የሥነ ፍጥረት ዓላማ ( ፩ ) ስሙን ቀድሰው...

Preview:

DESCRIPTION

የሥነ ፍጥረት ዓላማ ( ፩ ) ስሙን ቀድሰው ክብሩን እንዲወርሱ የህልውናው መታወቂያ እንዲሆኑ (ወዘኢያስተርኢ እግዚአብሔር እምፍጥረተዓለም ይትዐወቅ በፍጥረቱ) ሮሜ ፩ ፡ ፳ -ምግብ ሥጋ ምግበ ነፍስ እንዲሆኑ -አዝርዕት - ክቡር ደሙ-ወይን - አትክልት - ቅዱስ ሥጋው-ስንዴ - ፍራፍሬው - ለመስዋዕት-ዕጣን - እንስሳት አራዊት - መማሪያ ማስተማሪያ እንዲሆኑ - PowerPoint PPT Presentation

Citation preview

የሥነ ፍጥረት ዓላማ (፩) ስሙን ቀድሰው ክብሩን እንዲወርሱ

የህልውናው መታወቂያ እንዲሆኑ( ወዘኢያስተርኢ እግዚአብሔር እምፍጥረተዓለም

ይትዐወቅ በፍጥረቱ) ሮሜ ፩፡፳- ምግብ ሥጋ ምግበ ነፍስ እንዲሆኑ - አዝርዕት - ክቡር ደሙ-ወይን

- አትክልት - ቅዱስ ሥጋው-ስንዴ - ፍራፍሬው - ለመስዋዕት-ዕጣን

- እንስሳት አራዊት - መማሪያ ማስተማሪያ እንዲሆኑ

መዝ ፲፰፣፩

ፍትረታት የተገኙበት መንገድ (፪) እምኅበ አልቦ ኅበቦ ( ካለመኖር ወደ መኖር) ግብር እምግብር የተፈጠሩ ( ከተፈጠረ ነገር የተፈጠሩ ) እነዚህም በሐልዩ ፣ በነቢብ በገቢር ተፈጥረዋል፡፡ የእሁድሥነ ፍጥረት አራቱ ባሕርያተ ስጋ/ነፍስ፣እሳት፣ ውሃ፣መሬት) - ሰማያት - ጨለማ - መላእክት ምሳሌነታቸው አራቱ ባህሪያት - የእግዚአብሔር ባሕሪያት ምሳሌ ኀያልነት - እሳት መዝ ፯፡፲፩-፲፪ ፈ ታሒነት - ነፋ ስ መዝ ፱፣፲፮ መንጽ ሒነት - የውኀ ( ወሀበነ ማየ መንጽ ሔ ዚአነ) ትም.ኀቡ)

ባዕልነት - መሬት (፫) ነግር ግን ሁሉን ለ ሚችል ኢዮ .፲፫፣፫-፬ አምላክ መናገር እፈልጋለሁ ጨለማ - አይታይም - ባህርየ መለከቱ አይመረ መርም፣ አይተረጎምም መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ መዝ ፲፯፣፲፮ አራቱ ባሕርያት ለፍጥረት መገኛ ሲሆኑ እርስ በእርሳቸው ይሸነናፋሉ እነዚህን ለማስታረቅ እያንዳንዳቸው ሦስት ሦስት ባሕርይ ያላቸው

አድርጓቸዋል፡፡ የእሳት - ብሩህነት የውኀ - ብሩህነት

- ሞቃትነት - ርጥብነት - ደራቅነት -ቀዝቃዛነት- የነፍስ - ሞቃትነት የመሬት-ደራቅነት - ቀዝቃዛነት - ጥቁርነት - ጥቁርነት - ርጥብነት

እ ሳት + ነፋስ- ሞቃትነ ት (፬)ነፋ ስ + ውኀ - ቀዝቃዛነት ውኀ + መሬት - ርጥብነት እሳትና ውሃ - ብሩህነት እሳትና መሬት- ደረቅነትየነፋ ስ + መሬት - ጥቁርነት ከእሳት ሰባቱን ሰማያት ፈጠረ ሰማይ ውድድ መንበረ ስብሐት ጽርሐአርያም

ኢየሩሳሌም ኤረር ራ ማ ኢዮር

ሰማያዊት (የእሳት ሀገር) የአፈጣጠር ቅደም ተከተል

ስዕላዊውን መግለጫ ተመልከት

ኢየሩሌም ሰማያዊት (፭) በመንበረ ስብሐት አንጻ ር ናት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ አትደርስም አሥራ ሁለት ደጆች አላት የብርሃን አዕማድ ደግፈዋታል የብርሃን ክዳን ከፍክፏታል በሦስት ረድፍ በክዋክብት አምሳል የብርሃን መርገፍ

አዙሮባታል የእሳት ቅጽር ቀጽሯታል፣ የእሳት መጋረጃ ጋርዷታልበጉበኖ ቿ የሐዋሪያት ስም በአምዶ ቿ የጻድቃን የሰማዕታት ስም

ተጽፎበታል ዮሐ. –ራዕ ፳፩ ፲፩ ፲፭ ቅዱ ያሬድ ድጓ - የብርሃን ሳጥን ሁለመናዋ ትክክል የሆነ ቀርጾ ከሥ ላሴ

ጸዳል፣ ሥዕል ስሎ አኑሮባታል ታቦት ዘ ዶር ናት - የእግዝእትነ ማርያም አምሳል

ከሰማያት በኋላ መላዕክትን ሲፈጥር (፮) እኛም አብረነው ፈጠር ን እንዳይሉ እርሱ ቢመሰረት እኛ ባነባን እርሱ ቢገነባ እኛ መሰረትን እንደቀሉ ይህም ሀሳብ በሳጥናኤል ተደርጓል እምኀበ አልቦ ኀበ በ ነው ካለመኖር ወደ መኖር

