26
1 የካህሳይ ኩር ባ ዎች ክፍል አንድ በሸጋውሙሉማር እንደ መን ደር ደሪ ያ ይህ ፅ ሁፍ 2005 .በካህሳይ አ ብር ሃ ተፅፎ ለንባብ የ በቃውን ፤ የ አሲምባ ፍቅር የ ተሰ ኘውን ታሪ ካ ዊ መፅሃ ፍ በ ወፍ በረር የ ሚዳስሳ ነው፡፡ የ መፅሃ ፉ ደራሲ በአ ሲምባ በነ በረው የ ኢትዮጵያ ህዝባዊ አ ብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ በተባለው የ ኢህ አ ፓ ወታደ ራዊ ክንፍ ውስጥ የነበረ ታጋ ይ ነው፡፡ ከተራ ታጋይነ ት እስከ ሃ ይል መሪነ ት በቆየባቸው ጥቂ ት አ መታት፤ በአ ሲምባ ውስጥ ያ ሳ ለ ፈውን ውጣ ውረድ፤ የ ትግልና የ ፍቅር ህ ይዎት የ ሚዳስስ፤ እውነ ተኛ ታሪ ክ ነው፡፡ ታሪ ኩ ከ ተ ከ ና ወነ 30 አመታት በኋላ ለንባብ የ በ ቃው የ አሲምባ ፍቅር ትውል ድ የ ወጣ የወረደበትን፤ ሀገርና ህዝብ ለ ሚባል እውነ ት የ ተከ ፈለ ውን መስዋዕትነ ት፤ የ ነ በረውን የአላማ ፅናት፣ ፍቅርና ትግል በሚገ ባ ያሳያል፡ ፡ አ ዲሱ ትውል ድ ስለ ኢህአፓ ምንነ ትና ማንነ ት፤ በአ ጭር ጊዜ ስሙገ ኖ፤ በአ ጭር ጊዜ ለ ምን እንደተበተነ ፤ ፍንጭ ይሰ ጣል ብዬ አ ምና ለሁ፡ ፡ ባለቅኔውሎሬ ት ፀጋዬ ገ ብረ መድህ ን የሰውልጅ አ ን ድም ከፊደል ብሎ፤ አ ን ድም ከመከራ መዝገ ብ ብሎ ይማራል፡ ፡ እንዳሉት ትውል ድ በ ር ሃ ብና በእርዛት፤ በ መከራና በ ጦር ት ለዚህ ትውል ድ ልዕልና ዋጋ ከፍሏል፡ ፡ በእኔ እምነ ት ይህ ትውል ድ ወይም አ ዲሱ የ ሚባለው ትውል ድ፤ ከዚህ ዘመን ትውል ድ፤ አ ን ድም ከ ሊቅ አፍ፤ ሁለ ትም ከመፅ ፍ ያገኘው እ ውቀት በቂ ነው ብዬ አ ላ ስብም፡ ፡ ደራሲ፣ ገጣሚና ጋ ዜጠኛ ነ ብይ መኮን ን በመፅሀፉ ጀርባ በ ሰ ጠው አስተያየት የካህሳይ ኩር ባ ዎች ወላ ጆቹ፤ ከሱ ጋር ነ ፍስ የተቀባበለው ይመር ንጉሴ የተባለው ገ በሬና አ ሲምባ የ ወለ ዳ ት ድላ ይ የተባለች ጓድ- ፍቅረኛው ናቸው፡ ፡ ይላል፡ ፡ ስለዚህ የካህሳይን ኩር ባ ዎች አ ን ድም ከመፅ ሀ ፉና ከደራሲው ጋር ከነ በረኝ ቆይታ፤ ሁለ ትም ከአንዳንድ ታሪ ካ ዊ መፃ ህፍትና ተዛ ማች ሁነ ቶች ጋር እ ያዛ መድሁ፤ የ ወፍ በረር ቅኝቴን አቀርባለሁ፡ ፡ ድህ ረ -ታሪ ክ

የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

1

የ ካህሳይ ኩርባዎች

ክፍል አንድ

በሸጋው ሙሉማር

እንደ መንደርደሪያ…

ይህ ፅሁፍ በ 2005 ዓ .ም በካህሳይ አ ብር ሃ ተፅፎ ለ ን ባብ የ በቃውን ፤ “የ አ ሲምባ ፍቅር ”

