7
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት ነጻ ፍቃድ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

24. ንጻ ፍቃድ

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 24. ንጻ ፍቃድ

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ነጻ ፍቃድ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 24. ንጻ ፍቃድ

የነጻ ፍቃድ ጥያቄ

1. እግዚአብሔር የሁሉ ተቆጣጣሪና ገዥ እንደ ሆነ አምናለሁ ይላል፣

2. መፈንቅለ መንግስት

3. መልካምና ክፉውን እንዲመርጥ ምርጫ ሲሰጠው እናያለን፣ ታዲያ ሰው ፍቃድየለውምን?

4. በዮሐንስ 6፦44 ላይ ኢየሱስ እንዲህ ይለናል፣

“አብ ካልሳበው በቀር ወደ ወልድ ሊመጣየሚችል ማንም ሰው የለም፣”

1. መሳብ በግሪኩ helkuo means “to drag.” It is translated in the King James as “draw.”

John 6:44 “44 No man can come to me, except the Father which hath sent me draw him: and I will raise him up at the last day.”

1. NT: #1670, helkuo (hel-koo'-o); or helko (hel'-ko); probably akin to NT:138; to drag (literallyor figuratively). John 21:6,

2. John 21:6 “6 And he said unto them, “Cast the net on the right side of the ship, and ye shall find.” They cast therefore, and now they were not able to draw it for the multitude of fishes.”

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 24. ንጻ ፍቃድ

የነጻ ፍቃድ ጥያቄ

ያቆ.2፦6 “እናንተ ግን ድሆችን አዋረዳችሁ። ባለ ጠጎቹ የሚያስጨንቁአችሁ አይደሉምን? ወደ ፍርድ ቤትም የሚጎትቱአችሁ እነርሱ አይደሉምን?”

ዮሐ. 12:32 “ እኔም ከምድር ከፍ ከፍ ያልሁ እንደ ሆነ ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ።፣”

“32 And I, if I be lifted up from the earth, will draw all men unto me.”

1. በሰውር ስለእነርሱ ደህንነት የሰራው ራሱ እግዚአብሔር ነው፣ኢሳ.45

2. ሰዎች ለምን የእግዚአብሔርን ሁሉ ገዥነትና ተቆጣጣሪነት ይጠራጠራሉ? ለምንስ ለራሳቸውነጻ ፍቃድ እንዳላቸው ራሳቸውን ለማሳመን ይጥራሉ? ከዚህ ከነጻ ፍቃድ ከማግኘት ጀርባያለው ፍላጎትስ ምንድ ነው? ሰው ነጻ ፍቃድን ለመጠበቅ የሚፈልግበት ሦስት ዋና ዋናምክንያቶች አሉት፣

3. የሰው ትዕቢትና ኩራት ነው፣ /ራሱን ለማድ በእኔ ውሳኔ ለማለት …..እኔ..እኔ

4. የአዳም በግል ወይም በነጻ ፍቃድ የመኖር ምኞት በስው ውስጥ ስላለ ነው፣ (Adamic self-life)

5. እግዚአብሔርን ተጠያቂ ላለማድረግ የሚደረግ የሰውና የሃይማኖተኞች ርብርቦሽ ነው፣

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 24. ንጻ ፍቃድ

ኤርሚያስና ያቆብ

“18 ኤፍሬም። ቀጣኸኝ እኔም እንዳልተገራ ወይፈን ተቀጣሁ፤ አንተ እግዚአብሔር አምላኬ ነህና መልሰኝ እኔም እመለሳለሁ። 19 ከተመለስሁ በኋላ ተጸጸትሁ፥ ከተገሠጽሁም በኋላ ጭኔን ጸፋሁ፤ የብላቴንነቴንም ስድብ

ተሸክሜአለሁና አፈርሁ፥ ተዋረድሁም ብሎ ሲያለቅስ ሰማሁ፣” ኤር.31፦18-19

1. Jeremiah 31:18-19“18 I have surely heard Ephraim bemoaning himself thus; “Thou hast chastised me, and I was chastised, as a bullock unaccustomed to the yoke: turn thou me, and I shall be turned; for thou art the LORD my God. 19 Surely after that I was turned, I repented; and after that I was

instructed, I smote upon my thigh: I was ashamed, yea, even confounded, because I did bear the reproach of my youth.”