የመላዕክት ነገድ አለቃና ተግባር (፯) ሄኖ . –፳፣፴፰ ፵፪

ሥላሴ መልዕክትን ፈጥረው ድምጽ አጥፍተው ተሰወሩ (፰) ማን ፈጠረን እራስ በራሳችን ተፈጣጥረን ብለው ተመራመሩ ሳጥናኤል በከፍታው እኔ ፈጠርኳችሁ አለ እጁን ወደ እሳት ቢሰድ እንደ ወጥመድ እንቅ አድርጋ ይዛ እንደ ጅማት

አኮማተረችውእግዚአብሔ ር በዙፋኑ ሲቀሳቀስ በዛፍ ቅጠል የሰፈሩ አዕዋፍና ንቦች

እንዲጨነቁ እንዲ ጠበቡ መላዕክትም መድረ ሻ አጡ ቅዱስ ገብርኤል ፈጣሪያችንን እስክናገኝ ባለንበት እንጽና አለ / ሃይማኖት

ተጀመረ) ሥላሴ እስከዚህ በአርምሞ ነበሩ ብርሃን ይሁን አለ በምስራቅ ብርሃን ተፈጠረ መንፈስ ቅዱስ ሰማይን መላእ ክትን እንደ እንቁላል በክንፉ እቅፍ አድርጎ ይህ ሁሉ ሰማይ የኔ ነው ከቤቴ ማን አገባችሁ ከወዴትስ መጣችሁ

አላቸው መላዕክት በብርሃን ምክንያት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለታቸው (፱) ሳጥናኤል ስላፈረላቸው መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ስለታያቸው ለይኩን ብርሃን ብሎ ቃሉን ስላሰማቸው የአንድነት የሦስትነት ምሳሌ እኩት ስቡሕ ያላሉት የሥላሴ ባሕርይ አይለወጥ ም ሲሉ ነው ብርሃን በተናግሮ የፈጠሩት ሰሚ መላዕክት ስላሉ ነው፡፡ ጨለማ በፊት ብርሃን በኋላ መፈጠሩ ከ ኦሪት በኋላ ወንጌል

ለመሰራቷ ምሳሌ ጨለማ ያለማወቅ ብርሃን የማወቅ ምሳሌ −ጨለማ የገሃነመ እሳት ፡ ብርሃን − የመንግስተ ሰማያት

ቅባት – ማክበር ማንጻት (፲) ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ኢየር ራማ ኤራር ቀጥሎም አጋዕዝትን ኪሩቤልን ኀይላት አረባብን መናብራትን

መላእክትን ሊቃና ትን መኳንንትን ስልጣናትን ቀባቸው፡፡ ሳይቀቡ እንደ ሕፃናት ነበሩ በተቀቡ ጊዜ አእምሮ፣ፍቅር፣ትህትና. የዋሀት፣ትዕግስት አደረባቸው ፍጡሮች ስለመሆና ቸው የብርሃን መጎናጸፊያ ተገዥዎች ስለመሆናቸው የብርሃን ዝናር ሠራዊት ስለመሆናቸው የብርሃን ዘንግ ስለመውጣት መውረድ የብርሃን መነጽር፣ ስለ ጸጋ መንግስት የብርሃን አክሊል የብርሃን ዘውድ

እግዚአብሔር (፲፩) - ከኪሩቤል -ገጸ ሰብእ - ገጸ አንበሳ - ከሱራፌል -ገጸንስር -ገጸእንስሳን አንስቶ ከኢ የሩሳሌም በላይ ከሰማይውዱድ በታች አቆማቸው ሕዝ. −፩፣፲፩ ፲፪ - ከሰራዊተ ሩፋኤል ሀያ አራት ሊቃናትን መርጦ በመንበረ ስብሐት በመጋረጃዋ ውስጥ

ዙሪያዋን ክንፍ ለክንፍ ገጥሞ አቁሟቸዋል፡፡ ሕዝ. −፩፣፲፩ ፲፪ ዮሐራዕ. –፬፣፬ ፭ በአንድ ላይ በአጠኑ ጊዜ ከማዕጠንታቸው የሚወጣው ጢ ስ መልኩ መብረቅ ድምጹ

ነጎድጓድ ማዓዛው መልካም የሆነ ነው የሚያጥ ኑትም የጻድቃን ጸሎት የሰማዕታት ገድል የደጋግ ሰዎች ምግባር በእናንተ

እየታጠነ ወደ እኔ ይድረስ ብሏቸዋል፡፡ ኪሩቤል በቀኝ እንደ ቀሳውስት ሱራፌል በግራ እንደ ዲያቆናት ናቸው የመላዕክት ምግብ የእግዚአብሔር ምስጋና ረቂቅ የመለኮትን ፍቅር ይጠጣሉ

አርአያቸውና መጠናቸው የተለያየ ነው

(፲፪) ቁመታቸው ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርሱ በክንፋቸው አንድ አገር የሚያለብ ሱ መላዕክት አሉ ራሳቸው ተራራ የሚያህል ሁለንተናቸው ዓይን የሆነ ስድስት ክንፍ ያላቸው መብረቅ የለበሱ መብረቅ የተጎናጸፉ ብሩህ ደመና ጠምጥመው እግራቸው አምደ እሳት የሚመስል ባህሩን ምንጩን በክንፋቸው

የሚያቃጥሉ የመላዕክትን አርአያቸውን መልካቸውን መጠናቸውን

ከእግዚአብሔር በቀር የሚያውቀው የለም፡፡ ኩፋ. –፩፡፯ ፰

አክሲማሮስ ዘስኑይ (፲፫) ብዙ ተባዙ ያላት ውኃ ከምድር እስከ ሰማይ ሞልታ ነበር፡፡ሐ ኖስ - ከጠፈር በላይ ያለ ውኃ- አንድ እጅ : ጠፈር- የብርሃናት መመላለሻ

- አንድ እጅ ከምድር በታች አንድ እጅ የምድር መቀነት ውቅያኖስ-አ ንድ እጅ ውኃ ከአራት መከፈሉ ይህ ነው፡፡ ቀሌምንጦስ ሰባቱ ን የብርሃን ሰማያት ለየብቻ ቆጥሮ ፯ ት አለኤጲፋ ንዮስ ሦስቱን አለመ ሥላሴ አንድ ብሎ ቆጥሮ ሁለቱን የውኃ ሰማያት

ጨምሮ ፯ ት ሰማያት አለ ጠፈርን ጎ በብ አድርጎ መፍ ጠሩ ብርሃናት- ፀሐይ ከዋክብት ብርሃናቸውን እንዲሰበስቡ ነው፡፡ - ለአይናችን ማሪፊያ እንዲሆን- ሰማያዊ( አረንጓዴ + ቢጫ) - መሆኑም የአይናንቻን ብርሃን እንዳይበዘበ ዝ

ደዌ እንዳይሆን ነው- ሔኖስን በላይ ጠፈርን በታች ማድረጉ

(፲፬) ውኃ እንደ ያዘ ድስትና ከእሳት የተነሳ እንደ ማይፈረካከስ ነው - ሐኖስን ቀባ : ጠፈርን ቀባ ፈጣሪያቸውን አወቁ አመሰገኑ - ሐኖስን ነፋስ እንዲሸከመው አደረገ - ከመሬት ጥቁር ጥቁሩን ብርቱ ብርቱውን ወደታች አውርደ የጨለማ ምንጭ አደረጋት በርባሮስ ትባላለች - ሙሴ ሰባቱን ሰማያት አንድ ብሎ ሲቆጥር ኤጲፋ ንዮስ ሰባት ማለቱ ሙሴ በውጭ

ኤጲፋ ንዮስ በውስጥ ተመልክተው ነው -ከበርባሮ ስ በላይ ጥቁር ነፋስ አለ - ዓይብ ከአጓ ት ላይ እንዲረጋ ምድርም ጭቃ ሆና በውኃ ላይ ነበረች -ቅጽ ር ለቅጽ ር ሁሉንም አያይዞ ትቷቸዋል - የውኃና የመሬት እምብርት የሚገናኙበት ዱዳሌም/ቀራንዮ/ናት :: መዝ. –፸፫፡፲፪ ፲፫

- የምድር ዙሪያ መሀ ሉን አ ጎድጉዶ (፲፭) የወደያውን ግድግዳ – አድማስ ፣ የወዲሁን − ናጌብ ብሎታል- የጠፈርና የአድማ ስ ከንፈር ይ ጋጠማል- በዚህ አለም ያለው እንደ ወጭት እንጥፍጣፊ ውኃ ነው-ከጠፈር በላይ ያለው ውሃ ወንድ ሲሆን-ከጠፈር በታች ያለችው ሴት ናት- ታላላቁን ተራራ በታላቅ ሚዛን ይመዘን እና ደጋው ይደልደል፣ቆላው

ይጉደል ፣ ወንዙ ይከፈል ብሎ ቢያዝ ተከፍለ፡፡-ከ ምድር በታች ላሉት ለእሳት፣ለነፋስ፣ ለበርባሮስ ጽልመት በአራቱ

መዓዝን ፮ት ፮ት መስኮት ፈጠረ- ከእሳት በታች ላሉት ነፋሳት ፲፪ አለቆች አደረገ ፰ ቱ ነፋሳተ ምሕረት

ናቸው- እነዚህ ነፋሳት በመስኮቶቻቸው ወጥተው ምድርን አደረ ቋት እንደግንቦት

እንደ ሰኔ መሬት ለስላሰች

- ደመና ከዚሁ ተፈጠረ (፲፮) ቅ.ኤጵፋንዮስ- እሳትና ነፋስን በየቦ ታችሁ ግ ቡ ሲላቸው በዚህ ዓለም ጥቂት

ከፍሎ ትቷል- እሳትና ነፍስን አስተካክሎ መፍጠሩ − አንዱ አንዱን እዲያበርደው ነው − እሳት-ሲበዛ- ሐሩር ይጸ ናል − ነፋስ-ሲበዛ- ውርጭ ይጸ ናልና ነፍስን በእሳት እሳትን በነፋስ

ያበርዳል፡፡ እሳትና ንፋስ ቀሊላን ስለሆኑ መሬትና ውሃን እንዲ ሸከሙ ከታች

አደረጋቸው፡፡ ብርሃንና ጨለማ በፈቃ ደ እግዚአብሔር ይሸናነፋሉ ፩ቆሮ.፮፡

–፲፬ ፲፭ እስከዚህ ፱ ፍጥረት ይሆናል መጋቢት፴

አክሲማኖስ ዘሠሉስ (፲፯) በዚህ ቀን ሦስት ፍጥረታትን ፈጠረ - በምሳራ የሚቆረጡ - በማጭድ የሚታጨዱ - በጥፍር የሚለቀሙ ዘፍ. –፩፣፲፩ ፲፫ - ብሩህ ብሩሁን ከመሬት ከፍሎ ካኖረው በምስራቅ ከምድራ ከ ፍ አድርጎ ኤደን ገነትን

ተከለ ዘፍ. –፪፣፰ ፱ - ሰባት ተራራዎች በተለያዩ እንጨቶች ተከበዋል - ሚካኤል ሄኖክን ስለዚህ እንጨት ላውቅ እወዳለሁ አለው ሄኖ. −፯፣፮ ፲፮ - በገነት መካከል ዕጸ ሕይወት አለች ከእግር እስከ ራሷ ፍሬ የተሞላች ናት ዘፍ. –፪፣፱ ፲- ከዕፅ ሕይወት - ፍሬ ተቆረጠ ሳይለወጥ ፍሬ ይተካል - ቅጠሏ አይረግፍም - በየወሩ ፍሬዋ አይጎድልም አዲስ ፍሬ ያፈራል - ፍሬው ለመብል ቅጠሉ ለበድኃኒት ይሆናል ሕዝ. −፵፯፣፲፪ ፲፫ ራዕ . –፳፪፣፪ ፫

አንዲቱን ፍሬ ከበሉ ጣዕሙ ከአፉ፣ መዓዛው ከአፍንጫ ሳይለይ እስከ ሰባት ቀን ይቀመጣል (፲፰)፡፡

የቀመሳትም ይህስ ለፍጡር አይገባም ይላል ቅጠሏ፣አበባዋ፣ፍሬዋ ያለደዌ ያለ ህማም ነፍስን ከሥጋ የሚለይ ነው፡፡ በዕፀ ሕይወ ት በአራቱ መዓዘኗ አራቱን ዐበ ይት ዕፅዋት ተከለ ከስሯ ከወተት ሰባት እጅ የም ትነፃ ከማር ከስኳር ሰባት እጅ የምትጣፍጥ

ውሃን አፈለቀ፡፡ አራቱ ወንዞች ከዚች ስር ይፈሳሉ(ግዮን፣ኤፍራጥስ፣ኤፌሶን፣ጤግሮስ)

ናቸው፡፡ እነዚህ አራቱ እንደ መስቀል ተመሳቅለው ገነትን ያጣጣሉ፡፡ ግዮን - ወተት ኤፌስን - ወይን ኤፍራጥስ - ዘይት ጤግሮስ - መዓር ያፈልቃሉ ወደ ዚህ ዓ ለም ሲመጡ ሁሉም ንጹሕ ውሃ ይሆናሉ፡፡

ግዮን - በኢትዮጵያ ይዞራል (፲፱) ኤፍራጥስ - በሮም ይዞራል ኤፌሶ ን - በአንጾኪ ያ ይዞራል ጤግሮስ - በቁሳጥንጥንያ ይዞራል በገነት በምዕራብ ዕፀ በለስን ተከለ ዘፍ. − ፪፣፱ ፲ ገነት ሁሉንም ዕፅዋት አብቅዪ ቢላት አበቀለች ቅጠላቸው አሥራ ሁለት አሥራ ሁለት ክንድ ክብ ነው ፍሬያቸውን ብሔረ ብፁዓን ያሉ ቅዱሳን ፣ በገነት ያሉ አዕዋፍ ይመገቡታል ይህን የሚያመጣላቸው ገነትን ለማናፈስ በስተ ምዕራብ የተሾ መ ነፍስ በዘጠኝ ስዓት

አሻ ቅቦ ሲነፍስ እንደ ዝናብ ይዘንብላቸዋል ምሳሌነት አላቸው

በራሳቸው የሚፊሩ - ጥረው ግረው የሚኖሩ ( ባለ መቶ) አምሳል

በጎናቸው የሚፊሩ - ልጅ ወልደው የሚኖሩ ( ባለ ስድሳ) በሀብታቸው ነግደው

በሥራቸው የሚያፊሩ-ሎሌዎችን፣ሠራተኞችን ( ባለ ሠላሳ) ናዘ ው አዝዘው ልከው የሚኖሩት አምሳል

- በራሳቸው በጎናቸው አፍርተው ወፍ የሚለቅመው − ው ዳሴ ከንቱ የሚፈልጉና ሳይጠቀሙ የቀሩ(፳)

በሥራቸው የሚያፈ ሩ - ከውዳሴ ከንቱ ርቀው የተጠቀሙቅዱሳን

ከአንድ መሬት ሬትና መርዝ ወ ይንና ሙዝ ይገኛሉ ሬትና መርዝ - የኃጥአን ወይንና ሙዝ - የጻድቃን በጋ ለምልመው ክረምት የሚደርቁ እንደግዱፍ አልዓዛር በዚህ

ዓለም ጎስቁለው በወዲያው ዓለም የሚጠ ቀሙ ናቸው ሉቃስ ፲፮

በክረምት ለምልመው በጋ የሚደርቁት በዚህ ዓለምየማይጠቀ ሙት አምሳል እንደ ነዌ

ክረምት ከበጋ ለምልመው አብበው አፍርተው የሚኖሩ አሉ - የነ አብርሃም አምሳል ናቸው

- በመጋቢት በሚያዚያ ተዘርተው በብዙ ወራት የሚደርሱዘንጋዳ፣ማሽላ- የእነ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የእነ ኢዮብ አምሳል ፪ኛቆሮ −፰፣፪ ፫- በሐምሌና በነሐሴ ተዘርተው በጥቂት ቀን የሚበሉ ጤፍና

ኑግ - የብዙኃን ሰማዕታት ምሳሌ −ሉቃስ ፳፩፣፪ ፭- ጌታ ሰውን በመከራ ማበላለጡ እንደ አዕምሮው ስፋት እንደ

ልቦናው ጽ ናት ነው ፩ ቆ –ሮ ፲፣፲፫ ፲፬ በገነት በስተቀኝ ምራቀአብ የሚባለውን ባሕር ከበረድ ሰባት

እጅ የሚነጻውን ለሕይወት የተዘጋጁ ጻድቃን ቅዱ ሳን ከእርጅናቸው ለመታደስ ይጠጡታል ይታጠቡበታል

ሃያዘጠ ኝ ዓላማተ እሳት ፯ ቱ ሰማያት- ጽርሐ አርያም፣መንበረ ስብሐት፣ሰማይ ውዱድ፣ ኢ የሩሳሌም ሰማያዊት፣ ኢዮራ፣ራማ፣ኤረር ፰ኛ. ምጽንአተ ሰማይ ባሕረ እሳት ፱ኛ.ገሃነ መ እሳት ፪ ዓላማተ ነፍስ - ሐኖስን የሚሸከም ባቢል - ካበርባሮ እስከዚህች ዓለም ያለው ታላቁ ነፍስ ፬ መካ ናተ ማያት - ሐኖስ - ውቅያኖስ - ጠፈር - የምድር ምንጣፍ ውሃ ፭ መካናተ መሬት - በርባኖስ - ብሔረ ብፁዓን - ይህች ዓለም - ብሔረ - ገነት

