8
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የጠፉት ልጆችና አባታቸው “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የጠፉት ልጆችና አባታቸው

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

ትልቁ ቤት

1. የትልቁ ቤት መልክ፦ ሉቃ.15፣ 2.ጢሞ.2፥20-25

2. ለልጆቹ እኩል የሚያካፍል አባት፦ ኤፌ.4፥7፣ 2.ጴጥ.1:፥2-11

3. የትረፈረፈ ቤት፦ ሉቃ.15፥17

4. ሞያተኞችና ባሮች ያሉበት ቤት፦ ሉቃ.15፥17፣22

5. አምልኮናና ዝማሬ ያለት ቤት፦ ሉቃ.15፥25

6. የሰባው በግ፣ የተሻለ ልብስ፣ ጫማና የእጅ ቀለበት ያለበት ቤት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

የአባት ለጋስትና ልጆቹ

ሉቃስ 15 ፦

1. የታናሹ ልጅ እውቀትና ጸሎት፦

2. አባት እኩል አካፈላቸው፦

3. የታላቁ ልጅ እውቀት ማነስና ስስታምነት

4. የታናሹ ልጅ የተካፈለውን ይዞ ከአባት ቤት መውጣት፦

5. የሩቅ ሃገር ኑሮ፦ (ደባልነት፣ ጭንቀት፣ ረሃብና ሕግ የለሽ ኑሮ)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

ወደ አዕምሮ መመለስ

1. የአባት መለኮታዊ ቅጣት (ዕብ.12:፥5-11)

2. ተነስቼ ወደ አባቴ እኔዳለሁ

3. አባቴ ሆይ

4. በሰማይና በፊት በደልሁ

5. ወደ ፊት ልጅ ልባል አይገባኝም

6. ከሞያተኞች እንደ አንዱ አድርገኝ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

የአባት ቀባበልና የልጅ ኑዛዜ

1. እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አየው

2. አዘነለት ሮጦም አንገቱን አቀፈው

3. የልጁ ኑዛዜ (ኢሳ.53፣ 1ቆሮ.11፥27-32)

1. መናዘዝ2. መርሳት3. ወደ ፊት መጓዝ

4. የበደል ምሕረት1. መተላለፍ........ ድካም

2. በደል ............. ህመም

3. ሃጥያይ .......... ሞት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

የአባት ምሕረትና ፍቅር ውጤት

1. ከሩቅ አይቶ መሮጥ፣ ማቀፍና ለልጁ ትዕዛዝ ማውጣት

2. አባትና ባሪያዎች

3. ፈጥኖ የተሻለ ልብስ ማልበስ

4. ለእጅ ቀለበት ማድረግ

5. ለእግር ጫማ መስጠት

6. የሰባ ፍሪዳ አምጥቶ ማረድ

7. በልቶም ደስ መሰኘት

8. ሞቶ ነበር ሕያው ሆኗል፣ ጠፍቶም ነበር ተገኝቷልም

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

ታላቁ ልጅ

1. ከእርሻ መልስ ወደ ቤት መቅረብ፦

2. የመሰንቆና የዘፈን ድምጽ መስማት፦

3. ብላቴና መጠየቅ፦

4. የብላቴናው የጥበብ መልስ፦

5. የታላቁ ልጅ ባህሪ መገለጥ

6. የታላቁ ልጅ ሃይማኖተኛነት፦

7. የታላቁ ልጅ እውቀት ማነስ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 22. ልጆቹን የሚጠባበቀው አባት

የባት መልስና የልጅ ቁጣ

1. ተቁጣ ወደ ቤት መግባትአልፈልገም

2. አባቱ ከቤት መውጣት

3. አባት ልጁን መለመን

የልጁ ጥያቄና ወቀሳ

1. ይህን አመት እንደ ባሪያ ተገዛሁልህ

2. ከትእዛዝህም ከቶ አልተላለፍኩም

3. ከወዳጆቼ ጋር ደስ ይለኝ ዘንድ አትወድም

4. አንድ ጠቦት አልሰጠኸኝም

5. ይህ ልጅህ ከጋለሞታ ጋር በተነ

6. ለምን የሰባውን ፍሪዳ አረድክለት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

የአባት መልስ

• አንተ ሁል ጊዜ ከእኔ ጋር ነህ

• የእኔም የሆነ ያንተ ነው

• ይህ ወንድምህ ነው

• ሞቶ ነበረ ሕያው ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለተገኘ

• ደስ እዲለን ፍስሃ እንድናደርግ ይገባል