብሇህ ና ብሇው ሊኩት። ሌጅም እንዯተባሇው ወዯ ቤተመንግስት ሂድ ያባቱን ከዚህ አሇም በሞት መሇየት ነግሮ እንዯተባሇው ገንዘቡን ይጠይቃሌ። ምኒሉክም እጅግ በጣም አዝነውና አሌቅሰው ገንዘቡን ሰጥተው ይሌኩታሌ። አሇቃም ችግራቸውን ከተወጡ በኋሊ

ምኒሉክን ሉያዪ ጉዞ ወዯ አ.አ. ያቀናለ። በቤተመንግስቱም ያያቸው በመገረም እን…ዳ? አሇቃ ሞተው አሌነበር በማሇት እየተገረሙ ሇምኒሉክ ሉነግሩ ተጣዯፈ። ሚኒሉክም ሲያዩአቸው ገብረሀና ሞተህም አሌነበር ቢሎቸው አሇቃም እንዯርሶ የሚስማማኝ ንጉስ ባጣ ተመሌሼ መጣሁ ብሇው ንጉሱን አሳቋቸው አለ።

Page 4: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

አሬን ስበሊ ከረምሁ

(10) አሇቃ የሚኖሩበት አካባቢ ዴርቅ ጠንቶ ሁለም ስዯት ገባ።አሇቃም ሲጓዙ ውሇው ጥሩ አካባቢ ይዯርሱና የግዜር መንገዯኛ ነኝ ብሇው አንዶን ባሌቴት ሇምነው ሉያዴሩ ይፇቀዴሊቸዋሌ። ላሉት ሊይ ከመዯባቸው ይነሱና ባሌቴቱዋ ምኝታ ጋ ሄዯው አይነ

ምዴራቸውን ተወጥተው ምኝታቸው ተመሌሰው ባሌቴቱዋን መጣራት ይጀምራለ። ሴትየዋም «ምነው? ምን ሆኑ?» ስትሊቸው ቤቱ አይነምዴር አይነምዴር ይሸታሌ እና መተኛት አቃተኝ ይሊለ። ሴትየዋም ኩራዟን ትሇኩስና ፌሇጋ ይጀመራሌ። አሇቃም ተነስተው ወዯ

ባሌቴቲቱ ምኝታ አካባቢ ሄዯው እዚህ ነው እዚህ ነው ብሇው ይጮሃለ። «ኧረ ጉዴ ኧረ ጉዴ እንዳት ቤት ውስጥ ትጸዲጃሇሽ ባይሆን

እኔ አሇሁ አይዯሌ እንውጣ አትይኝም» ብሇው ዴምፃቸውን የበሇጠ ከፌ ያዯርጋለ። ሴትየዋም ጎረቤት እንዲይሰማባት ብሊ አሇቃን ትሇምናቸዋሇች። ከዚያም ትንሽ አጉረምርመው አክርሚኝ ይሊለ። በዚህ ተስማምተው፤ አሇቃም ከርመው ያ የዴርቅ ወቅት ያሌፌና ወዯ

ሀገራቸው ሲመሇሱ የሚያውቃቸው ሰው አግኝቷቸው «እንዳት ከረሙ?» ይሊቸዋሌ።አሇቃም «አሬን ስበሊ ከረምኩ» ብሇው መሇሱ አለ።

አሬን ስበሊ ከረምሁ

(11) አሇቃ ገ /ሀና ከጎንዯር አደ ገነት አፄ ምኒሌክ መናገሻ ሇዯጅ ጥናት ሰንቀው በወረሀው ፆም አካባቢ ይጓዛለ። ጥኌት ወዯ ቤተ መንግስት የወጡ ማታ ወዯ ማዯሪያቸው እየተመሊሇሱ የወረሀውን ፆም ጨርሰው ፌስክ ሲገባ ወዯ ጠጅ ቤቶች ጎራ እያለ መሌከስከስ ይጀምራለ። የያዙት ዯረቅ ስንቅ አሌቆ ወዯ ማርትሬዛቸው ምንዘራ ጀምረዋሌ። ወርሀ ግንቦት ገብቶ ክረምቱ ሉጀምር ሲሌ ውሳኔ ሊይ

መዴረስ ነበረባቸው –ዯጅ ጥናቱን ትተው ወዯ ጎንዯር ማቅናት ወይም እየተሟጠጠች ያሇችውን ኪሳቸውን የሚያዯሌቡበት መንገዴ መፇሇግና ክረምቱን አራዲ ማሳሇፌ፤ ዯጅ ጥናቱንም መቀጠሌ። ታዱያ አንዶን የጠጅ ኮማሪት መሳም ከጀመሩ ቀኖች ተቆጥረዋሌ። አንዴ

ምሽት ግን ተንኮሌ አዘጋጅተው ኖሮ እሆን ብሇው እዲሪያቸውን ሳይወጡ አብረው ይተኛለ። ከሥራ በኌሊ (ከመሳሳም በኌሊ) እንቅሌፌ መጥቶ የምኝታ ጓዯኛቸውን እየረፇረፇ ሳሇ፤ አሇቃ ቀ .. ሰ . ስ ብሇው ከጠፌር አሌጋው እራቅ ብሇው ይኮሱና ይዘውት ወዯ አሌጋው ቀ

–ሰ –ስ ብሇው ይጋዯማለ። ከዚያ የምኝታ ጓዯኛቸውን (የጠጅ ቤቱን) ባሇቤት መቀመጫ አካባቢ አብሰው የቀረውን ባካባቢው ያሌከሰክሱታሌ። ሉቆዩ አስበው ሽታው ስሊስቸገራቸው ሴትዮዋን መቀስቀስ ይገባለ። ምነው ብሇው ሲነቁ ሽታው እያዴቀሰቀሰ የሚያመራው ወዯሳቸው ጉያ መሆኑን የተገነዘቡ ኮማሪት። አሇቃን። ስሇፇጠረዎ በማሪያም ይዠወታሇሁ። የሚፇሌጉትን ሁለ አዯርጋሇሁ። ከመሀሊችን እንዲይወጣ ማሇት። ዯጅ ጥናቱንም ቢሆን እስከሚሳካሌዎ እዚሁ ከኔ ጋር መቆየት ይችሊለ አሎቸው። አሇቃም አይዞሽ ምንም ችግር የሇም ያሇ ነው። አትሰቀቂ ብሇው ያረጋጓታሌ። በዚህ አስባብ አሇቃ ወዯ ጎንዯር ሳይዘሌቁ ክረምቱን ያሇምንም ችግር ያሳሌፊለ።በአዱሱ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ዯጅ ጠኙ ሁለ ምኒሌክ ግብር ሲገባ እሳቸውም ይገኛለ። በመገኘታቸው የተገረሙ

አፄ ምኒሌክም «እንዳ አሇቃ እዚህ ምን ስትበሊ ከረምህ?» ብሇው ሲጠይቋቸው ህ ..ም ብሇው «አሬን ስበሊ ከረምሁ።» ብሇው መመሇሳቸውን ሰምቻሇሁ።

አምባው ተሰበረ

(12) አሇቃ ዴንግሊዊ መነኩሴ ነበሩ። በእነ አሇቃ ዘመን ወይዛዝርት መነኩሴዎችን ካሳቱ ሇነሱ ወይ ሇቤተሰቦቻቸው የግብር ምህረት ይዯረግሊቸዋሌ አለ። እንዯጀግናም ይወዯሳለ። ሰሇዚህ መነኩሴን ሇማሳት እና ሇመገናኘት የማይዯረግ ጥረት የማይፇነቀሌ ዴንጋይ የማይቧጠጥ ዲገት የሇም። እንዯሚታወቀው የታቦት ንግስ ቀን ዴግስ በየቦታው ይኖራሌ።ካህናትም ይጠራለ ይባርካለ ይበሊለ ይጠጣለ።አንዴ ቅዲሜ ቀን በዋሇ ንግስ እሇት የእነአሇቃም የካህናት ቡዴን ከቀትር በኋሊ ወዯእነማዘንጊያ ቤት ተጉዞ ሲበለ ሲጠጡ ሲጫወቱ ውሇው አመሻሹ ሊይ ዴንግሊዊው መነኩሴ ገብረ ሃና መጠጥ አዲክሟቸው ኖሮ ካህናት ጓዯኞቻቸው እና የማዘንጊያሽ ቤተሰብ ይስማሙና አሇቃ እዚያው እንዱያዴሩ ትተዋቸው ይሄዲለ። አሇቃም አዯሩ። አዲራቸው ግን የወትሮው አሌነበረም። ከማዘንጊያ ጋር ነበር። ማዘንጊያም እንዯጎጃሞች አምባው ተሰበረ እንዯነጅበሊ ይፇር የነበረ አለዋ። መነኩሴው ዴንግሌናቸውን አፇረሱ። በማግስቱ አሇቃ አዝነው ወዯ ሚያገሇግለበት ቤተ ክርስቲያን ሄዯው የዯረሰባቸውን ተናገሩ። ካህናቱም ምን ሲዯረግ አለ። አሇቃም የእናንተስ ስራ ተገቢ ነው ጓዯኛ ጥል መሄዴ አለ። አሇቃና ማዘንጊያም ተጋቡ።

