One hour with me አባታችን ሆይ

Preview:

Citation preview

www.operationezra.com

“በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥

ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ

ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥

ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። “2ዜና.7፡14

መንፈሳዊ ነገሮች የሚሆኑት በመንፈሱ ብቻ ነው። ዘካ.4፡6

እግዚአብሔር ቤ/ክንን ለፀሎት እየጠራ ነው።

ለብዙዎች ፀሎት የተረሳ የድሮ የልምምድ ትዝታ ነው።

የፀሎትን መሻት ከመንፈስ ቅዱስ የሚሰጠን ነገር ነው።

ኢየሱስ ወደ መቅደስ ሲመጣ

ማቴ.21፡12-16

o ኢየሱስ መቅደሱን አፀዳ - 12

o አወጀበት -… የፀሎት ቤት ይባላል… - 13

o የሃይል ቤት አደረገው - 14

o የምስጋና ቤት አደረገው - 16

እኛ የእ/ር ቤ/ቅ ነን - ኤፌ.2፡20-22

የቅድስናው መገለጫ

የፀሎት ሃይል መገለጫ

የፈውስ መገለጫ

የምስጋና መገለጫ

የኢየሱስ የፀሎት አገልግሎት

o የኢየሱስ አገልግሎት ፀሎት የተሞላ አገልግሎት ነበር -

o ደቀ መዛሙርትም ወደፀሎት ስፍራ ይከተሉት ነበረ

o እግረ መንገዱን ደግሞ ምልክትና ድንቅን ያደርግ ነበረ…

ጸሎት መንፈሳዊና መለኮታዊ ነው

የፃድቅ ሰው ፀሎት - ያዕ.5፡16

የምልጃ ሰዎችን ጌታ ይፈልጋል…ሕዝ. 22፡30

• የፀሎት አላማው እ/ር እኛ የምንፈልገውን እንዲያደርግልንእጁን የምንጠመዝዝበት መንገድ አይደለም።

• ፀሎት ከእ/ር አጀንዳ ጋር የምንስማማበትና ሊቀካህናችንኢየሱስ ሲማልድ አንድ ልብ የምንሆንበት መሰጠት ነው።

በታላቁ የጌታ መከራ ምሽት ደቀመዛሙርት ከጌታ ጋር

አብረው ለመፀለይ አልቻሉም…ማቴ.26፡40

ቤ/ክ ያለችበትን ሸለቆ ያሳያል…

ኢየሱስ ይፀልያል ደቀ መዛሙርት ደቅሰዋል።

• የፀሎት ንድፍ አስተማራቸው…ሉቃ.11፡1/ማቴ. 6፡9-10

• በሰአት አትፀልይም … በፎርሙላ አትፀልይም…

በዝማሬ ስንቀርብ የሃዘን መጎናፀፊያ ይቀደዳል- መዝ.61፡3

መዝ.22፡3 - ታሂላ ማለት የመንፈስ ዝማሬ ወይንምከመንፈስ ርፍራፊ … የጠለለ ዝማሬ ማለት ነው።

መዝ.100፡2 - በዝማሬ ግቡ ይለናል…

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር…

"እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን

ይዋጅ ዘንድ። ልጆችም ስለሆናችሁ እግዚአብሔር

አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ

በልባችሁ ውስጥ ላከ። " በገላትያ 4:5

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር…

"በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ

ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። .... ስለዚህ

ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ

ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር…

"ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን

ዘንድ፥አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ

እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ” ሮሜ

.8:29

ስምን ለመጥራት ማወቅ ይጠይቃል…

ስም ማንነትን ይወክላል…

ስም ባህርይን ይገልጣል…

ስም ገናና ይሆናል…ዘፍ.11፡4

የእ/ር ስም የተፈራ ነው - ዘዳ.28፡58

የእ/ር ስም የተወደደ ነው-መዝ.5፡11-12

ስሙ ይባረካል…ኢዮ.1፡21

ስሙ ይመሰገናል…1ዜና.16፡35

o የመገለጥ ቅዱስ ስሞች Jehovah ናቸው

o ራሱን ችሎ የሚኖር አምላክ መሆኑን

o ዘላለምን የያዘ …

o የማይለወጥ…በሃይልም በስልጣንም - መዝ.102፡27

ያህዌ ፅድቅኑ - እ/ር ፅድቃችን

ያህዌ ምካዴሽ - እ/ር የሚቀድሰን

ያህዌ ሻማ - እ/ር በዚያ አለ

ያህዌ ሻሎም - እ/ር ሰላም

ያህዌ ሮፊ - እ/ር ፈዋሽ

ያህዌ ጅሬ - እ/ር ሁሉን የሚያዘጋጅልኝ

ያህዌ ንሲ - እ/ር ሰንደቅ አላማዬ

ያህዌ ሮሂ - እ/ር እረኛዬ

o የሃጢአት ይቅርታ

o የመንፈስ ሙላት

oጤናማነትና ፈውስ

o ስኬት ከርግማን ነፃነት

o ከሞትና ከሲኦል ፍርሃት ነፃነት አስተማማኝ ጥበቃ

ማጠቃለያoአባትነት -

oዳግም ልደት - ቤተሰብነት - ፍቅር - ምህረት

oበሰማያት የምትኖር

oፈጣሪነት - የበላይነት - ዙፋን

oስምህ ይቀደስ

o ውዳሴ - መዝሙርም - አምልኮ መዝ.100፡4

Recommended