በብርሃን ገነት ብሔረሕያዋን ብሔረብፁዓን ይህች ዓለም በርባ ሮስ

የዓለማተ ምድር አቀማመጥ ከታች በርባኖስ ከእርሷ በላይ ይህች ዓለም ከእርሷ በላይ በደቡብ ብሔረብፁን በሰሜን ብሔረሕያዋን በምስራቅ ገነት በምዕራብ ሲኦል በሃያው ዓላማት ያለውን ፍጥረት ከሥላሴ በቀር የሚያውቅ የለም

ቅብዕት- ገነት ውቅያኖስ ይህችን ዓለም ነፍስ ገሃነም እሳት

በርባኖስን- ቅብዐት - ማክበር፣ማንፃት፣ባላቸው ላይ መጨመር - ፈጣሪያቸውን አውቀው እንዲያመሰግኑ ማድረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር መጣ ሄደ ወጣ ወረደ የሚሉ በአምሳለ ርግብ በመንፈስ

ቅዱስ አፍ ውጉዝ ይሁኑ- ስለቅብዐት ኤጲፋ ንዮስ ብቻ አልተናገረም ነቢያትም ናቸው

ዛሬም ሕዝቡ አሕዛቡ የሚወለ ዱበት - የጸጋ ልጅነት የሚያገኙ በት ቅብዐተ መንፈስቅዱስ ነው - ከውኃ እናትነት ከመንፈስ ቅዱስ አባትነት ልጅነትን ነስተው ረቂቅ መንግስተ ሰማያትን

ይወርሳሉ፡፡ - ዛሬ ቤተክርስቲያን በጳጳሳት ሜ ሮን ቅ ባት ትከብራለች፡፡ ሐዋ. −ሥ ፳፣፳፰ ፳፱ ደብሲና ደብረ ታቦር-የ ጽርሐ አር ያም አመስል ናት - በተቀቡት ቦታዎ ች ሥላሴ ይታዩባታል መላእክት ያድሩባታል፣ ጻድቃን ሰማዕታት ይገቡባታል፡፡ ምሳሌነት አበባ የሌላቸው ፍሬ ያላቸው (ሾላ…..) ሃይማኖት ሳይኖራቸው ምግባር ያላቸው - አበባ ያላቸው ፍሬ የሌላቸው ( ………የደጋ ቁልቋል ) ሃይማኖት ያ ላቸው ምግባር የሌላቸው አበባና ፍሬ የሌላቸው ( ……ቅንጭብ ) ሃይማኖትም ምግባርም የሌላቸው - አበባም ፍሬም ያላቸው -( …ወይን ሎሚ ..) ሃይማኖትም ምግባርም ያላቸው

- የምድር ጽናት- በድንጋይ፣በዕፅዋት ሥር፣በውኃ- በዚህም ሰውን ትመስላለች እንደ ድንጋይ -አጥንት፡ እንደ ውኃ

−ደም ፣ እንደ ሥር − ጅማት- እመቤታችንንም ትመስላለች በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ

ጸንታ ጌታን ወልዳለችና- የምድር ስያሜ- ከውኃሰትለይ- ጸብር/ጭቃ - ከውኃ ከተለየች- ምድር/ማኅደር - ደርቃ ከተፍታታች በኋላ- መሬት /ትቢያ

አክሲማሮስ ዘረቡዕ - ፀሐይ፣ጨረቃ፣ ከዋክብትን ፈጠረ ዘፍ . ፩፣፲፪ - የፀሐይ ሰሌዳ- ከእሳትና - ትተኩሳለች - ከነፍስ - ትሄዳለች - የጨረቃና ከዋክብት - ነፍስ - ይሄዳሉ - ውኃ - ይቀዘቅዛሉ - ፻ ን ነገድ ፲ ሩን አለቃ ከሃሊነቱን ሊያሳያቸው በላይኛው ከተማ በአጠገቡ አቆማቸው ለይ ኩን ብርሃን ካለው የስንዴ ቅንጣት ያህል አምጥቶ ፀሐይን ቀባት

ሄኖ. −፳፩፣፶፬ ፶፯ በዚህም ፀሐይ ለመላዕክት ለማየ ት አስፈሪ ሆነች የስንዴ ቅንጣት ብርሃን ለ፯ ት ተከፈ ለች ፪ እጅ - ለጨረቃ ፭ እጅ - ለፀሐይ ፩ እጅ ለከዋክብት ፬ እጅ ለፀሐይ በ፩ እጅ ማያትን ደመናትን ቀባ ፫ እጅ አይን ያላችው ፀሐይ

- መላዕክት ብርሃናትን አይተው አመሰገኑ ኢዮ ኢየሩሳሌም ሰማያዊትን አሻግራው ተመልክተው ሄደው ሊያዩ ፈቀዱ ጌታም ሄደው

እንዲያዩ አሠለጠናቸው፡፡ አይተው ደስ እንዳላቸው ፈጣሪም ዓለማትን፣ ዓየራትን፣ አይቶ ደስ አለው፡፡ ዘፍ መዝ ፀሐይን ሦስት ማድረግ ሦስት ኬክሮስ ከፍ አድርጎ ፈጥሯል በምዕራብ ጨረቃን ሦስት መዓረግ ሦስት ኬክሮስ ከፍ አድርጎ ፈጥሯል ፀሐይ ጨረቃ ሲያበራ ፊት ለፊት ተያይተው ሄኖ ፀሐይ በምዕራብ ገብታ በሰሜን ዙራ በምስራቅ ወጥታ ስታበራ ዋለች ማዕልቱን ገዛች ጨረቃ በምስራቅ ወጠወታ ስታበራ አደረች መዝ ተፈራርቀው ማብራታቸው ፍጥረት በእሳት እንዳይቃጠል በውርጭ እንዳይኮማተር ነው፡፡ ጨረቃ - ሌሊት - የገሃነመ እሳት- ብዙ መከራ አለበት ፀሐይ- ቀን- የመንግስተ ሰማያት- ብዙ ደስታ ይገኙበታልና

- ከዋክብት ከጨረቃ ጋር ሌሉትን ለ ተካፍለው ያበራሉ ምልክኤል - ከመጋቢት - ወራቱ በልግ/ፀደል) - ምግቡ መሬት- ምድር- ትለሰልሳለች ሕልመልሜሌክ - ከሰኔ ክረምት ምግብ ውኃ ምድር እፈርስ አፈርስ እናድ እናድ ትላለች ጌታ ደመናን ገልጦ ፀሐይን አውጥቶ ያረጋታል ያፀናታል ብርክኤል- መስከረም - ወደው/ መካር ይባላል - ምግቡ ነፍስ ነው - እዝርዕት ያድጋሉ ይገዝፋሉ ያብባሉ፡፡ ብርክኤል- ተኅሣሥ ሐጋይ/በጋ/

- ምግቡ እሳት ነው - አዝርዕቱ አትክልቱ፣ዕፀዋት ይደርቃሉ ታጭደው ተወቅተው በካታ ይገባሉ ዕለተ ምርያ- የጳጉሜ የተረፈችው አንድ ቀን - ጌታ ዓለምን ፈጠረባት - ጌታ ተነሳባት - ይህን ዓለም ለማሳለፍ ይመጣባታል - ዕለተ ሰንበትም ትባላለች አዝርዕቱ አትክልቱ ዕፅዋቱ መተከላቸው እኛም ሰዎች

መዘራታቸውየመፀነሳችንማብቀላቸው የመወለዳችን ማደጋቸው የማደጋችን ማፍራተዘቸው ሀብ ንብረት ቤት የመያዛችን ልጅ

የ የመውለዳችን

መድረቃቸው የማርጀታችንመታጨዳቸው የመሞታችን

ታጭደው ተወቅተው በጎታ መግባታቸው ሞተ ን የመቀበራችን ከጎታ ከጎተራ ወጥተው መዘራታቸው

ተዘርተው መበስበሳቸው በስለው መበላታቸው እኛም ከሞት በኋላ በአዲስ ሥጋ ተነስተን ብሩህ መ መ ንግስተ ሰማያት

የመግባታችን አምሳል ዮሐ

(30)- ለሙሽራሠርግ እንደሚያሳናዳው እግዚአብሔርም - ይህን ዓለም በአድማስ ደግፎ በደመና ከፍክፎ ፀሐይን፣ጨረቃን ክዋክብትን እንደ ፋና አብርቶ ዝናማቱን በደመና ጭኖ ነፋሳቱን አሸክሞ መባርቅትን ነጎድጓዱን ለመላዕክት አሳያቸው ሄኖ መላዕክት ይህችን ለማን ትሰጣለህ ብለው ጠየቁት የአዳም መናገሻው ናት ቢላቸው አዳም ማንን ይመስላል አሉት አካሉ ከእናንተ አሥር እጅ ያንሳል መልኩ ግን በእኔ አርኢያ በእኔ አምሳል

ነው አላቸው ጌታን በድምፁ እንጂ አርኢያውንና አምሳሉን አያውቁምን ለማየት ቸኮሉ ሳጥናኤል ይህንሰምቶ የማያልቅ ፍርሃት አደረበት በአዳምም ላይ ቀና

የሳጥናኤል ቅናትን ድርጊት የእግዚአብሔር ቸርነት ምን ይመስልነበር

(32) - ከውኃ የተገኙ ሕያው ነፍስ ያላቸውን - በእግራቸው የሚሽከረከሩ - በክንፋችን የሚበሩ - በልባቸው የሚያሳቡ - በየወገናቸው በየዘመዳቸው ስፍር ቁጥር የሌላቸው ፍጥረታት ተፈጠሩ ዘፍ - ካሎሞትን በየብስ ሌዋታንን በባህር አስፍሯዋል ዕዝ. ስቱ. - የብሄሞት- ከሰው በቀር ሺህ ሺህ ፍትረት በፀጉር ይገባታል ያንንተመግቦ ፈጣሪውን

ያመስግናል ሌዋታን በባህር ከሚኖሩት ሺህ ሺህ በፀጉሯ ይገባላታል ያንን ትገባለች ሄኖ - አሰፋፈራቸው ምድርን ዙሪያ ዙሪያውን ከሰባት ከፍሎ - አንዱን ዕጣ- ለብሔሞት - አንዱን እርሱ ተኝቶበታል - በሁለቱ ምግቡ ይመላለስበታል - ሁለተኛው ዕጣ- ለሌዋተን

(33) - በአንዱ እርሷ ተገኝታበታለች - በሁለቱ ምግቧ ይመላለስበታል - በሦስተኛው ዕጣ- በድምጽ የሚገድሉ ግሩማን አራዊትን አስፍሮበታል - በአራተኛው ዕጣ- እሳትን - በአምስተኛው ዕጣ- በረድን - ስድስተኛው ዕጣ- ለሰው ሰጥቶታል - ይህችን ዓለም በብሔሞትና በሌዎታን ዘንድ በብሐየሞት በቀኝ በየብስ ዙረው ሌዋታን በግራ በባሕር ተጠምጥመዋል እንደቀሚስና አንገት እንደ ጣትና ቀለበት ናቸው ከባህር ከተፈጠሩት ምሳሌ የሚበሉ ለሰውና ለእግዚአብሔር የሚገዙ ተገዝተው የሚኖሩ አምሳል ፃድቅን የማይበሉ ለሰውና ለእግዚአብሔር የማይገዙ አንገዛም አንዳኝም ብለው በትዕቢት በኩራት የሚኖሩት ኃጥአን አምሳል

(34) በባሕር ጸንተው - ቤታችን ንብረታችንን የሚኖሩ አንተውም ብለው ሲሰርቁ ሲቀሙ የሚኖሩ የኃጥአን አንድም ጥረው ግረው አርሰው ቆፍረው ነግደው - ከባለቤታቸው ወልደው አስራት በኩራት አውጥተው ሥጋውን በልተው ደሙን ጠጥተው - ሰንበትን አክብረው - በሕግ ጸንተው የሚኖሩ ጻድቃል አምሳል በክንፋቸው እየበረሩ የሔዱት - በበርሃ የሚኖሩ የጻድቃን(ባሕታውያን) አንድ ጊዜ ወደ ባህር አንድ ጊዜ ወደየብስ የሚሉት - የሰብአ ዓለም መነኮሳት አንድ ጊዜ ወደ ሃይማኖት አንድ ጊዜ ወደ ክህደት አንድ ጊዜ ወደ ህፃት አንድ ጊዜ ወደ ኃጢአት አንድ ጊዜ ወደ ዓለም አንድ ጊዜ ወደ ገዳም ሲሉ የሚኖሩት ናቸው በክንፋቸው እየበረሩ የሚሄዱት ከአስሩ ማዓረግ ደርሰው ወርደው አቡነ ዘበሰማያት ኅድግለነ አበሳነ እያሉ የሚኖሩ አምሳል፡፡

(35) ከርኪቤዴል ወፍ ምንድናት ምሳሌዋስ?

(36) - ከምድር ሕያዋን ፍጥረታት - በእግር የሚሽከረከሩ - በክንፍ የሚበሩ - በልቡ የሚሳቡ አራዊት ዘቤት- ……ውሻ ድመት .. አራዊት ዘኢፍአ- አንበሳ ነበር አዕዋፍ ዘቤት- ……ርግብ፣ዋኖስ፣ደሮ . አዕዋፍ ዘኢፍአ- …ንስር፣ድምቢጥ . …ቆቅ .. እንስሳት ዘቤት- ላም፣በግ፣ፍየል እንስሳት ዘኢፍአ- ጎሽ፣አጋዘን፣ድኩላ ዘፍ - የዓርብና የሐሙስ ፍጥረታት ልዩነት - ከውኃየተፈጠሩት ብዙውን ዕድሜ በውኃ - ከየብስ የተፈጠሩ ብዙውን ዕድሜ በየብስ ይኖራሉ አዳም ዓርብ በነግህ ተፈጠረ ዘፍ

አዳምን ፈጠረ ማለት ወልደ እጓለ እመሕያው ማለት ነው (37) ከሕያው እግዚአብሔር አባት ከሕያው መንፈስ ቅዱ እናት የተገኘ የተፈጠረ ማለት ነው፡፡ አንድም አጓዋ- አዳም አም- ምድር ሕያው እግዚአብሔር ሕያው እግዚአብሔር አባት ከኅቱም ምድር እናት የተገኘ የተፈጠረ ልጅ ማለት ነው ነፍስና እሳት ደመነፍስ ተባሉ ይህንም የሚያሳውቅ የሚያስረዳ ብርንዶ

ሥጋ ካልተጠበሰ ካልተቀቀለ ደም አይለየውም- ብርንዶ ከተበላ ደመ ነፍስ ተባለች ያሰኛል

የሰው ሕይወቱ ደኅንነቱ - በመሞቱ - በመተንፈሱ - በመንቀሳቀሱ ይታዎቃል- እሳትና ነፍስ ከተለየው ሞተ ይባላል

የመሬትና የውኃ ግብራቸው የመሬት ግብሩ ግዙፍ ነው ሥጋ፣ጅማት፣ፀጉር ጥፍር፣ግዙፍ አካል የሚሆን መሬት ነው የውኃ ግብሩ- ርቀት፣ደም፣ምራቅ፣ዕንባ ሆኖ የሚፈስ ነው ከመላዕክት በቀርበደመ ነፍስ ሕያው ያልሆነ የለም አዝርዕት አትክልት ደመ ነፍስ አላቸው ሁሉም በየግብሩ ይራባል ይዋለዳል በተዘሩ በተተከሉጊዜ በእግራቸው አርባ ሃምሳ ይወልዳሉ በራሳቸው መቶ ሁለት መቶ ያፈራሉ በነፍስነታቸውም ይናወጣሉ በእሳትነታቸው እንጨት ለእንጨትባሰባቸው ጊዜ እሳት ይወጣቸዋል በውኃነታቸው ቢወጓው ደም ይወጣቸዋልበመሬትነታቸው- ያብባሉ፣ ይገዝፋሉ፣ይወፍራሉ፣ያብባሉ፣ያፈራሉ በምሳር

ተቆርጠው በወደቁም ጊዜ ይደርቃሉ ይበሰብሳሉ ይፈርሳሉ አፈር ትቢያይሆናሉ፡፡

አዳምን ግን ከአራቱ ባሕርያት በተጨማሪ የማትበላ - የማትተኛ የማትጠጣ - የማታንቀላፋ ሦስት ግብር ያላት ነፍስ ጨምረው ፈጥረውታል አዳም በአካለ ነፍሱና በአካለ ሥጋው መቀዳደም መከታተል የለበትም፡፡ መቀዳደምስ ቢኖርበት ሥጋውን እንፍጠር ነፍስንም እንፍጠር ባሉ ነበር ሥላሴ ይኽ ይሁን ያሉት ይሆንላቸዋል በሥራ ድካም የለባቸውም አራቱ ባሕርያት ሥጋ ሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ አንድ ሁነው ተዋህደው ተፈጥረዋል ስብዕ በዕብራውያን ዘንድ ፍፁ ማለት ነው አዳም ነውር ነቀፍ የሌለበት ሥጋው እመሬት ፍጹም መልካም ግለት ነው ድካም፣ዕረፍት፣ንዋም፣የስጋ ግብር ንቃት፣ትጋት፣የነፍስ ግብር ያለው ነው እንስሳት ሴትና ወንድ ሆነው አየና ለምን እኔን ብቻዬን ፈጠሩኝ ብሎ አሰበ ሥላሴ ይህን ጸሎት አድርገውለት ባልንጀራ እንፍጠርለት አሉ፡፡ ዘፍ

በአዳም ላይ ድካም መጣበት - በመንቃትና በመተኛት መካከል ሳለ ከግራ ጎኑ አንዲት አጥንት ነስተው እርሱን

አስመስለው ፈጠሩ - በአርኢያ በአምሳል በአካል በብርሃን አዳምን አስመስሎ ፈጥሯታል - በአስራው ሦስት መቶ ሠላሳ ሦስት አድርጎ በኃይል አሳንሶ ፈጥሯታል - እነዚህ አስራው የምንበላውን የምንጠጣውን ከሰውነታችን የሚያስማሙልን ናቸው - የምንበላውን የምንጠጣውን መሬትነታችን ይቀበለዋል ውኃነታችን- ይበጠብጠዋል እሳትነታችን- ያፈላዋል ነፍሳችን - ዓሰሩንና ቅጣትን ለይቶ ዓሰሩን ትቶ ቅጥራትን ከጭንቅላታችን ስድስት

አስራው አሉ በእነዚያ ያስገባዋል ስድስቱ ለሳድስ የደም ስሮች ለስድስት መቶ አስራው እንደዚህ በስድስት መቶ ሳድሳ ስድስት አስራው ተዋህዶ የምንበላው የምንጠጣው

ከእግር ጥፍራችን እስከ ራስ ፀጉራችን ይደርሳል - ማስረጃው መልካም በልቶ መልካም ጠጥቶ

ባደረ ቀን ሰው ለስልሶ ያድራልና (41)- አዝርዕት አትክልትም በስራቸው የገባ አስከ ጫፋቸው ይደርሳል- ስለምን አዳምን በኃይል በጉልበት ብርቱ አደረገው ፈጠሩ ቢሉ ወንድ

ለመግዛት ሴት ለመገዛት ነውና የተፈጠሩት- አዳም አርብ በነገህ ተፈጠረ- ሔዋን አርብ በሠለሳት ተፈጠረች- እግዚአብሔር የሰራውን ሥራ በስድስተኛው ቀን ፈፀመ በሰባተኛው ቀን

አረፈ ዘፍ- አዳም ሔዋንን ሴት ብሎ ጠራት ሔዋን አላት- የሕያዋን እናት ናትና- ሔዋን ከጎኑ መፈጠሯ - እንዳትኮራ የተዋረደችው የተናቀች እንድትሆን- ለሴቶች መጋረድ መሸፈን ይገባቸዋል ሲሉ እግር የቤተሰብ ራስ የባል ምሳሌ ነውና ከባል በታች ከቤተሰብ በላይ ሆኖ

ትኑር ሲል ነው፡፡

አዳም በተፈጠረበት ቦታ ቀን ተቀምጧል ኩፋ በተፈጠሩ በ ቀኑ በንፍሐት መንፈስ ቅዱስ አሳደሩበት የደጋ መንግስት ገንዘብ አደረገ መላዕክት አዳምን - የብርሃን መጎናጸፊያ አጎናጽፈው - የብርሃን ጫማ አጨምተው - የብርሃን ዝናር አስታጥቀው - የብርሃን ዘውድ በራሱ ደፍተው - በብርሃን ሠረገላ አስቀምጠው ቅዱ እግዚአብሔር ዘፈጥሮ

ለአዳም ኢሉ በእልልታ በደስታ ገነት አስገቡት ኩፋ- ሔዋን ሰማንያ ቀን በተፈጠረችበት ተቀምጣለች- በሰማንያ ቀኗ ገነት ገባች- ዛሬም በአረገና በሰማንያ ቀናችን መጠመቃችን ለዚህ ነው

አዳምን እንደ ዘንግ መልምለው አንደ እሸት ፈልፍለው ሌሎቹን አስጎንብሰው መፈጠራቸው

- የአዳም ተገዦች ናቸውና - ትንሳኤ ሙታን አላህ ሲሉ ነው - አዳም በሠርክ መፈጠሩ ነግህን ብርሃን ይከተለዋል አዳምን በበላ ምግባር በበላ

ሃይማኖት ብትገኝ ብርህት መንግስተ ሰማያትን ትከተልሃለች ሲሉት በነግህ ፈጠሩት አዳምን ሰውን እንፍጠር ብለው መፈጠራቸው የዲያብሎስ ዘለፋ ነው ሥላሴ የተለየ መልክ የተለየ አካል የብርሃን ደም ግባት አላቸው እንደዚህም ሁሉ

አዳምም የተለየ መልክ አለውና ስለዚህ ንግበር ብለው ፈጠሩት ሥላሴ ሞት የማይስማማቸው ለዘላለም ሕያዋን ናቸው አዳምም በሰፍሱ ሞት

የማይስማማው ዘለዓለማዊ ነው፡፡ ነፍስ ኃጢአት ክፋት ካልሰራች አትጠፋምና ሥላሴ እንድነት ሦስትነት አላቸው አዳምም አንድንት ሦስትነት አለው ሥላሴ የባሕርይ ገዥ ሲሆኑ አዳም የጸጋ ገዥ ነውና ክፉና ደግን ከምታሳውቅ ዕፀ በለስ በቀር ግዛ ንዳ አሉት