አሇመመጣጠን

(13)ማዘንጊያን ካገቡ በሁዋሊ የቁመታቸው ያሇመመጣጠን ችግር ፇጥሮባቸው ነበር ይባሊሌ። አሇቃ በጣም አጭር ማዘንጊያ በጣም ረጅም! ታዱያ ሲራ ሲጀምሩ ቢያንስ ከማዘንጊያ ግማሽ አካሌ በታች መውረዴ ግዳታቸው ነበር። በስራ ወቅት መሳሳምም ሆነ ማውራት አይመቻቸውም። ስሇዚህ ስራ ሉጀምሩ ሲለ በይ ማዘንጊያ ዯህና ሰንብቺ እኔ ወዯ ቆሊ መውረዳ ነው ብሇው ይሰናበታለ ይባሊሌ።

አሇቃ ወረኃና በጣም አጭር – ዴንክዬ ሰው ናቸው

Page 5: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(14)ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያሽ ዯግሞ ሲበዛ 1ሜትር ከ80 ናቸው። መንገዴ ውሇው ወዯቤታቸው ሲመሇሱ ወይዘሮ ማዘንጊያሽ

ሠማዩን አይተው አሇቃ ዝናብ ሉዘንብ ነው መሰሇኝ ይሎቸዋሌ። ከዚያ አሇቃ ከኋሊቸው ኩስ ኩስ እያለ ሲመሌሱሊቸው! «እኔ ምን አውቃሇሁ ሇሰማዩ ቅርቡ አንቺ ነሽ» አሎቸው ይባሊሌ።

ገብተሽ አሌቀሽ

(15)አንዴ ቀን ከወዲጃቸው ዘንዴ ዴግስ ተጠርተው ሄዯው እዚያ ውሇው ወዯ ቤታቸው ሲመጡ አሽከራቸው በር ሲከፌት አስቀዯመው

አሇቃ ገብተው የባሇቤታቸውን መግባት ሲጠባበቁ ትንሽ ዘግየት ስሊለ «እባክሽ ገብተሽ ገብተሽ አሌቀሽ እንዯሆን በሬን ሌዝጋበት» አለ። የቁመታቸውን መርዘም መናገራቸው ነው።

ሇሰማይ የምትቀርቢ

(16)ወ /ሮ ማዘንጊያ የአሇቃ የህግ ሚስት ረጅም ነበሩ። መንገዴ አብረው ሲሄደ ወ /ሮ ማዘንጊያ ወዯ ሰማይ ያዩና «አሇቃ ዝናብ

የሚዘንብ ይመስልታሌ ብሇው ይጠይቃለ»። አሇቃም ሲመሌሱ “ሇሰማይ የምትቀርቢ አንቺ አይዯሌሽም እንዳ?” “እኔ ምኑን

አውቀዋሇሁ” ብሇው ባሇቤታቸውን በቁመታቸው ምክንያት ተረቧቸው።

እዚያም ቤት እሳት አሇ

(17)አሇቃ የጎረቤት ፌቅር ይጀምሩና ባሇቤታቸው ወ /ሮ ማዘንጊያ ዉኃ ሉቀደ ሲወርደ ጎረቢት ፌቅርን ሌትቃመስ ትመጣሇች።

መጥታም ከአሇቃ ጋር ሲንጎዲጎደ ሳያስቡት ወ /ሮ ማዘንጊያ ቢዯርሱባቸው ውሽምዬም ከመዯንገጧ የተነሳ ሌጅዋን ያነሳች መስሎት

ያሇቃን ሌጅ አንጠሌጥሊ ትሮጣሇች። ነገሩ የገባቸው ማዘንጊያም ሌጁን አንስተው «አሁን እዚህ እሳት ውስጥ ሌክተተው?» ቢሎቸው

አሇቃም ማዘንጊያ እዚያም ቤት እሳት አሇ ብሇው ሌጁን አተረፈ አለ። ከርታታ (Jun 11, 2005)

በጃቸው

(18)አሇቃ በጣም ሴሰኛ መሆናቸው ይነገራሌ። በአንዴ ወቅት አንዱት ወጣት አይተዋት በመውዯዲቸው ወሊጆችዋን እንዯምንም ብሇው በማስፇቀዴ ያገቧታሌ። አንሶሊ የመጋፇፉያው ጊዜ ሲዯርስ አሇቃ ወረዴ ብሇው ስራ ሉጀምሩ ሲለ እንትናቸው ተኝቶ አሌነሳ እምቢ ይሊቸዋሌ። ቢታገለ ቢታገለ አሌተሳካሊቸውም። ስሇዚህ ላሊ አማራጭ በመውሰዴ ሇእጃቸው ተጨማሪ ስራ ሰጥተው ሲያሰሩ ያዴራለ። መከራዋን ስታይ ያዯረች ሌጅም ጠዋት ሇሽንት እንዯወጣች በዚያው ጠፌታ ወዯ ወሊጆችዋ ትሄዲሇች። ችግሯን ግን ዯፌራ አሌነገረቻቸውም። ይሁንና አሇቃ ሳያፌሩ ሽማግላ ሰብስበው ወዯ ሌጂቱ ቤት ይመጣለ። ሽምግሌናም ይጀመራሌ። ሇምን ትተሻቸው

እንዯመጣሽ፤ ምን እንዯበዯለሽ ንገሪን ትባሊሇች። እንዳት ዯፌራ ትናገር! ተቸገረች። በመጨረሻም ሲያዋክቧት ግራ ገባትና በእጃቸው …..ብሊ የሚቀጥሇውን መጨረስ ሳትችሌ ትቀራሇች። አሇቃም ምን ሇማሇት እንዯፇሇገች ይረደና ወዱያውኑ ሇሽማግላዎች እስቲ

እግዜር ያሳያችሁ! ዴሮውንስ ሊይበጀኝ ነው ያገባኋት በጃቸው የምትሇኝ? ብሇው ሇጊዜው ጉዲቸው ሳይወጣ አሸንፇው ወሰዶት ይባሊሌ።

ዯርቆ ተንጣጣ

(19)አንዴ ሰሞን አሇቃ በጣም ቆንጆ ሌጅ ያገባለ። ከዚያም ያው እንዯ ባህሌ ወጉ ሌጂቱ እሳቸው ጋ ሌታዴር ቤታቸው ትሄዲሇች። እናም ቀኑ ተገባድ ማታ ሊይ አሇቃ ቆጥ ሊይ ወጥተው ሲጠብቋት እሷ ማታ ወዯ ቤተሰቦቿ ከዴታ ሌትሮጥ ከቤት ስትወጣ ውጪው እንዯአጋጣሚ ዝናባማ ስሇነበር አዴሌጧት ትወዴቅና ተመሌሳ ቤት ትገባሇች። ቤት ገብታም ምዴጃ ዙሪያ ተቀምጣ ሌብሷን ስታዯርቅ

ሳት ይሊትና ጡጥ ታዯርጋሇች። ይህን የሰሙት አሇቃ «አንቺ አትተኝም?» ይሎታሌ። እሷም «እስኪ ይቆዩ ሌብሴ ምጥጥ ምጥጥ

ይበሌሌኝ» ትሊሇች። እሳቸውም እሺ ብሇም ዝም ሲለ ሌጂቱ አሁንም ዯግማ ዛጥ ታዯርጋሇች።በሁኔታው የተቆጡት አሇቃ በስጨት

ብሇው «አንቺ አትተኝም?» ሲሎት። እሷ «እስኪ ይቆዩ…ሌብሴ ይዴረቅ ትሊሇች።» ከዚያም አሇቃ ቀጥሇው «ኧረ …ኤዱያ …ሌብስሽ ዯርቆማ እየተንጣጣ» ብሇው ባሽሙር ጠቅ አረጓት ይባሊሌ።