2. James 1:17 “Every good and perfect gift is from above.”

3. ትልቁ እግዚአብሔር የሚሰጠን ከሰማይ የሚወር መልካም ስጦታ ንስሃ ነው፣ ሮሜ.2፦4

Romans 2:4 “the goodness of God leadeth thee to repentance.”

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 24. ንጻ ፍቃድ

በኢየሱስ የተወደደ ደቀመዝሙር ዮሐንስ

“11 የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች

ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።”

1. ይህ የእግዚአብሔር ቃል ሰው ነጻ ፍቃድ አለው ከሚል ሃሳብ በጣም የራቀ ሃሳብን የሚያሳይነው፣

1 John 1:13 “ Which were born, not of blood, nor of the will of the flesh, nor of the will of man, but of God.”

1. የሥጋ ፍቃድ ሰውን ዳግም ሊወለድ ፈጽሞ አይችልም፣ የሰውም ፍቃድ በሰው ፍቃድ ላይበመጫን ሰው ዳግም እንዲ ወልድ ማድረግ አይችልም፣

2. ዮሐንስ ወንጌሉን በጻፈበት ዘመን በይሁዳ ሦስት ታላላቅ መንፈሳዊ ትምህርት ቤቶች ነበሩ፣ 1)የሰዱቃውያን 2) የጻፎችና 3) የፈሪሳዊያን ትምህርት ቤት ነው፣

3. ሰዱቃዊያን በእግዚአብሔር ሁሉ ገዥነትና ተቆጣጣሪነት ያምናሉ፣ ጻፎች ደግሞ ሰው ነጻ ፍቃድአለው ብለው ያምኑ ነበር፣ ፍሪሳዊያን ደግሞ እግዚአብሔር የሚረዳቸውን ይረዳል ብለው ያምኑነበር፣

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 24. ንጻ ፍቃድ

ሐዋርያው ጳውሎስ

“እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን፣” ኤፌ.1፦11

1. 11 In whom also we have obtained an inheritance, being predestinated according to the purpose of him who worketh all things after

the counsel of his own will. Ephesians 1:11

2. እግዚአብሔር እንዲ አስደረገኝ ሲሉ መስማት በቅዱሳኑ ዘንድ እንኳ እስካሁን ብርቅ ነው፣

3. ይህ ከሆነ የሁሉ ስልጣን ባለቤት ዲያቢሎስ ወይስ እግዚአብሔር? እግዚአብሔር በእኛ አካልውስጥ ሲኖር ነጻ ፍቃድ ስላለን ሃጢያትን እንሰራለን አይደል?

4. እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ ጳውሎስ ወደ ጌታ በተቀየረበት ጊዜ ምን ያህል ነጻ ፍቃድነበረው?

5. አንተ ወይም አንቺ በእርሱ ቦታ ብትሆኑ ለጌታ እንቢ ለማለት ትችሉ ነበርን? ጳውሎስየሃጢያተኞች ሁሉ ቁንጮ ጌታ አዳነው፣ 1.ጢሞ.1፦15

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 24. ንጻ ፍቃድ

በምድር ላይ የሁሉ የበላይ ማነው?

1. ሰይጣን ሁሉን ገዥነት ከእግዚአብሔር ነጠቀውን? እንዲህ አይነቱንእግዚአብሔር ነው የምናመልከው?

2. እንዴትስ ትንቢቱ እንደ ሚፈጸም ዕርግጠኞች ልንሆን እንችላለን? ያኔ ዲያቢሎስእንዳ አመጸበት አሁን ደግሞ ማን ያምጽበት ይሆን?

3.

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል