5
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት .76 Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department Bi-monthly News Letter No.76 ገጽ መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም. የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ ልዑካን የአቻ ለአቻ ውይይት አካሄዱ .የሁለቱ አገራት ምክር ቤቶች የመግባቢያ ሰነድ ፈረመዋል የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ ልዑካንን በአንድ ላይ ያሰባሰበ የሁለትዮች የንግድ ፎረምና የአቻ ለአቻ ውይይት መጋቢት 4 ቀን 2006ዓ.ም. በኢሊሊ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የኬንያው ፕሬዚዳንት ሚስተር ኡሁሩ ኬንያታን ጨምሮ ከፍተኛ የሁለቱ ሀገራት የመንግስት ባለስልጣናት፣ ሚንስትሮች፣ የሁለቱ ሀገራት አምባሳደሮች እንዲሁም ከፍተኛ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በተገኙበት የተካሄደው የአቻ ለአቻ ፎረም ሁለቱ ሀገሮች በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች መስኮች የጀመሩትን ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል የተስማሙበትና በርካታ ውሳኔዎች የተላለፉበት መድረክ ሆኖ አልፏል፡፡ የአቻ ለአቻ መድረኩን የከፈቱት በኬንያ የውጭ ጉዳዮች ጽ/ቤት የካቢኔት ሚንስትር ሚስ አሚና ሞሐመድ ሲሆኑ ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የሆኑ በርካታ የኢኮኖሚ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ትስስር ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ በተለይ በማኅበራዊ መስኩ እጅግ የተቆራኙ የህዝቦች ናቸው ብለዋል፡፡ አድራሻ ፋክስ: - +251-011-5517699 ኢ.ሜይል: [email protected] ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com በእስፖርቱም መስክ ሁለቱ ሀገሮች በዓለም ከፍተኛ ዝና ያላቸው አትሌቶችን ማፍራት የቻሉና በማፍራት ላይ ያሉ ሲሆን በእስፖርቱ መስክ ያገኙትን ከፍተኛ ስምና ዝና በመጠቀምና በጋራ መስራት ቢችሉ ለሁለቱም ሀገሮች ህዝቦች እድገት መንስኤ ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡ የኢፌዴሪ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሲሳይ ገመቹ በበኩላቸው ኢትዮጵያዊያንና ኬንያዊያን ባለሀብቶች ሚስ አሚና ሞሐመድ በኢንቨስትመንት በጋራ ሊሰሩባቸው የሚችሉባቸው በርካታ መስኮች መኖራቸውን ተናግረው ኢትዮጵያ በአሁን ወቅት በግብርና ማቀነባበሪያ፣ በማእድን፣በኮንስትራክሽን፣ በማኑፋክቸሪንግ መስክ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች ቅድሚያ ሰጥታ እየተንቀሳቀሰች መሆኗን ተናግረዋል፡፡ በእለቱ የሁለቱ ሀገራትን የኢንቨስትመንት እድሎችን የሚያሳዩ በፓወር ፖይንት የተደገፈ መግለጫ ተገርጓል፡፡ በመቀጠልም የአቻ ለአቻ ውይይቶች የተከናወኑ ሲሆን የሁለቱ ሀገራት የንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል፡፡

Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.76

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.76

ገጽ

መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም.

የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ

ልዑካን የአቻ ለአቻ ውይይት

አካሄዱ

.የሁለቱ አገራት ምክር ቤቶች የመግባቢያ ሰነድ ፈረመዋል

የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ ልዑካንን በአንድ ላይ ያሰባሰበ

የሁለትዮች የንግድ ፎረምና የአቻ ለአቻ ውይይት መጋቢት 4 ቀን

2006ዓ.ም. በኢሊሊ ሆቴል ተካሄደ፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የኬንያው ፕሬዚዳንት

ሚስተር ኡሁሩ ኬንያታን ጨምሮ ከፍተኛ የሁለቱ ሀገራት የመንግስት

ባለስልጣናት፣ ሚንስትሮች፣ የሁለቱ ሀገራት አምባሳደሮች እንዲሁም

ከፍተኛ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በተገኙበት የተካሄደው የአቻ

ለአቻ ፎረም ሁለቱ ሀገሮች በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም

በሌሎች መስኮች የጀመሩትን ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል

የተስማሙበትና በርካታ ውሳኔዎች የተላለፉበት መድረክ ሆኖ

አልፏል፡፡

የአቻ ለአቻ መድረኩን የከፈቱት በኬንያ የውጭ ጉዳዮች ጽ/ቤት

የካቢኔት ሚንስትር ሚስ አሚና ሞሐመድ ሲሆኑ ኢትዮጵያና ኬንያ

ድንበር ተሻጋሪ የሆኑ በርካታ የኢኮኖሚ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ትስስር

ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ በተለይ በማኅበራዊ መስኩ እጅግ የተቆራኙ

የህዝቦች ናቸው ብለዋል፡፡

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

በእስፖርቱም መስክ ሁለቱ ሀገሮች በዓለም ከፍተኛ ዝና

ያላቸው አትሌቶችን ማፍራት የቻሉና በማፍራት ላይ ያሉ

ሲሆን በእስፖርቱ መስክ ያገኙትን ከፍተኛ ስምና ዝና

በመጠቀምና በጋራ መስራት ቢችሉ ለሁለቱም ሀገሮች ህዝቦች

እድገት መንስኤ ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡

የኢፌዴሪ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሲሳይ

ገመቹ በበኩላቸው ኢትዮጵያዊያንና ኬንያዊያን ባለሀብቶች

ሚስ አሚና ሞሐመድ

በኢንቨስትመንት በጋራ ሊሰሩባቸው የሚችሉባቸው በርካታ

መስኮች መኖራቸውን ተናግረው ኢትዮጵያ በአሁን ወቅት

በግብርና ማቀነባበሪያ፣ በማእድን፣በኮንስትራክሽን፣

በማኑፋክቸሪንግ መስክ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች ቅድሚያ ሰጥታ

እየተንቀሳቀሰች መሆኗን ተናግረዋል፡፡

በእለቱ የሁለቱ ሀገራትን የኢንቨስትመንት እድሎችን የሚያሳዩ

በፓወር ፖይንት የተደገፈ መግለጫ ተገርጓል፡፡ በመቀጠልም

የአቻ ለአቻ ውይይቶች የተከናወኑ ሲሆን የሁለቱ ሀገራት

የንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለመስራት

የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል፡፡

Page 2: Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.76

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.76

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-3

መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም.

የምክር ቤቱ አመራር አካላት

ከጀርመን ሬማን ፕሮጀክት ኃላፊዎች

ጋር መከሩ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች

ቦርድና የማኔጅመንት አባላት ከጀርመን ሬማን ፍራንክፈርት

(HWK) እና ከጀርመን የንግድ ምክር ቤት የሥራ አመራርና

የአማካሪ ቡድን ከምክር ቤቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከማኔጅመንት

አካለት ጋር መከሩ፡፡

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ

ሁለቱ አካላት ባደረጉት ውይይት የጀርመን የልማት ኮርፖሬሽን አካል

የሆነው የጀርመን ሬማን ፍራንክፈርት (HWK) ፕሮጅክት

ለኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና ለክልል ምክር

ቤቶች ባለፉት አስር አመታት እየሰጠ ያለውን የአቅም ግንባታ ድጋፍ

ለመገምገም የመጀመሪያው ውይይት ሲሆን በቀጣይ በሚደረጉ

ውይይቶች የሚገኙ ውጤቶች የፕሮጀክቱን መቀጠል እንደሚወስኑ

ለመረዳት ተችሏል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ

ሙሉ ሰሎሞን በእለቱ ባደረጉት ገለፃ ፕሮጀክቱ በተለይ በክልል ምክር

ቤቶች የሚታየውን የባለሙያ እጥረት ለመቅረፍ ባለፉት አስር

ዓመታት በርካታ አስተዋፅኦ ማበርከቱን ተናግረው በተለይ የንግዱ

ባለፉት በርካታ ዓመታት የተከናወኑ ስራዎች ገና ፍሬ ማፍራት

መጀመራቸውን የገለፁት ወ/ሮ ሥራዎችና ፍሬ በማፍራት ላይ ያሉ

ማኅበረሰብ በግብርና ግብር ነክ ጉዳዮች ላይ ያለውን የእውቀት

ክፍተት በመሙላት አባሎቻችን ዘመናዊ የንግድ ስርዓት

ተከትለው እንዲሄዱ ያበረከተው አስተዋፅኦ እጅግ የጎላ ነው

ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ባለፉት በርካታ ዓመታት የተከናወኑ ስራዎች ገና ፍሬ ማፍራት

መጀመራቸውን የገለፁት ወ/ሮ ሥራዎችና ፍሬ በማፍራት ላይ

ያሉ ክንውኖችን ማምከን ይሆናል፤ በመሆኑም ፕሮጀክቱ

ሊቀጥል ይገባዋል ሲሉ አበክረው ተናግረዋል፡፡

የዱባይ የንግድ ልዑካን

ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር

ተወያዩ

በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የኢኮኖሚ ሚንስትር ክቡር

ኢንጂነር ሱልጣን አልመንሱር የተመራ ከፍተኛ የንግድ ልዑካን

ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር የአቻ ለአቻ ውይይት አደረጉ፡፡

በሸራተን ሆቴል መጋቢት 9 ቀን 2006ዓ.ም. በተደረገውን

የኢትዮ-አረብ ሜሬትስ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም

ሚንስትሩ እንዳሉት ኢትዮጵያ በቅዱስ ቁራን ከፍተኛ ስፍራ

ካገኙ የዓለም ሀገራት አንዷ መሆኗን አውስተው

የመጀመሪያው ኢስላም ንጉስ የነጃሺ ሀገር ጭምር በመሆኗም

በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ዘንድ ከፍተኛ ክብር

እንደሚሰጣት ገልፀዋል፡፡

መንግስታቸው ኢትዮጵያ በከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት ላይ

የምትገኝ መሆኗን እንደሚገነዘቡ የገለፁት ሚንስተሩ

Page 3: Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.76

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.76

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-3

መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም.

የተፈጥሮ ማዕድናት ባለቤት ናት ብለዋል፡፡

በተጨማሪም ብዛት ያለው እና አነስተኛ ዋጋ የሚጠይቅ የሰው

ሀይል ያላት ሀገራችን የውጭ ባለሀብቶችን መዋዕለ ንዋያቸውን

እንዲያፈሱ የሚያበረታታ ማትጊያዎች በመንግስት

መዘጋጀታቸውን አክለው ገልፀዋል፡፡

በሊዝና ከሊዝ ነፃ የመሬት አቅርቦትን ጨምሮ በአውሮፓ፣

በአሜሪካ፣ በቻይናና ህንድ በኢትዮጵያ የተመረቱ ምርቶች

(የጦር መሳሪያን ሳይጨምር) ከቀረጥ ነፃ ገበያ የሚያገኙበት

እድል እንደተመቻቸላት የተናገሩት አቶ ሰለሞን ይህም

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶች የምታቀርበው ሌላው ገፀ

በረከት ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በመጨረሻም የሁለቱ አገሮች የንግድ ማኅበረሰብ አባላት

ስኬታማ የሆነ የአቻ ለአቻ ውይይት አድርገዋል፡፡

በተያያዘ ዜና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የንግድ ልዑካን

በብሔራዊ ቤተ መንግስት ተገኝተው ከክቡር ፕሬዚዳንት

ከዶክተር ሙላቱ ተሾመ ጋር የተወያዩ ሲሆን በኢትዮጵያ

በግብርና ማቀነባበሪያና በኮንስትራክሽን የኢንቨስትመንት

ዘርፎች ለመሰማራት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡

በእርሳቸው የተመራው ከፍተኛ የንግድ ልዑካን ሀገሪቱ ያላትን

የኢንቨስትመንት እድል ተረድቶ መዋዕለ ንዋያቸውን ለመፍሰስ ነው

ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሚንስትር አቶ አህመድ አብተው

በበኩላቸው ኢትዮጵያ ገና ጥቅም ላይ ያልዋሉ እጅግ የተፍጥሮ ሀብት

ያላት ሀገር ናት ሲሉ ንግግራቸውን በመጀመር መንግስት የውጭ

ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሰማሩ በርካታ

የማትጊያ እስትራቴጂዎችን በመቅረፅ ዝግጁ መሆኑን አስረግጠው

ተናግረዋል፡፡

አያይዘውም ባለሀብቶቹ መንግስት ትኩረት በተሰጣቸው

የኢንቨስትመንት መስኮች ማለትም በግብርና እና ግብርና

ማቀነባበሪያ፣ በኮንስትራክሽን፣ በማዕድን፣ በምግብ ማምረቻ

ኢንዱስትሪዎች እና በመሳሰሉት ዘርፎች ቢሰማሩ እጅግ ስኬታማ

ሊሆኑ እንደሚችሉ ያላቸውን እምነት ሚንስትሩ አብራርተዋል፡፡

በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ መሀከል ያለውን የንግድ

ልውውጥ መጠን የገለፁት ሚንስትሩ የንግድ ሚዛኑ ወደ ኤሜሬትስ

ያዘነበለ እንደሆነ ገልፀው የንግድ ልውውጡን መጠን ለማሳደግ

ሁለቱ ሀገሮች ጠንክረው መስራት አለባቸው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ

አባል አቶ ሰሎሞን አፈወርቅ በበኩላቸው በአለም አቀፍ ደረጃ እጅግ

ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለብለው ከሚታወቁ ሀገሮች

መሀከል አንዷ መሆን የቻለችው ኢትዮጵያ ለግብርና የሚውል እጅግ

በርካታ ድንግል መሬት ያላትና ገና ጥቅም ላይ ያልዋሉ እጅግ በርካታ

Page 4: Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.76

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.76

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-3

መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም.

(ኢትዮ-ኬንያ) ፎቶ ዜና

(ኢትዮ-ኬንያ) ፎቶ ዜና

Page 5: Bi-monthly News Letter No.76 የኢትዮጵያና የኬንያ የንግድ …በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.76

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.76

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-3

መጋቢት 1 ቀን 2006ዓ.ም.

ፎቶ ዜና

ፎቶ ዜና