እሷ ትታቀፊሇች

(20)የመሸባቸው መንገዯኞች አሇቃ ገብረሀና ቤት ምሽቱን ሇማሳሇፌ ይጠይቁና እንዯ ባህለ አሇቃ “ቤት ሇእንግዲ” ብሇው ማዯሪያ

ይሰጧቸዋሌ። እንግድቹም ፇረሶቻቸውን እዯጅ አስረው ይገባለ። አሇቃንም «እባክዎ ፇረሶቹ እርቧቸዋሌና ሳር ይስጡሌን» ብሇው

Page 6: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

ይጠይቃለ። አሇቃም «ምን ችግር አሇ ታዱያ ከውጭ አጭጄ አመጣሊቸዋሇሁ» ይሊለ። ነገር ግን የአንደ እንግዲ አይን ማዘንጊያ ሊይ

ሲቁሇጨሇጭ ያጤኑት አሇቃ፤ ነገሩ ስሊሊማራቸው ማዘንጊያን ነይ እስቲ ተከተይኝ ይሊለ። እንግድቹም«ሇምን እሳቸውን (ማዘንጊያን) ያዯክማለ?» ብሇው ይጠይቃለ። አሇቃም «አይዯሇም እኮ እንዱያው እኔ ሳጭዴ እርሷ ትታቀፊሇች ብዬ ነው» በማሇት ስጋታቸውን በዘዳ ገሇጹ።

ውዲሴ ማርያም ሌዯገም

(21)አሇቃ ገብረሀና የማይሇመዴ ሇምዯው ማታ ማታ ሰራተኛቸው ጋ ብቅ ሳይለ አያዴሩም ነበር። አንዴ ቀን ሰራተኛቸው ጋ አምሽተው ቆይተው ቀስ ብሇው ተዯብቀው ገብተው ይተኛለ። ትንሽ እንዯቆዩ እንዯገና ያምራቸውና ቀስ ብሇው ምንም ሳያሰሙ እራቁታቸውን

ሉሄደ ሲነሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ነቄ አለና «አንቱ ወዳት ኖት በዚህ በጭሇማ» ብሇው ወይዘሮ ማዘንጊያ ሲጠይቋቸው። «ቆዪ እስኪ አንዳ ውዲሴ ማርያም ዯግሜ ሌምጣ»አለ። «ታዱያ ውዲሴ ማርያም እራቆት ተኩኖ ነው የሚዯገም?» «ምን ሊዴርግ? እራቁቴን ሆኜ

እንኳን ብትሰማኝ» ብሇው እርፌ።

ቁጭ ብዬ ሳመሽ

(22)ውሽምዬ አሇቃ ሲወጡ ቤት ይመጣሌ እና ተማዘንጊያ ጋር ተሊምዯው ኖሯሌ።አሇቃ ከውጭ ዴክም ብሎቸው መጥተው ዯጃፌ

ያሇች መዯብ ሊይ ቁጭ ብሇዋሌ። ማዘንጊያም ከውሽምዬ ጋር የስንብት ሲሳሳሙ አሇቃ አይተው ዝም ብሇዋሌ። ውሽ…ም በጓሮ ተሸኝቶ ማዘንጊያ ወዯ ዯጃፌ ብቅ ሲለ አሇቃን ያዩዋቸዋሌ። «አሇቃ መጥተዋሌ እንዳ?» ይሊለ። «እንዳ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳመሽ አሊየሽኝም

እንዳ» ብሇው ማዘንጊያ ሲሳሙ ማየታቸውን ተናገሩዋ። ታዱያ ይሙቱ እንዳ ታፌነው?

ጉዴ ባይ ብዬ መጣሁ

(23)አሇቃ ከስራ በጣም ዯክሟቸው ያሇሰአት ወዯ ቤት ይመጣለ። ሌክ እቤት እንዯዯረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አዴርገው ወዯ ቤት ሳያንኳኩ ..ሰተት ይሊለ ሌክ እንዯገቡ የሳቸው [የአሇቃ] ቅርብ ጓዯኛቸው አሌጋቸው ሊይ

ከማዘንጊያ ጋር ጉዲዩን ተያይዞት ያያለ። አሇቃም ተገርመው «እና…ንተ» ቢሌዋቸው። ማዘንጊያሽ እና ጓዯኛቸው ዯንግጠው «አሇቃ

ምነው ያሇሰአቶ» ቢሎቸው እሳቸውም መሌሰው «የስራ ባሌዯረቦቼን ጉዴ ባይ ብዬ መጣሁ» አለአቸው።

አስበጂና ሊኪሌኝ

(24)የአሇቃ ገብረሀና ጎረቤት የሆኑት አንዱት ወ /ሮ የአሇቃን ባሇቤት ወ /ሮ ማዘንጊያን ከአንዴ ጎበዝ ጋር አስተዋውቃ ሁሇቱ በየጊዜው ከቤቷ እየተገናኙ የሌባቸውን ይወያያለ። ከእሇታት አንዴ ቀን አሇቃ ቤተ ክርስቲያን ተሳሌመው ሲመሇሱ ቤታቸው የፉጥኝ ታስሮና

ተዘግቶ ስሊገኙት ባሇቤታቸው ወ /ሮ ማዘንጊያ ወዳት አንዯሄደ ጎረቤታቸውን ይጠይቋታሌ። እርሷም «መዯብ እየሰራሁ ስሇሆነ

ማእዘኑን እያበጀችሌኝ ነው» በማሇት መሌስ ትሰጣሇች። እርሳቸውም “ቡና ስሇጠማኝ ቶል አስበጅና ሊኪሌኝ” በማሇት ትክክሇኛውን መሌእክት በዘዳ አስተሊሇፈ አለ።

ማን ዯፌሮ ይገባሌ

(25)አሇቃ ሚስታቸው የቂጥኝ በሽታ ይዟቸው ወሸባ ገብተው (የቤት ውስጥ ህክምና ) ከቤት ተኝተዋሌ። በሽታውን ማን እንዲስያዛቸው ሲመረመሩ ማንዯፌሮ የሚባሌ የመንዯር አውዯሌዲይ መሆኑን ሰምተዋሌ። ታዱያ አንዴ ወዲጃቸው የሆነ ሰው «ኧረ

ሇመሆኑ ከርስዋ ቤት ማን ገብቶ ነው ሚስትዎን ቂጥኝ ያስያዛቸው?» ብል ቢጠይቃቸው «አዬ ወንዴሜ ያስያዛትንማ ማን ብዬ

ሌንገርህ ከኔ ቤት ማን ዯፌሮ ይገባሌ?» ብሇው መሇሱሇት ያስያዛት ማንዯፌሮ ነው ማሇታቸው ነው።

ምሌምልች

(26)ሇእንጦጦ ማርያም ይመስሇኛሌ ጣይቱ ሇመዘምራንነት ዴምጸ መረዋ የሆኑ ስሌቦችን ሇአገሌጋይነት ይሰጣለ። እነዚህ መዘምራን ከአሇቃ ጋር በምን እንዯተጣለ አይታወቅም። አሇቃ እነሱን እናንተ ምሌምልች ይሎቸዋሌ። መዘምራኑም ምኒሌክ ዘንዴ ይከሳለ ተሰዯብን ብሇው። አሇቃም ተጠርተው ሲጠየቁ አሌተሳዯብኩም ይሊለ። ከዚያ ምን ብል ነው አሇቃ የሰዯባችሁ ይሊለ ምኒሌክ። መዘምራኑ አፌረው ዝም ሲለ አሇቃ ምን ትሊሇህ ይሎቸዋሌ። አሇቃም አሌተሳዯብኩም እቴጌ ጣይቱ ከአገሌጋዮቻቸው መካከሌ መርጠው መሌምሇው ሇእንጦጦ ማርያም ስሇሰጡ ነው ምሌምልች ያሌኩት አለ። ምኒሌክም ስቀው ዝም አለ አለ።

Page 7: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

ጭን እያነሱ መስጠት

(27)የምኒሌክ ወዲጅ የሆኑትን አሇቃ በተረባቸው እትጌ ጣይቱ በጣም ይጠሎቸው ነበር አለ። እናም አንዴ ቀን በአሌ ነበር በአለን ረሳሁት ሇአሇቃ እቴጌ አንዴ የበሬ ንቃይ ይሌኩሊቸዋሌ። አንዴ ጊዯር ወይም ወይፇን የጠበቁት አሇቃ በተሊከሊቸው የበሬ ንቃይ እግር

(ጭን) ተናዯው። «አይ እተጌ እንዱያው ሇሰው ሁለ አንዲንዴ ጭን እያነሱ እየሰጡ ሇምኒሌክ ምን ሉተርፊቸው ነው? አይይ ኧረ ይሄን ሇማንም እግር እያነሱ መስጠቱን ቢተውት ይሻሊሌ።» ብሇው በመናገራቸው ከምኒሉክ ቤተመንግስት ሇመጨረሻ ጊዜ ተባረዋሌ።

ዋናውን ይዘው

(28)አሇቃ በቀሌዲቸው በመወዯዴም ይሁን በመፇራት የሚፇሌጉትን የማግኘት እዴሊቸው ሰፉ ነው ይባሊሌ። በመሆኑም አንዴ ሇቤተመንግስት ሰዎች ቅርብ የሆኑ ታዋቂ እመቤት ቤት በእንግዴነት ይገቡና በዚህም በዚያም ብሇው በዴብቅ ከእመቤቲቱ ጋር ወሲብ ይፇጽማለ። ከዚያም ሇካ ባሌጠረጠሩበት መንገዴ ሚስጥሩ ሾሌኮ ቤተክርስቲያን ከባሌዯረቦቻቸው ጆሮ ገብቶ ባሌዯረቦቻቸውን አስቆጥቷቸዋሌ። አጅሬ ይህን ጉዴ ሳይሰሙ እንዯሌማዲቸው ስራቸውን ሰርተው አዴረው ጠዋት አገሌግልት ሉሰጡ ወዯ ቤተክርስቲያን ሲሄደ ቀሳውስቱ ተመካክረው ከሴት ጋር አዴረው መጥተው ቤተክርስቲያናችንን ሉያረክሱብን አይገባቸውም ብሇው ሰዴበው ያብርሯቸዋሌ። አሇቃም ባጋጠማቸው ነገር አዝነው ከቤተክርስቲያኑ ይወጡና ካጥር ውጪ ዴንጋይ ሊይ ቁጭ ብሇው ዲዊታቸውን እየዯገሙ ሳለ እመቤቲቱ ፇረስ ሊይ ቁጭ ብሇው ከነአጃቢያቸው ይመጡና ከፇረሱ ወርዯው ወዯ ግቢ ያመራለ። በዚህን ጊዜ አሇቃ

ብዴግ ይለና «በንጉስ አምሊክ ይመሇሱ! ወዯ ውስጥ ሉያሌፈ አይገባዎትም» ብሇው ይጮሀለ። ሰው ግራ ገብቶት «ምነው አሇቃ ! ምን

እያለ ነው?» ሲሌ እሳቸውም ምንም የላሇው ምስኪን ካሌተፇቀዯሇት እሳቸው ዋናውን ይዘው እንዳት ሉገቡ ይችሊለ?» በማሇት ሇሴትየዋ በሚገባ ዘዳ ተናግረው በማሳፇር መሇሷቸው ይባሊሌ።

እኔ ሇነካሁት

(29)አሇቃ እንዱሁ ሴት ጋር ያዴሩና ጠዋት ቤተክርስቲያን ሲሄደ ይከሇከሊለ እንዲይገቡ ያያቸው ሰው ስሇነበር። እናማ በሴቶች በር በኩሌ ሄዯው ዛሬ ሴቶች አይገቡም እዚህ ከገርገራው ውጪ ሆናችሁ ጸሌዩ ብሇው ሴቱን ሁለ ከሌክሇው ካህናቱ ገርሟቸዋሌ አንዴም

ሴት ሳያዩ በመቅረታቸው። «ምን ሆነው ነው?» ሲለ አንዴ ያሇቃን ስራ ያየ ካህን «አሇቃ ከሌክሇው ነው ሴቶች እንዲይገቡ» ብል

ያስረዲሌ።አሇቃም ተጠርተው ሲጠየቁ «እኔ ሇነካሁት ከተከሇከሌኩ እነሱ ይዘው እንዳት ይግቡ» ብዬ ነው አለ።

መውጫችንን ነዋ

(30)ቦታው የት እንዯሆነ አሊውቅም ብቻ ጣይቱ በእንጨት ዯረጃ ወዯ ፍቅ ይወጣለ። ዴሮ ያው ግሌገሌ ሱሪ አሌነበረም ፍቅ ሲወጡ አሇቃ ዯረጃው ስር ሆነው አንጋጥጠው የጣይቱን ምስጢር ያያለ። ጣይቱም መሇስ ብሇው ወዯታች ወዯ አሇቃ አዩና አሇቃ «ምን እያዩ

ነው?» ቢሎቸው። «መውጫችንን ነዋ» አሎቸው።

ኩኩለ

(31)መኳንንቱ በአሇቃ ፌጥነት የሰሊ አቃቂር ምን እናዴርግ ብሇው መከሩ። ነገ ሁሊችንም እንቁሊሌ ይዘን እንምጣና አሇቃን እናፊጣቸው ብሇው ተስማምተው በማግስቱ ጉባኤ ሁለም ከኪሱ እንቁሊለን ብቅ ሲያዯርግ አሇቃም በቅጽበት እጃቸውን አርገፇገፈና ኩኩለ አለ። ከዚያም ሇጥቀው ይህንን ሁለ እንቁሊሌ ያስወሇዴኩት እኔ ነኝ አለ ይባሊሌ። መኳንንቱ ሁለ ሴት ድሮ ሆነ።

በጠማማ ጣሳ

(32)በአሇቃ ተረብ በተዯጋጋሚ ጥቃት ዯርሶበት በቁጭት ሊይ የነበረ ሰው እርሳቸውን የሚተርብበት ጥሩ አጋጣሚ በማግኘቱ እጅግ በጣም ዯስ ይሇዋሌ። ይሄውም አሇቃ እሰው ቤት እንጀራ በምስር ወጥ ተጋብዘው እስኪጠግቡ ይበለና በወጡ የተሇቃሇቀውን አፊቸውንም ሆነ ከንፇራቸውን ሳይታጠቡ ሰው ወዯተሰበሰበበት አዯባባይ ይመጣለ። ሰውዬውም ያገኘውን አጋጣሚ በመጠቀም በሰው

ፉት አዋርዶቸው ዝና ሉያገኝ በመጣዯፌ፤ «አሇቃ! በዛሬው ገበያ የምስር ዋጋ ምን ያህሌ ነበር?» ይሊቸዋሌ። አሇቃም የሰውየውን ተረብ በቅጽበት ይረደና ቀና ብሇው ሰውየውን ሲያዩት ጉንጩ በጣም የከሳና የተጣመመ መምሰለን ይረዲለ። ታዱያ ሇሰውየው የሚሰጡት

መሌስ ምን መሰሊችሁ። «አይ ሌጄ! ምስርማ ዛሬ ተወድ በጠማማ ጣሳ በብር አንዴ ሲሸጥ ውሎሌ።» በማሇት የጉንጩን መጣመም ጠቆም አዴርገው ቆሽጡን አሳረሩት ይባሊሌ።

አስዯግፇውት አመሇጡ

Page 8: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(33)አሇቃ መቼም ሲናገሩ ሇነገ የሇም እና አንደን ዱያቆን አበሳጭተውት ሉዯበዴባቸው ይፇሌጋቸዋሌ።እናም አንዴ እሇት በሩቅ ያዩትና ሮጠው እንዯማያመሌጡት ሲገባቸው ቶል ሮጥ ብሇው አንዴ ዘመም ወዲሇ ጎጆ ይሄደና ሉወዴቅ ያሇውን የጎጆውን ግዴግዲ በጃቸው ዯግፇው እንዯቆሙ፤ ዱያቆኑ ይዯርስባቸውና ምን እያዯረጉ እንዯሆነ ይጠይቃቸዋሌ። እሳቸውም ግዴግዲው ሉወዴቅ ስሇሆነ ዯግፇው መቆማቸውን እና እሱ ቢተካሊቸው አጣና አምጥተው ግዴግዲውን እንዯሚያስዯግፈ ነግረውት እሱ ሲተካሊቸው አሇቃ አስዯግፇውት አመሇጡዋ። አይ የያዛቸው ቀን እኔ የሇሁበትም ቆርጦ ቆርጦ ነው የሚጥሊቸው።

በሰው አገር ቀረሁ

(34)አሇቃ መንገዴ ወጥተው ይመሽባቸውና የመሸበት እንግዲ ብሇው ሰው ቤት ይጠጋለ። በኋሊም ያረፈባት ሴትዮ ያሇቃን ተረብ ታውቅ ኖሮ ተጨንቃ ተጠባ አሳ ወጥ ሰርታ እራት ታቀርባሇች። ያው ሴትየዋም አሳው ወጥ ሊይ የማይገባበትን ውሀ ጨምራበት ነበርና ትንሽ ቀጠን ብል ነበር። ታዱያ አሇቃም የቀርበሊቸውን እራት ጥርግ አዴርገው ከበለ በኋሊ ሇቅሶ ይጀምራለ። እንዯው ያዙኝ ሌቀቁኝ

ሰዎቹም ተጨንቀው አረ አሇቃ ምነካዎ? ብሇው ቢጠይቁ «አዬ አሳ አገሩ ሲገባ እኔ በሰው አገር ቀረሁ» ብሇው የሴትየዋን የአሳ ወጥ በዯንብ አሇመስራት ተናገሩ።

ከአሌጋ ሊይ ወዴቄ ነው

(35)አሇቃ አንዴ ቀን መንገዴ መሽቶባቸው አንዱት ሴትዮ ቤት እንዴታሳዴራቸው ሇምነው ቤት ሇእንግዲ ብሊ አስገባቻቸው። አሇቃ ያው እንዯሚተረከው ቅንዝራም ቢጤ ናቸው። እራት በሌተው ከጨረሱ በኋሊ በለ እኔ መዯብ ሊይ እርሶ መሬት ሊይ ተኙ ብሊቸው ተኙ። ከዚያ ጨሇማን ተገን በማዴረግ ሴትየዋ መዯብ ሊይ ዘፌ ብሊው መዲሰስ ይጀምራለ። ሴትየዋም በዴንጋጤ ነቅታ እንዳ ምን እየሰሩ ነው ስትሊቸው ከአሌጋ ሊይ ወዴቄ ነው አሎት። እንዳት መሬት ተኝተው ስትሊቸው እኔንስ የገረመኝ እሱ አይዯሌ አሎት ይባሊሌ።

የተሌባ ማሻው ሚካኤሌ

(36)አሇቃ ከአዱስ አበባ ወዯ ጎንዯር ሲመሇሱ ያው የግዴ የአባይን በረሀ ማቋረጥ ነበረባቸው። አብረዋቸው የነበሩ መንገዯኞች በቃ

የአባይ ሽፌታ ሉዘርፇን ነው ብሇው ሲያሇቃቅሱ። አሇቃ ብራችሁን ሰብስቡና አምጡ ብሇው – መንገዴ ሲሄደ ተሌባ እየወቀጡ የሚበለበት ሙቀጫ ውስጥ ብሩን በሙለ ይጨምሩና አፈን ወትፇው፤ ሙቀጫውን የቤተ ክርስቲያን ጨርቅ አሌብሰው ሇአንደ

መንገዯኛ እንዯታቦት አሽክመው ሲጓዙ ሽፌቶቹ ዘንዴ ይዯርሳለ። ሽፌቶቹም ብቅ ብቅ ይለና «ምንዴናችሁ?» ይሊለ። አሇቃም ፇጠን

ብሇው «ታቦት ሌናስገባ ይዘን የምንመጣ መንገዯኞች ነን» ይሊለ። አንደ ሽፌታም «የታቦቱ ስም ማን ነው?» ይሊሌ። አሇቃም «የተሌባ

ማሻው ሚካኤሌ ነው» ብሇው መሇሱ። ሽፌቶቹም ተሳሌመው መንገዯኞቹም በሰሊም በረሀውን አሇፈ።

ወሊሂ ኑ እንብሊ

(37)አሇቃ ከሩቅ ቦታ ወዯ አገራቸው ሲመሇሱ ሽፌቶች ሉዯርሱባቸው ሲሌ ያሊቸውን ገንዘብ አገሌግሌ ውስጥ ከተው ጠበቁዋቸው። ሇሽፌቶቹም ኑ እንብሊ ወሊሂ ጥሩ የድሮ ወጥ ነው ቢሎቸው እኛ የእስሊም ስጋ አንበሊም ብሇው ትተዋቸው ሔደ ይባሊሌ።

ግም ግም ሲሌ

(38)ሉቁ ገብረሀና በሀያ ስዴስት ዓመታቸው ጎንዯር ውስጥ ሉቀ ካህናት ሆነው ተሾሙ። በዚህ ጊዜ አንዱት ጎንዯሬ ዘንዴ ጠበሌ

ተጠርተው ቢሄደ የሚወጡት ሰዎች ሁለ «ጠሊው ጥሩ አይዯሇም» ሲለ ይሰሙና ተመሌሰው ወዯቤታቸው ይሄዲለ። ሴትዮዋም በመቅረታቸው አዝና ቤታቸው ሄዲ «ምነው አባ ጠበሌ ጠርቼዎት ሳይመጡ ቀሩ?» ብትሊቸው “ኧረ መጥቼ ሰው ግም ግም ሲሌ ጊዜ

ነው የተመሇስኩት።” አሎት።

ቢሻን እንበሊሇን ቢሻን እንጠጣሇን

(39)በሀገራችን እንዯተሇመዯው ዴግስ ካሇ ቄሱም ሼሁም ሁለም እንዯየሀይማኖቱ ይጠራለ። አዝማሪዎችም አይቀሩም። ስሇዚህ የአሇቃ ግዲጅ አንደ ዴግስ መሄዴ ነው። ሴትየዋ ያው እንዯነገሩ አሸር ባሸር የሆነ ዴግስ ብጤ አዴርጋ ኖሮ አሇቃ ወጡም ቅጥንጥን

ጠሊውም ውሀ ውሀ ብልባቸው ኖሯሌ። ዯጋሽ መጥታ አሇቃ ይብለ እንጂ ትሊሇች። አሇቃም «የመጣንበትን ቢሻን እንበሊሇን ቢሻን እንጠጣሇን» ብሇው የሌባቸውን ተናገሩዋ ዴግሱን የፇቀደ መስሇው።

ከመሶብዎ አይጡ

Page 9: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(40)ሰው መቼም ወድም ይሁን ፇርቶ አሇቃን ይጋብዛቸዋሌ። አንዴ ቀን ሉጋበዙ ወዯ አንደ ቤት ጎራ ብሇው እንዯተቀመጡ ጋባዥዋ ሴት እንጀራ ሇማቅረብ መሶቡን ከፇት ስታዯርገው ትንሽ አይጥ ዘሊ ትወጣና ትሰወራሇች። አሇቃም ይህችን ጠንቀኛ አይጥ አይተዋት እንዲሊዩ ጸጥ ብሇዋሌ። ርቧቸው ስሇነበረ ከራሳቸው ጋር እየታገለ እስኪበቃቸው ዴረስ ይበሊለ። ከዚያም በመጨረሻ ማእዴ ሲነሳ

መመረቅ የተሇመዯ በመሆኑ እንዱህ ብሇው ይመርቃለ ;- በሊነው ጠጣነው ከእንጀራ ከወጡ እ /ር ይስጥሌኝ ከመሶብዎ አይጡ።

የመጣሁበት ነው

(41)አሇቃ ገብረሀና አንዴ ጣና ሀይቅ ሊይ ካሇ ዯሴት ሊይ የምትኖር ሴት ጸበሌ ቅመሱ ብሊ ትጠራቸዋሇች። አሇቃም በጥሪው ቀን በጀሌባ ተሳፌረው ከጥሪው ቦታ ይዯርሳለ። ነገር ግን ትንሽ አርፌዯው ነበርና ብዙው ምግብ ቀዴሞ በመጣው ተጋባዥ ተበሌቶ ወዯማሇቁ በመቃረቡ ያሇውን ወጥ እንዯ ነገሩ ቀጠንጠን አዴርጋ ነበር ሴትዮዋ ያቀረበችሊቸው። ቢሆንም ግን አሁንም አሁንም ብቅ

እያሇች «አሇቃ ይብለ እንጂ» ትሊሇች። «እሺ….እሺ» ማሇት የሰሇቻቸው አሇቃም በመጨረሻ እንዱህ ብሇው ይመሌሳለ። «እንዳ እበሊሇሁ እንጂ ….ምናሇ ይሄ እኮ የመጣሁበት ነው» ……… ውሀ ነው ሇማሇት ያክሌ።

ጠረር አርገሽ ቅጂው

(42)አሇቃ አንዴ ቤት በእንግዴነት ሄዯው ሳሇ ጠሊ ይጋበዛለ። ጋባዥ የነበረችው ሴትዮም ጠሊውን ሌትዯግማቸው ጎንበስ ብሊ ስትቅዲ

ንፊስ ፇሷ ያመሌጣታሌ። አሇቃም ሰምተው እንዲሌሰማ ይሆናለ። የቀረበሊቸውን ሲጨርሱ ሴትዮዋ እንዯገና መጥታ «አሇቃ

ሌዴገሞት» ትሊሇች። አሇቃም «ሌዴገም ብሇሽ ነው? በይ እስቲ እንዯቅዴሙ ጠረር አርገሽ ቅጂው» ብሇው መፌሳቷን እንዲወቁ በዘዳ ተናገሩ።

ዝግንትለ ሞሌቷሌ

(43)አንዴ ቀን አሇቃ ግብዣ ተጠርተዉ ይሄደና ምግብ ቀርቦ እየበለ ሳሇ ትሌ ያጋጥማቸዉና አኩርፇዉ እየበለ ሳሇ ጋባዡ በዴንገት

ይመጡና «ምነው አሇቃ በዯንብ ብለ» ይለዋቸዋሌ።አሇቃም ተናዯዉ ኖራሌና «እሺ ጌቶች እየበሊሁ ነው። ምን ጠፌቶ ዝግን ትለ

እንዯሆን ሞሌቷሌ።» አለ ይባሊሌ።

ጥፌር ያስቆረጥማሌ

(44)አንዴ ቀን አሇቃ በእንግዴነት ሰው ቤት ይሄደና ምግብ ይቀርብሊቸዋሌ። እየበለ ሳሇ በዴንገት ከምግብ ጋር የገባ የጥፌር ቁራጭ

ያገኙበታሌ። ከዚያም ባሌቴቷም ትመጣና «አሇቃ ብለ እንጂ አይጣፌጥም እንዳ?» ትሊቸዋሇች።አሇቃም የተቋጠረ ፉታቸውን ፇታ

በማዴረግ «ኧረ ይጣፌጣሌ ከመጣፇጥም አሌፍ ጥፌር ያስቆረጥማሌ!!» አለ አለ።

የጓዯኛህን ቀን ይስጥህ

(45)አሇቃ ገብረ ሀና ከሸዋ ወዯ ጎንዯር ግብዣ ተጠርተው ግብዣው ሊይ ሇመገኘት ይጓዙና ጎጃም ሊይ ሲመሽባቸው ወዯ አንዴ ኮማሪት ቤት ይገቡና መጠጥ አዘው ቁጭ ይሊለ። አሇቃ ዯርባባዋ ኮማሪትዋ ቃ ትሊቸውና እዛ ሇማዯር ያስባለ። በጣም ሲመሽም ኮማሪትዋ ላልቹን ሰዎች ታስወጣና አሇቃን አይታ እኚሕ ሽማግላስ ምንም አያዯርጉኝም ብሊ ሇሳቸው መዯብ ሊይ አንጥፊ ከጎናቸው ፇንጠር ብሊ ትተኛሇች። በነገራችን ሊይ ሴትየዋ አንዴ እግሯ የተቆረጠ እና በአርተፉሻሌ እግር ነበር የምትራመዯው። አሇቃም ሇሉት ሊይ ወዯ ሴትየዋ ተጠግተው አሰስ ዲሰስ ማዴረግ ሲጀምሩ ሴትየዋም ነቅታ በዯህና እግሯ በርግጫ ብሊ ትመታቸዋሇች። አሇቃም ቀበሌ ያዯርጉና

«የጓዯኛህን ቀን ይስጥህ ላሊ ምን እሊሇሁ» ብሇው እርፌ።

በቁሜ ቀምሼ መጣሁ

(46)አሇቃ ዴግስ ተጠርተው አረፊፌዯው ዴግስ ቤቱ ቢዯርሱ ሰዉ ሁለ ተሳክሮ በብርላ ሲፇነካከት ይዯርሳለ። ገና በሩን ገባ ከማሇታቸው አንዴ የተወረወረች ብርላ ግንባራቸውን ትሊቸዋሇች። አይ ከዚህስ ቢቀርብኝ ይሻሊሌ ብሇው ወዯ ቤታቸው ሲመሇሱ አንዴ

የሚያውቁትን ሰው መንገዴ ሊይ ያገኛለ። ሰውየው «አሇቃ ዴግሱ እንዳት ነበር?» አሇቃም «በጣም ቆንጆ ነበር። ቶል ሂዴ

እንዲያመሌጥህ እኔ እንኳን አንዴ በቁሜ ቀምሼ መጣሁ» ብሇውት እርፌ።

ሺ ነዋ

Page 10: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(47)አሇቃ ገብረሃና አጤ ምኒሌክ ግብር ሉበለ ሄደ። ተበሌቶ ተጠጥቶ ሇሽንት መውጣት አይፇቀዴም ነበር። አሇቃ ግን እወጣሇሁ

ብሇው ተወራረደ። ዘበኞች አናስወጣም ቢሎቸው «እምዬ ምኒሌክ ሇሽንት እንዴወጣ ፇቅዯውሌኛሌ አለ።» ዘበኞቹ «አይዯረግም አለ።» አሇቃ «በለ ንጉሱ ምን እንዯሚለ ስሙ አለዋቸው።» ወዯእምዬ ምኒሌክ ጠጋ ብሇው በጆሮዋቸው አንሾካሸኩ።

«”500+500″ ስንት ይሆናሌ?” እምዬ ምኒሉክም ሂሳብ አይችለም እንዲይባለ ጮክ ብሇው «ሺነዋ» አለ። አሇቃም «ሺነዋ (ሽናው

) ተብዬአሇሁ» ብሇው ወዯሽንት ቤት ሄደ።

ቡሉ የአሇቃ አህያ

(48)አንዳ አሇቃ ቤት ጅብ ይገባና አህያቸው ቡሉ በፌርሀት ጩኸቱን ያቀሌጠዋሌ። ሚስታቸው ማዘንጊያ አሇቃን ቀስቅሰው ጅቡን እንዱያባርሩ ቢንግሯቸው «ባክሽ እኔ እፇራሇሁ» በማሇት አሇቃ ሲመሌሱ ማዘንጊያም ፇጠን ብሇው «ኡኡቴ ሇስሙ ነዋ

ያንጠሇጠለት?» በማሇት ይጠይቃለ። አሇቃም «ሇማንጠሌጠለማ ቡሉ ይበሌጠኝ አሌነበር» በማሇት መሇሱ።

በጠማማ ቁና ሁሇት ሁሇት (1/2)

(49)አሇቃ ምግብ በተሌባ በሌተው አፊቸውን ሳያብሱ አዯባባይ ወጥተዋሌ። አንዱት የተሌባ ቅንጣት ወዯ አገጫቸው ተሇጥፊ

ኖሯሇች።አንዴ ተጫዋች ወዲጃቸው አሇቃ «ዛሬ ተሌባ ስንት ስንት ዋሇ?» ብሎቸዋሌ። አሇቃም ገብቷቸው ስሇነበረ ሰውየው የኔ ብጤ ውሌግዴግዴ ያሇ ስሇነበረ «በቅፅበት በጠማማ ቁና ሁሇት ሁሇት ዋሇ» አለት አለ።

በጠማማ ቁና ሶስት ሶስት (2/2)

(50)አሇቃ ገብረሀና የኢትዮጵያ ዘመናዊ ጥበበ ቀሌዴ /ኮሚዱ መስራች ሉባለ ይገባሌ። አንዲንዴ ተቺ ሰው አሇ አይዯሌ ዝም ብል

መተቸት የሚወዴ አይነት። አሇቃ የበለት ተሌባ አፊቸው ሊይ ሳይጠረግ አይቶ «ተሌባ ገበያ ሊይ እንዳት ዋሇ?» ቢሊቸው ሰውየው አፈም እግሩም የተጣመመ ስሇነበር «በጠማማ ቁና ሶስት ብር ነበር።» አለት።

አሇቃ አሇ ዕቃ

(51)አንዳ አሇቃ ገብረ ሀና መንዯራቸው ካሇ ግዴግዲ ተጠግተው ሽንታቸውን እየሸኑ ሳሇ ,አንዴ ጎረቤታቸው አይቷቸው ሰሊምታ

ሉሰጥ «አሇቃ» ቢሊቸው እሳቸው «ቆሜ ስሸና እያየህ እንዳት አሇቃ (= አሇ እቃ ) ትሇኛሇህ» አለት ይባሊሌ።

ሰይጣኑ ይውሇዴህ

(52)አሇቃን አንደ «ምነው ትንቦ ይጠጣለ?» ቢሊቸው። «ብጠጣው ምን አሇበት?» አለት። እሱም «ኧረ የሰይጣን ነው ይባሊሌ። ስሇዚህ ነውር ነው!» አሊቸው። እሳቸውም ቀበሌ አዴርገው «ሰይጣኑ ይውሇዴህና ያን ጊዜ ትከሰኛሇህ! ሇመሆኑ አንተ ሇሰይጣኑ ምኑ

ነህ?» አለት ይባሊሌ። (ምንጭ :- ቢሌጮ 1948 ከአበበ አይቸህ )

በላባ ጣትሽ አታሳዪኝ

(53) አሇቃ እጓሯቸው ደባ ተክሇዋሌ። ደባውም አዴጎ ፌሬ ይዟሌ። ፌሬውም ጎምርቶ (አሽቷሌ ) እሱንም ጧት ማታ እየተንከባከቡ ይጠብቃለ። ከጎረቤታቸው አንዱት በላብነት የሰሇጠች ጋሇሞታ ነበረች። አንዴ ቀን ጧት ወዯ ቤተክርስቲያን ሲሄደ አይታ ቀጥፊ

ወሰዯችባቸው። ሲመሇሱ ደባቸውን ያጡታሌ አዝነውና ተናዯው ወይ ደባዬ እያለ ሲቃትቱ ያቺ አሌማጭ ላባ ከቤት ወጥታ «ምን ሆኑ

አሇቃ?» አሇቻቸው። እሳቸውም «ደባዬን ጉዴ ሆንኩ ተሰረቅሁ» ይሊለ። እሷም ያዘነች በመምሰሌ ከንፇሯን እየመጠጠች የደባው

ፌሬ የነበረበትን ስፌራ በላባ ጣታ እያመሇከተች «አዎ አሇቃ ትሊንትና እዚህ ነበር እኔም አይቼዋሇሁ» ስትሌ እሷ እንዯሞጨሇፇችው አውቀው «ተይው ሌጄ በላባ ጣትሽ አታሳዪኝ» ብሇው ስርቆቷን ነገሯት።

አንቺ ባይበሊሽ (1/2)

(54)አሇቃ ጠዋት ተነስተው ወጥተው፤ ስራ ውሇው ሇምሳ ሲመሇሱ በጣም እርቧቸው ነበርና ምሳ እስከሚቀርብሊቸው ይጠብቃለ።

ማዘንጊያ ሆዬ ሇካስ ስራቸውን እየሰሩ ከአይቡም ጎረስ ሲያዯርጉ ውሇው ነበርና ምሳ ሊይ ቸሇሌ ብሇዋሌ። አሇቃም «ማዘንጊያ

አትበይም» ብሇው ቀና ሲለ አፊቸው ሊይ አይብ አይተዋሌ። «አይ ማዘንጊያ በይ ተይው አንች ባይበሊሽ እኔ እበሊዋሇሁ» አለ ይባሊሌ።

Page 11: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

አንቺ ባይበሊሽ (2/2)

(55)አሇቃ አመሽተው እቤት ይመጣለ ባሇቤታቸው ቁጭ ብሊ ፇትሌ ትፇትሌ ነበር። «እንዯምን አመሹ አሇቃ?» ትሊሇች «እኔስ ዯህና

ይሊለ»። ትንሽ ቆይታ እራት ታቀርባሇች እንጀራ በሚጥሚጣ። አሇቃም «ነይ ቅረቢ ይሎታሌ»። «አይ እኔ አሌበሊም ትሊሇች»።

አሇቃም «አይ አንች ባይብ በሊሽ እኔ እበሊዋሇሁ» አለ።

ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ

(56)እንግዱህ እሳቸው አያሌቅባቸውም አይዯሌ አንዳ ምን ሆኑ መሰሊችሁ። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ነጋ ጠባ እንጀራ በተሌባ

እያቀረቡ ቢያስቸግሯቸው ጊዜ የተሇየ ምግብ አሊጣም ይለና ቅምጣቸው ቤት ብቅ ይሊለ። ውሽማቸውም «ዯህና መጡ» ትሌና እንጀራ

በተሌባ ታቀርብሊቸዋሇች። ከዛ አሇቃም በተራቸው ውሽሚት ሳትሰማ ዞር ብሇው «ቤቴ በየት ዞረህ ቀዯምከኝ ብሇው እርፌ»።

መቋሚያዬን አቀብዪኝ

(57)አንዴ ቀን አሇቃ ቀን ዘመዴ ጥየቃ ውሇው ሙቀቱ ዴብን አዴርጓቸው ዴክም ብሎቸው ቤት ሲገቡ ባሇቤታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ

ወጥ እየሰሩ ይዯርሳለ። አሁን ገብተው አረፌ እንዲለ ባሇቤታቸውን መጠባበቅ ጀመሩ የሚበሊ ነገር እንዱያቀርቡሊቸው ግና ወ /ሮ

ማዘንጊያ እየዯጋገሙ ወጡን በማማሰያ ሲቀምሱ የታዘቡ አሇቃ «ማዘንጊያ እንግዱህ እራታችን እሱ ከሆነ ሇእኔም መቋሚያዬን አቀብዪኝ» ብሇው እርፌ።

ባድ ሽሮ

(58)ወራቱ ሁዲዳ ነው ታዱያ አሇቃ ሲያስቀዴሱ ውሇው እቤት ይመሇሳለ። የአሇቃን መምጣት ያዩት ማዘንጊያም ምሳ ሇማቅረብ ተፌ ተፌ ይሊለ ታዱያ በዚህን ጊዜ አሇቃ ከማዘንጊያ ዯረት ሊይ ተጣብቃ የቀረች አይብ ያያለ። ትንሽ ቆይቶም ማዘንጊያ ባድ ሽሮ ወጥ ይዘው

ይቀርባለ። አሇቃም «በይ ነያ እንብሊ?» ማዘንጊያም መሌሰው «አይ እቴ ይቅርብኝ አሊሰኘኝም።» አሇቃም ማዘንጊያን ምሳቸውን አይብ እንዯበለ ገብቷቸው እንዱህ አለ አለ «በሁዲዳ ሽሮ እንዲይጥም አውቃሇሁ አንቺ ባይበሊሽ እኔ እበሊዋሇሁ»

ነዪ ብዪ እንጂ

(59)ጾም ነው ሮቡዕ ቀን። አሇቃ ጸልት ከአጥር ግንብ ጎን ሆነው ይዯግማለ እንዯገናም ወዳቤት እያሾሇቁ ይመሇከታለ። ወይዘሮ ማዘንጊያ ወተት ንጠው ወተቱን አፌሌተው አይብ ሠርተው እሱን ጎረስ ጎረስ ጎረስ በጤፌ እንጀራ ያዯርጋለ። አሇቃ ይኼንን አይተዋሌ። ፀልት አሣርገውወዯ ቤት ይገባለ ከሠዓት ሊይ ነው። ሇአሇቃ ማዘንጊያ ቁርስም ምሣቸውን በማሰብ ምግብ በሽሮ ወጥ ያቀርቡሊቸዋሌ።

ይሔኔ አሇቃ ማዘንጊያሽ «ነይ ብዪ እንጂ» ይሎቸዋሌ። ማዘንጊያም «አሇቃ ምግብ አሌበሊ ብልኛሌ ይሎቸዋሌ» ይሄኔ አሇቃ «አንቺ ባይበሊሽ እኔ እበሊዋሇሁ» ብሇው ብቻቸውን ምሣቸውን በለ ይባሊሌ።

ገብርኤሌና ሚካኤሌ ተታኮሱ

(60)ወይዘሮ ማዘንጊያ ይፇሱና «ውይ ገብርኤሌየ» ይሊለ። ይቆዩና እንዯገና ይፇሳለ «ውይ ሚካኤሌየ» ይሊለ ከዛ ዴንገት ዞር ሲለ

አሇቃ ገብረሀናን በመስኮት ቆመው ያዩዋቸዋሌ። ዴንግጥ ይለና «እርሶ ዯግሞ እዛ ቆመው ምን ያረጋለ?» ብሇው ይጠይቋቸዋሌ።አሇቃ ገብረሀና ዯግሞ «እን..ዳ.. ገብርኤሌና ሚካኤሌ ሲታኮሱ እያየሁ ነዋ!» አሎቸው ይባሊሌ።

ሇምን ዯወሌሽው

(61)አንዴ ሴት ዉሀ ሌትቀዲ ጎንበስ ስትሌ አንዴ ጊዜ ያመሌጣትና ዴዉ ታዯርገዋሇች። ዘወር ብሊ ስታይ አሇቃ ገብረሀና ከኋሊዋ

ቆመዋሌ። ከዛም ዯንገጥ ብሊ «አሇቃ ሇመሆኑ ሰአት ስንት ሆነ ስትሊቸው?» «አይ አንች ካሊወቅሽዉ ሇምን ዯወሌሽዉ?» አሎት ይባሊሌ።

ቃታ መፇሌቀቂያሽን

Page 12: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(62)ሴትዮዋ ዴምጽ ሳይሰማ ማስተንፇስ ፇሇጉና በጣታቸው አንዴ መቀመጫቸውን ከፇት አዴርገው ቢሇቁት ሳይሳካሊቸው ቀርቶ ደጥ

ቢሌባቸው ዯንግጠው «ዯራን ወጋው» ይለና ዞር ሲለ አሇቃን ያዩዋቸዋሌ። ከዛም “አሇቃ መቼ መጡ?” ብሇው ቢጠይቋቸው «ዯራ የተወጋ ጊዜ» ብሇው ይመሌሱሊቸዋሌ። ሴትዮዋም በመዯንገጥ «ምነው ጣቴን በቆረጠው?» ቢለ አሇቃም ቀበሌ አዴርገው «ተይ እንጂ

ምነው ቃታ መፇሌቀቂያሽን» አሎት አለ፡፡

ጠረር አዴርገሽ ቅጂው

(63)አሇቃ አንዴ ጊዜ መንዯር ጠሊ ቤት ይገቡና ሲጠጡ አሳሊፉዋ አንዳ እሳቸው ጋር ስትዯርስ የተፇጥሮ ነገር ሆኖ ፇስዋ ያመሌጣትና

ጠርር ታዴርገዋሇች እየቀዲች። ይህን የሰሙ አሇቃ አንዴ ጊዜ እሳቸው ጋር መጥታ «አሇቃ ጠሊ ሌጨምርሌዎት እንዳ?» ስትሊቸው። «አዎዋ እስቲ እንዯ ቅዴሙ ጠረረ አዴርገሽ ቅጂው» አለ ይባሊሌ።

አንዴማ ግዙ

(64)አሇቃ ገብረሀና መሸት ሲሌ ጠሊ ቤት ተቀምጠው ሲጠጡ ቆዩና ሽንት ሇመክፇሌ በጓሮው በኩሌ ወጣ ብሇው በሚሸኑበት ጊዜ ፇሳቸው ያመሌጣቸውና ጡጥ ያዯርጋለ። ሰው ሰምቶ ይሆን ብሇው ትንሽ ዞር ብሇው ሲመሇከቱ ኮማሪትዋም ትንሽ ራቅ ብሊ እቃ

እየፇሇገች ኖራ ሰምታ ይሆናሌ ብሇው በመስጋት አህያ እንዯሚያባርሩ በመምሰሌ «ዙር !! ዙር !!» ብሇው ሲጣሩ ሴትዮዋ ሰምታ «ኧረ! እኛ አህያ የሇንም» ስትሌ አሇቃ መሌስ አይጠፊቸውም አይዯሌ «አንዴማ ግዙ» አለ ይባሊሌ።

በጠርር ሄጄ በታህሳሥሥ

(65)አንዴ ጊዜ አሇቃ በመንገዴ ሊይ ከወዲጃቸው ጋር ሲሔደ ወዲጃቸው ፇሱን መፌሳቱን ሰምተው ኖሮ ሰሇነበር እንዳት እንዯሚናገሩ

እያስቡ ሳሇ ዴንገት ሰውየው «መቼ ነው ከከተማ የመጡት» ቢሊቸው «በጠርርርር ……. ሄጄ በታህሳስስ …. ተመሇስኩ» አለ

ይባሊሌ። ሰውየን ማሰቀየም አሌፇሌጉም ማሇት ይሆን?

መሌግጌ አባስኩት

(66)አሇቃ ሇቅሶ ሂዯው ራት ከተበሊ በኋሊ ተጎዝጉዞ ከሇቀስተኛ ጋር በመዯዲ ይተኛለ። ትንሽ ቆይቶ ፇሳቸው ይመጣባቸውና ቀስ ብሇው ያሇ ዴምጽ ሉፇሱ አስበው ቂጣቸውን በጃቸው ከፌተው ቢሇቁት ጠርር ብል ያሳፌራቸዋሌ። አሇቃም አዝነው «አዬ መሌግጌ

አባስኩት» አለ ይባሊሌ።

ዴንቼ

(67)አንዱት አጠር ዯሌዯሌ ያሇች ዯባካ መሳይ የኣሇቃ ገብረሃና ጎረቤት ዯግሞ «አባ ሰው ሁለ ዴንቼ የኔ ዴንች እያሇ ያቆሊምጠኛሌ» ብትሊቸው «አዮ ሞኝት እውነት መስልሽ ነው?ዴንቼ ዴንቼ የሚለሽ ሉሌጡሽ እንጂ ነው» አሎት።

በነካ አፌህ

(68)አሇቃ ገብረሀና ከአንደ ባሇሱቅ ስውየ ጋር ማእዴ ተቀምጠው ከተመገቡ በኋሊ ስውየው የበሊበትን እጁን ሲሌስ አይተው ኖሮ

«ወንዴም በነካ አፌህ» ብሇው እጃቸውን መቀሰራቸው ይነገራሌ።

ተኖረና ተሞተ

(69)አንዱት እዴሜ ሌኩዋን በዴህነት የኖረች አሮጊት በነ አሇቃ ገብረሀና ሰፇር ውስጥ ታርፌና ሰው ሇቀብር ጉዴ ጉዴ ሲሌና ሲሯሯጥ

ሲጣዯፌ አሇቃ በዚያው መንገዴ ሲያሌፈ “ምንዴን ነው እጅብ እጅቡ” ብሇው ይጠይቃለ። “እንዳ አሇቃ አሌሰሙም እንዳ ?”፥

“ምኑን?”፥ “ያቺ ዯሀ አሮጊት መሞቷን?”። አሇቃም ቀጠሌ ያዯርጉና “አሄሄ ተኖረና ተሞተ?” ብሇው ተናገሩ። በህይወትም እያሇች የቁም ሙት ሞታሇች ያም ኑሮ ሆኖ ሞት ሇሷም መጣባት ወይ እንዯማሇት ነው።

መሞትዎት ነው

Page 13: ኣቦይ ገብረሃና-An Ethiopian Big Tales Man

(70)አባ ገብርሀና የተዎሇደትና አርጅተው የሞቱት በጎንዯር ክ /ሀ , ፍገራ ወረዲ ናበጋ ጊዮርጊስ የሚባሌ ገጠር ነበር። ክርስቶስ ሰምራ እየተባሇ የሚታወቀው አካባቢ ማሇት ነው። እናም ሰው መቼም ኑሮ ኑሮ መሞት አይቀርምና እሳቸውም ነፌሳቸው ሌትወጣ

እየተንፇራገጡ ሳሇ (ሉሞቱ ማሇት ነው) አንዴ ከጎናቸው ተቀመጦ ጣረ ሞታቸውን ሲከታተሌ የነበረ ሽማግላ አሇቃን ጠርቶ «በቃ መሞትዎት ነው?» ብል ሲጠይቃቼው፣ «የግሚት ሌጅ ታዴያ ቆዲ እያሇፊሁ መሰሇህ» ብሇውት እርፌ አለ ይባሊሌ።

የአሇቃ የሌጅ ሌጅ

(71)ነገሩ የሆነው ፍገራ ውስጥ ሲሆን በዯርግ ዘመን ነው። ካዴሬው ህዝቡን ሰብስቦ ስሇ መንዯር ምስረታ አስፇሊጊነት ሲያብራራ

«በመንዯር ከሰፇራችሁ ውሃና መብራት በየቤታችሁ ይገባሊችኋሌ» እያሇ ከቀሰቀሰ በኋሊ የህዝቡም ተቃውሞ አዲማጭ ሳያገኝ ሰፇሩ ሜዲ ሊይ ተሰርቶ ሕዝብ ሰፇረ። ክረምት ሲመጣም ጣና ሏይቅ እንዯተሇመዯው የፍገራን ሜዲ ቤቴ ብል ሲያጥሇቀሌቀው ህዝቡ ወዯ

በአካባቢው ከተሞች ተሰዯዯ። በዛን ወቅት የአሇቃን የሌጅ ሌጅ ጋዜጠኛ አግኝቶ ስሇ ሁኔታው ሲያነጋግረው «ያው በካዴሬው

እንዯተነገረን ውሃው በየቤታችን ገብቷሌ መብራቱ ብቻ ነው የቀረው» ብል አስተያየቱን ሰጠ።

Mebrahtom G(መብራህቶም ገ)@MIT-2012