የ ተሰኘውን ታሪካዊ መፅሃ ፍ በወፍ በረ ር የ ሚዳስሳ ነ ው፡ ፡ የ መፅሃ ፉ ደራሲ በአ ሲምባ

በ ነ በረው የ ኢትዮጵያ ህዝባዊ አ ብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአ ሰ በተባለው የ ኢህአፓ ወታደራዊ

ክንፍ ውስጥ የ ነ በ ረ ታጋይ ነ ው፡ ፡ ከተራ ታጋይነ ት እ ስከ ሃ ይል መሪነ ት በቆየ ባቸው ጥቂት

አመታት፤ በአሲምባ ውስጥ ያሳለፈውን ውጣ ውረድ፤ የ ትግልና የ ፍቅር ህይዎት የ ሚዳስስ ፤

እውነ ተኛ ታሪክ ነ ው፡ ፡

ታሪኩ ከተከናወነ ከ30 አመታት በኋላ ለ ን ባብ የ በቃው “የ አ ሲምባ ፍቅር ” ያ ትውልድ የ ወጣ

የ ወረ ደበትን ፤ ሀ ገ ር ና ህዝብ ለሚባል እውነ ት የ ተከፈለውን መስዋዕትነ ት፤ የ ነ በረውን

የ አ ላማ ፅ ና ት፣ ፍቅርና ትግል በሚገ ባ ያሳያል ፡ ፡ አ ዲሱ ትውልድ ስለ ኢህአፓ ምንነ ትና

ማን ነ ት፤ በአጭር ጊ ዜ ስሙ ገ ኖ፤ በአጭር ጊ ዜ ለምን እ ንደተበተነ ፤ ፍንጭ ይሰጣል ብዬ

አምና ለሁ፡ ፡

ባለቅኔ ው ሎሬት ፀ ጋዬ ገ ብረ መድህን “የ ሰው ልጅ አ ንድም ከፊደል ሀ ብሎ፤ አ ንድም ከመከራ

መዝገ ብ ዋ ብሎ ይማራል ፡ ፡ ” እ ንዳሉት ያ ትውልድ በር ሃ ብና በእ ር ዛ ት፤ በመከራና በጦርት ለዚህ

ትውልድ ልዕ ልና ዋጋ ከፍሏል ፡ ፡ በእ ኔ እምነ ት ይህ ትውልድ ወይም አ ዲሱ የ ሚባለው ትውልድ፤

ከዚህ ዘመን ትውልድ፤ አ ንድም ከሊቅ አ ፍ፤ ሁለትም ከመፅፍ ያ ገ ኘው እውቀት በቂ ነ ው ብዬ

አ ላ ስብም፡ ፡

ደራሲ፣ ገ ጣሚና ጋዜጠኛ ነ ብይ መኮንን በመፅሀፉ ጀር ባ በሰጠው አ ስተያ የ ት “የ ካህሳይ

ኩርባዎች ወላጆቹ፤ ከሱ ጋር ነ ፍስ የ ተቀባበለው ይመር ንጉሴ የ ተባለው ገ በሬና አ ሲምባ

የ ወለዳት ድላይ የ ተባለች ጓ ድ- ፍቅረኛው ና ቸው፡ ፡ ” ይላል ፡ ፡ ስለዚህ የ ካህሳይን ኩርባዎች

አ ንድም ከመፅሀፉና ከደራሲው ጋር ከነ በረ ኝ ቆይታ፤ ሁለትም ከአ ንዳንድ ታሪካዊ መፃ ህፍትና

ተዛማች ሁነ ቶች ጋር እ ያዛመድሁ፤ የ ወፍ በረ ር ቅኝቴን አ ቀር ባለሁ፡ ፡

ድህረ -ታሪክ

Page 2: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

2

በኢትዮጵያ ህዝቦች የ ትግል ታሪክ ውስጥ፤ በየ ጊ ዜው ሲቀሰቀስ የ ነ በረው አመፅ በ 1930ዎቹ

ይበልጥ ተጠናክሮ ወጣ፡ ፡ በተለይ በ ጎ ጃም፣ በወሎ፣ በባሌና በትግራይ… በ ነ በረው

የ ገ በሬዎች አመፅ ተስፍፍቶ፤ በተለያየ ጊ ዜና ዘመን ህዝቡ በስር ዐቱ ላይ ተቃውውን ሲያሰማ

ነ በ ር ፡ ፡

ለ ዘመናት ውስጥ ውስጡን ሲንፈቀፈቅ የ ነ በረው ህዝባዊ አ ብዮት ነ ፍስ የ ዘ ራው፤ በወርሃ

ታህሳስ ፤ 1953 ዓ .ም ነ በ ር ፡ ፡ በገ ርማሜ ንዋይና በመንግስቱ ንዋይ አማካኝ ነ ት የ ተጠነ ሰሰው

የ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ፤ በወጉ የ ተደራጀና የ ተቀና ጀ ባለመሆኑ ሳይወለድ የ ሞተ ነ በር ፡ ፡

አ ንዳንድ የ ፖለቲካ ተንታኞች ሙከራውን “በግብታዊነ ትና በስሜት የ ተደረ ገ ነ በ ር ፡ ፡ ” ይላሉ፡

፡ ያም ሆኖ ግን በዘመኑ የ ነ በረውን አ ስተሳሰብ በመቀየ ር ረ ገ ድ ትልቅ ፋይዳ ነ በ ረው፡ ፡

ምክንያቱም “ሰማይ አ ይታረ ስ ፤ ንጉስ አ ይከሰስ፤ ” በሚል ልማዳዊ አ ስተሳሰብ ተቀይዶ፤ ብሶቱን

በሆዱ ይዞ የ ኖረው ህዝብ፤ በከቸፈው የ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ‘ይህም አ ለ ለካ !’ አ ንዲል

አ ስችሎታል ፡ ፡

ራሳቸውን ከሰለሞናዊ የ ዘ ር ግንድ ጋር ያስተሳሰሩትና “ሥዩመ እ ግዚያብሔር ነ ኝ ፡ ፡ ”

በማለት ለ 43 አመታት ያህል ሃ ገ ሪቱን ያስተዳደሩት አ ፄ ኃይለ ስላሴ፤ ከየ አ ቅጣጫው

የ ተነ ሳውን አመፅ መቋቋም አ ልቻሉም፡ ፡ ችግሩን ለማር ገ ብ የ ተለያ ዩ ማሻሻያዎችን

ቢያደርጉም፤ የ ንግስና ዘመናቸውን ግን ማራዘም አ ልቻሉም፡ ፡ በዚህም የ ሃ ገ ሪቱ የ መጨረሻው

ንጉሰ ነ ገ ስት በመሆን ስልጣናቸውን ለቀቁ፡ ፡

በወቅቱ ከተለያዩ ወታደራዊ ክፍሎች የ ተውጣጡ ጥቂት መስመስዊ መኮንኖች፤ ለ ዘመናት ውስጥ

ውስጡን ሲንተከተክ የ ኖረውን ህዝባዊ አመፅ መከታ አ ድር ገ ው፤ በአ ቋራጭ መንበረ ስልጣኑ ን

ተቆጣጠሩት፡ ፡

ስልጣኑ ን የ ተቆጣጠሩት መኮንኖች፤ ራሳቸውን ግዚያዊ ወታደራዊ አ ስተዳደር ደርግ ብለው

በመሰየ ም፤ ሀ ገ ሪቱን ማስተዳደር ጀመሩ፡ ፡ ደርግ ከመነ ሻው “ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ

ትቅደም!” ብሎ ቢነ ሳም፤ የ ህዝቡን የ ዘመናት ጥያቄ መመለስ ግን አ ልቻለም፡ ፡ ምክንያቱም

የ ህዝቡን የ ለውጥ ፍላ ጎ ት መሰረት አድር ጎ ወደ ስልጣን ቢመጣም፤ ሀገ ሪቱን ለማስተዳደር

የ ሚችል ቅድመ ዝግጅት አ ል ነ በረውም፡ ፡ በዚህ ሳቢያም ህዝባዊ አመፁ ማገ ር ሸት ጀመረ ፡ ፡

‘ከድጡ ወደ ማጡ!’ እ ንዲሉ የ ህዝቡ ኑሮና ሮሮ እ ያ የ ለ ሄደ፡ ፡ በዚህ ሳቢያም የ ህዝቡን ጥያቄ

ለመመለስ በር ካታ የ ፖለቲካ ድርጅቶች እ ንደ እ ንጉዳይ መፍላት ጀመሩ፡ ፡ ከእ ነ ዚህ የ ፖለቲካ

ሀይሎች መካከል ስሙና ዝናው የ ና ኘው፤ በርካታ አ ባላትን በአጭር ጊ ዜ በማፍራት ጎ ልቶ

የ ወጣው፤ የ ኢትዮጵያ ህዝባዊ አ ብዮታዊ ፓርቲ ወይም ኢህአፓ ነ በ ር ፡ ፡

Page 3: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

3

ኢህአፓ በ ገ ጠር የ ተራዘመ የ ትጥቅ ትግል በማካሄድ ወታደራዊውን መንግስት ከስልጣን

ለማውረድ የ ኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአ ሰ የ ተሰኘ ወታደራዊ ክንፍ

መሰረተ፡ ፡ ሰራዊቱንም በትግራይ አ ሲምባ፣ በ ጎ ን ደር ፤ በበለሳና በጠለምት አ ካባቢ ስልጠና

በመስጠት የ ትጥቅ ትግል ጀመረ ፡ ፡ ይሁንና በውስጡ በተፈጠረው ልዩ ነ ት ሳቢያ እ የ ተፈረ ካከሰ

ሄዶ፤ ህልውናው መክሰም ጀመረ ፡ ፡

እ ነ ሆ አመታት አ ለፉ… ነ ገ ሮች ሁሉ ባልተጠበቀ ፍጥነ ት ተለዋወጡ፡ ፡ ስር አ ቱን ለመገ ርሰስ

በ ገ ጠር የ ተራዘመ የ ትጥቅ ትግል የ ጀመሩ የ ፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ህዝባዊ ወያ ነ ሃ ር ነ ት

ትግራይና (ህወሃ ት) የ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅና ቄ (ኢህዴን ) በ 1980 ዓ .ም አ ጋማሽ

ጥምረት ፈጠሩ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ ህዝቦች አ ብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ወይም ኢህአዴግ

የ ተባለው ጥምረት፤ ወታደራዊውን ስር አ ት በወርሃ ግንቦት፤ በ 1983 ዓ .ም አ ስወገ ደ ፡ ፡ ደርግ

ለ 17 አመታት የ ነ ገ ሰበትን ዙፋንም ተረከበ ፡ ፡

እ ነ ሆ አ ሁንም አመታት ነ ጎ ዱ… ነ ገ ር ግን በአ ንድ ወቅት ከሊቅ እ ስከ ደቂቅ የ ተከተሉት፤

ገ ና ና ነ ቱ የ ተመሰከረ ለት፤ “ጥቁሩ ቮልሸቪክ ” እ የ ተባለ የ ተሞካሸውን ፤ የ ኢህአፓ ትክክለኛ

ታሪክ ለትውልዱ በሚገ ባ ተላልፏል ለማለት ያዳግታል ፡ ፡ ምክንያቱም በዚያ የ ታሪክ ሂደት

ውስጥ ያለፉት ታጋዮች፤ ከስሜት በፀዳ መልኩ የ ኢህአፓን በሃ ገ ሪቱ ፖለቲካ ውስጥ የ ነ በረው

ሚና ፤ እ ድገ ትና ለውድቀቱ መንስኤ የ ነ በሩ ታሪኮች እ ር ስ በእ ር ሳቸው የ ሚጣረሱ ና ቸው፡ ፡

በዚህ ሳቢያ የ አ ሁኑ ትውልድ ያለፈውን እውነ ተኛ የ ኢህአፓ ታሪክ እምብዛም አ ያውቀውም፡ ፡

ቢያውቀውም እ ንኳን በዘመነ ኢህአፓ ያለቀውን አ ንድ ትውልድ ነ ው፡ ፡ ለውድቀቱ ተጠያቂ

የ ሚያደር ገ ው ድርጅቱን እ ንጅ፤ በሀ ገ ሪቱ የ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የ ነ በረውን ጉልህ ድርሻ

አ ይደለም፡ ፡

ስለዚህ የ ኢህአፓን የ ውድቀት መንስኤ በሚገ ባ ለመረዳት፤ በወቅቱ የ ነ በሩ ባለ ታሪኮች

ታሪኩን በሚገ ባ ሊነ ግሩን ግድ ነ ው፡ ፡ ያም ሆኖ ግን ኢህአፓ በኢትዮጵያ ህዝቦች የ ትግል ታሪክ

ውስጥ ጉልህ ሚና የ ተጫወተ፤ በሃ ገ ሪቱ ለተፈጠረው የ ፖለቲካ ለውጥ መሰረት የ ጣለ መሆኑ

አ ይካድም፡ ፡

እ ንደ አ ለመታደል ሁኖ ብዙዎቹ የ ሀ ገ ራችን የ ታሪክ ድርሳና ት የ ተፃ ፉት በራሳችን ሰዎችና

በባለ ታሪኮች አ ይደለም፡ ፡ ይህ ባለመሆኑም ያለፈው ትውልድ ለህዝቦች ልዕ ልና የ ከፈለው

መስዋዕትነ ት በዘመን ብዛ ት እ የ ደበዘ ዘ ነ ው፡ ፡ ትውልዱም በራሱ ታሪክ ከመኩራት ይልቅ፤

ታሪክ ያለው ታሪክ አ ልባ እ የ ሆነ ነ ው፡ ፡ ለዚያም ይመስለኛል የ ራሱን ጀግኖች ዘ ንግቶ፤

የ ሆሊውድና የ ቦሊውድ የ ፊልም ተዋና ዮችን ታሪክ ነ ጋሪ የ ሆነ ው፡ ፡

Page 4: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

4

ይህ ለምን ሆነ ? ካልን ባለ ታሪኮቻችን የ ኢህአፓን ታሪክ በወጉ ለትውልድ

ባለማስተላ ለፋቸው ነ ው እ ላ ለሁ፡ ፡ ያ ማለት ግን ስለ ኢህአፓ አ ነ ሳስና ውድቀት በባለ ታሪኮች

የ ተፃ ፉ መፃ ህፍት የ ሉም ማለት አ ይደለም፡ ፡ ለ አ ብነ ት ያህል የ ኢህአፓ አመራር የ ነ በረው

ክፍሉ ታደሰ “ያ ትውልድ” በሚል ር ዕ ስ ስለ ኢህአፓ በሶስት ቅፆ ች፤ በኢህአፓ ወታደራዊ ክንፍ

ውስጥ የ ነ በረው አ ስማማው ሃ ይሉ (አ ያ ሻረው) የ ኢህአ ሰን ታሪክ በሁለት ቅፅ ፤ በህይዎት ተፈራ

የ ተፃ ፈው “tower in the sky”፣ የ መኮንን ገ ብረ ዝጊ “ፍቅር በዘመነ ሽብር ”ና ሌሎችም…

ይጠቀሳሉ፡ ፡

በ 2005 ዓ .ም በደራሲ ካህሳይ አ ብር ሃ የ ተፃ ፈው “የ አ ሲምባ ፍቅር ” ደግሞ፤ በድርጅቱ ውስጥ

የ ነ በረውን እውነ ት ከራሱ እ ይታና ገ ጠመኝ በመነ ሳት ነ ው የ ፃ ፈው፡ ፡ አ ንድ ታሪክ በባለ ታሪኩ

መፃ ፉ ደግሞ አ ንድም ታማኝነ ቱ፤ ሁለትም ያለፈበትን እውነ ት ለመረዳት ያስችላ ል ፡ ፡ በዚህ

ሀሳብ ላይ ደራሲ፣ ገ ጣሚና ጋዜጠኛ ነ ብይ መኮንን በመፅ ሃ ፉ ጀርባ የ ሰጠው አ ስተያ የ ት

ይጠቀሳል ፡ ፡

“እ ስካሁን ካነ በብኳቸው በኢህአፓ ላይ ያተኮሩ፤ በተለይ በአማርኛ ከተፃ ፉት መፅሃፍት

መካከል፤ የ ካህሳይን መፅሃ ፍ ለይቸ ወድጀዋለሁ፡ ፡ ቀና ነ ው፡ ፡ በህ ፃ ን የ የ ዋህ ነ ት ቀለም

የ ተፃ ፈ ነ ው፡ ፡ ስለ ራሱ ለራሱ ለመን ገ ር ብሎ እ ንጅ ለሌሎች ለመን ገ ር ብሎ የ ፃ ፈው

አ ይመስልም፡ ፡ ፅሁፉ ያን ዘመን እ ንደገ ና ከሌሎች ጋር እ ንድወያይበት አድር ጎ ኛል ፡ ፡ ”

የ ካህሳይ ኩርባዎች አንድ- ወላጆቹ

ደራሲ ካህሳይ ተወልዶ ያደገ ው በቀድሞው ትግራይ ጠቅላይ ግዛ ት፤ በአ ጋሜ አውራጃ፤ ዛ ላ

አ ን በሳ ወረዳ በምትገ ኘው ጥርቀ በተባለች የ ገ ጠር መንደር ነ ው፡ ፡ የ ቤተ ክህ ነ ት ትምህርቱን

እ ስከ ቅዳሴ የ ዘ ለቀው ካህሳይ፤ የ አ ር ሶ አ ደር ቤተሰቦቹን እ ንግልት እ ያ የ ነ ው ያደገ ው፡ ፡

ባደገ በት ቀዬ አ ንዱ ያጣ የ ነ ጣ፤ ሌላው ደግሞ መሬትና ምርት የ ተትረፈረፈው የ መሆኑ ምስጢር

በለጋ አ እምሮው ይመላለስ ነ በ ር ፡ ፡

በአ ንድ ማለዳ ወላጅ አ ባቱ ወደ አ ንድ ባላ ባት ቤት ይዘውት ይሄዳሉ፡ ፡ በጓ ሮው በር ተደብቆ

የ መጣው ባላ ባት አ ር ሶ አ ደር አ ይመስልም፡ ፡ ረጅምና ወፍራም፤ ወዘ ናው የ ሚያብረቀርቅ ነ ው፡ ፡

አ ባቱ ለባላ ባቱ ሸሽገ ው ገ ን ዘ ብ ሲሰጡት ያያል ፡ ፡ በሁኔ ታው የ ተገ ረመው ብላቴና አ ባቱን

ይጠይቃቸዋል ፡ ፡

“ዳኛ ስለሆነ ፤ እ ኔ የ ምፈልገ ውን እ ንዲያደርግልኝ ነ ው፡ ፡ ” ግራ በመጋባት አ ባቴን ዐይን

ዐይኑ ን አ የ ሁት፡ ፡

Page 5: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

5

“እ ዚህ ሀ ገ ር ለዳኛ ገ ን ዘ ብ ካልሰጠህ ምንም ነ ገ ር ማድረግ አ ትችልም፡ ፡ ስለዚህ ሁላችንም

ጉቦ እ የ ሰጠን ነ ው የ ምንኖረው፡ ፡ ” አ ለኝ አ ባቴ ጉዳዩ እ ንዲገ ባኝ ፡ ፡

“ሁሉም ሰው ጉቦ የ ሚሰጥ ከሆነ ዳኛው ለ የ ትኛው ያግዛ ል ?” አ ልኩት፡ ፡

“የ ሚፈርደውማ የ በለጠ ገ ን ዘ ብ ለሰጠው ነ ው፡ ፡ ” አ ለኝና “አ የ ህ ? የ ምሰጠው ወድጀ

እ ንዳይመስልህ ፤ ይፈርድብኝና ያለኝን አጣለሁ ብዬ ከመፍራት ነ ው እ ንጅ፤ ለ እ ርሱ የ ምሰጠውን

ገ ን ዘ ብ ለ አ ንተ ልብስ መግዣ ባደር ገ ው በጣም ደስ ይለኝ ነ በ ር ፡ ፡ እ ንዲህ ካላ ደረ ግሁ ግን

መሬቴን እ ነ ጠቅና የ ጠላት መጫወቻ እ ሆና ለሁ፡ ፡ ” ብሎ አ ስረ ዳኝ ፤ (የ አ ሲምባ ፍቅር ገ ፅ 31)

ወቅቱ ባለጉልበቶች የ ሚኖሩበት፤ የ ዳርዊን አመክንዮ ሃ ያሉ የ ሚያሸንፍበት (survival of the

fittest) የ ሚተገ በርበት ነ በ ር ፡ ፡ እ ናም ካህሳይ ይህ በአ ንድ ሀገ ር ልጆች ያለው የ ህይዎት

እ ንቆቅልሽ ግራ እ ያጋባው ነ በ ር ያደገ ው፡ ፡

በአ ካባቢው ከስድስተኛ ክፍል በላይ ትምህርት ቤት ባለመኖሩ፤ የ ጀመረውን ዘመናዊ

ትምህርት ለመቀጠል ወደ አ ዲግራት ከተማ አ ቀና ፡ ፡ በ 1964 ዓ .ም የ ስምንተኛ ክፍል ተማሪ

በ ነ በረ በት ወቅት ደግሞ፤ የ ሃ ገ ሪቱ የ ፖለቲካ ትኩሳት ውስጥ ውስጡን የ ሚብላላበት፤

የ ዩ ኒ ቨርሲቲ ተማሪዎች በየ ስርቻው ስለፖለቲካ የ ሚወያዩ በት አመት ነ በ ር ፡ ፡ አ ንድ ቀን

የ ሁለተኛ ደረ ጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትምህርታቸውን አ ቋርጠው፤ የ ን ጉሱን ስር ዐት

በመቃወም አመፅ ወጡ፡ ፡ ወታደሮች ተኩስ ከፈቱ፤ ከተማዋ በተኩስ እ ሩምታና በተማሪዎች ጩኸት

ተናወጠች፡ ፡

“እ ኔ ና የ ትምህርት ቤት ጓ ደኞቸ በተፈጠረው ረብሻ ግራ ተጋብተን በድንጋጤ መሸሽ ጀመርን ፡

፡ ኢትዮጵያ ሆቴል አጠገ ብ ጨረቃ ቤት የ ሚባል ነ በ ረ ፡ ፡ እ የ ሮጥን ገ ባን ና በየ አ ልጋው ስር

ተደበቅን ፡ ፡ ወታደሮች በየ ቤቱና በየ ቡና ቤቱ እ የ ገ ቡ ሲፈትሹ፤ እ ኛንም ከተደበቅንበት

እ የ ጎ ተቱ አ ወጡን ፡ ፡ ወታደሮቹ ትና ንሾቹን ወደ ቤታችን እ ንድንሄድ ሲለቁን ፤ ትላልቆቹን ግን

እ የ ደበደቡ፤ እ ገ ፈተሩና እ የ ጎ ተቱ መኪና ላይ ጭነ ው፤ ወደ እ ስር ቤት ወሰዷቸው፡ ፡ ”

(የ አ ሲምባ ፍቅር ገ ፅ 29)

ይህ በመፅ ሃ ፉ የ ተገ ለፀው እውነ ት ወደ ኋላ ላይ ለተቀጣጣለው ህዝባዊ አ ብዮት እ ር ሾ

ነ በ ር ፡ ፡ በህዝቡ ውስጥ የ ነ በረው የ ለውጥ እ ር ሾ አ ይሎ የ ተለያ ዩ የ ፖለቲካ ፓርቲዎች በስፋት

መንቀሳቀስ ጀመሩ፡ ፡ የ ህዝቡን የ ዘመናት ብሶትና ጥያቄ ያ ነ ገ በው ኢህአፓ ደግሞ በወጣቱና

በምሁራን ዘ ንድ ተቀባይነ ት ነ በ ረው፡ ፡

Page 6: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

6

በለጋ ዕድሜው፣ በቀዬው የ ሚኖሩ አ ር ሶ አ ደሮችንና የ ቤተሰቦቹን የ ህይዎትና የ ኑሮ ልዩ ነ ት

እ ያዬ ያደገ ው ደራሲው፤ የ ወቅቱን የ ፖለቲካ ትኩሳት ከነ ባራዊ ሁኔ ታው ጋር እ ንዲያ ገ ና ዝብ

እ ድል ፈጠረለት፡ ፡ እ ናም ለተበደለው ህዝብ ጠበቃ ለመሆን ትምህርቱን አ ቋረጠ፡ ፡ የ ህይዎት

ኩርባዎቹ ከቤተሰቦቹና ከትምህርቱ ነ ጠለው፡ ፡ ኢህአፓን ለመቀላቀል ወደ አ ሲምባ በረ ሃ

አ ቀና ፡ ፡

“መስከረም 27 ቀን 1968 ዓ .ም እ ኔ ና ታደሰ አ ፅብሃ በድቅድቁ ጨለማ ከዛ ላ አ ንበሳ

ተነ ስተን ፤ ኢህአፓዎች ይገ ኙበታል ወደ ተባለው መነ ኩሲቶ አ ቅጣጫ መንገ ድ ጀመርን ፡ ፡ ስንሄድ

አ ድረ ን ረ ፋድ ላይ መነ ኩሲቶ ደረ ስን ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 35)

ብዕ ር ና ወረቀት የ ያዙ ጣቶቹ ወታደራዊውን የ ደርግ መንግስት በመጣል፤ የ ህዝቡን የ ዘመናት

ጥያቄ ለመመለስ የ ጠበንጃ ቃታ ላይ አ ረፉ፡ ፡ ሁሉም ከድል በኋላ ይደርሳል ፡ ፡

ካህሳይ አ ንደ ዘመኑ ወጣቶች ወደ ሰራዊቱ ሲቀላቀል አ ብሮት የ ተጓ ዘው ጓ ደኛው ታደሰ

አ ፅብሃ ነ በ ር ፡ ፡ ታደሰ ግን ምክንያቱን ሳይነ ግረው ከትግሉ ጎ ራ ሳይደር ስ ይመለሳል ፡ ፡

ከደራሲው ጋር በ ነ በረ ኝ ቆይታ ሁኔ ታውን አጫውቶኝ ነ በ ር ፡ ፡

“የ ወጣነ ው ለትግል ነ በ ር ፡ ፡ ግን ታደሰ ተመለሰ ፡ ፡ እ ኔ አ ሲምባ ገ ባሁ፡ ፡ ትግሉን

ከተቀላቀልሁ ከጥቂት ጊ ዜ በኋላ ፤ ለ አ ንድ ግዳጅ ስንቀሳቀስ አ ግኝቸው ነ በር ፡ ፡ ታደሰ

ትግሉን ባለ መቀላቀሉ እ ንዳዘ ነ ና እ ንደ ተፀ ፀተ ነ ገ ረ ኝ ፡ ፡ በዚሁ ተለያየ ን ፡ ፡ ”

ከአመታት በኋላ ግን ለአ ንድ ህዝባዊ አ ላማ ወደ አ ሲምባ በረ ሃ አ ብሮት ሊወጣ የ ነ በረው

ታደሰ ፤ የ አምባገ ነ ኑ ወታደራዊ ስር አ ት ጋሻ ጃግሬ እ ንደ ነ በ ር መስማቱን ሲነ ግረ ኝ እ ያዘ ነ

ነ በ ር ፡ ፡ ያ ዘመን ዕ ርስ በዕ ር ስ መተማመን ያል ነ በረ በት፤ አ ሳዛ ኝ ክስተቶች የ ታዩ በት፤

ፈታኝ ጊ ዜ እ ንደ ነ በ ር ለመረዳት አ ያስቸግርም ነ በ ር ፡ ፡

የ ካህሳይ ኩርባዎች ሁለት- አሲምባ

የ ካህሳይ ሁለተኛው የ ህይዎት ኩርባ የ ሚጀምረው አ ሲምባ በረ ሃ እ ንደ ገ ባ ነ በ ር ፡ ፡

በድርጅቱ መመሪያ መሰረት ቤሰቦቹ ያወጡለትን ስም ቀየ ረ ፤ ካህሳይ መባሉ ቀርቶ አማኑኤል

ተባለ ፡ ፡ ምክያቱም በአ ካባቢው የ ነ በሩት የ ደርግ የ ደህን ነ ት ሰዎች ቤተሰቦቻቸውን

እ ንዳያን ገ ላቷቸውና እ ንዳይታወቁ ነ በ ር ፡ ፡ (ከዚህ በኋላ አማኤል ወይም ደራሲው እ ያልሁ

እ ቀጥላለሁ፡ ፡ )

አማኑኤል ዛ ሬም ከአመታት በኋላ ሲያስበው ስሜቱን የ ሚነ ሽጠው የ ድርጅቱ ቃለ መሃ ላ

እ ንደሆነ ይና ገ ራል ፡ ፡

Page 7: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

7

“እ ኔ ለሀ ገ ሬና ለኢትዮጵያ ህዝብ እ ስከ መጨረሻው ለመስዋዕትነ ት ተዘ ጋጅቸና በኢትዮጵያ

አ ቢዮታዊ ሰራዊት ስር ሁኘ፤ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ነ ፃ እ ስኪወጣ እ ስከ ህይወቴ ፍፃ ሜ ድረ ስ፤

በትግል ጎ ዳና እ ጓ ዛ ለሁ!” የ ሚል ነ በ ር ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 44)

“…የ ሚገ ርምህ ?… አ ሲምባ እ ንደ ገ ባሁ የ ኢህአ ሰ ሰራዊት ለመሆን የ ምን ገ ባው ቃል ኪዳን

ነ በ ር ፡ ፡ ለመጀመሪያ ጊ ዜ ቃል ስ ገ ባ የ ተሰማኝ ስሜት ዛ ሬም ድረ ስ አ ለ ፡ ፡ እ ስካሁን ድረስ

ባለው ዘመኔ እ ንደዚያ አ ይነ ት ስሜት ተሰምቶኝ አ ያውቅም፡ ፡ ” ይላል ፡ ፡

ያ ትውልድ ላ ነ ገ በው አ ላማ በፅ ናት እ ንዲቆም የ ሚያደርግ፤ የ ኢትጵያን ህዝብ በደልና

ሰቆቃ፤ የ ፍህና የ ነ ፃ ነ ት እጦቱን ለመታደግ፤ አ ንድያ ህይወታቸውን ቤዛ አ ድር ገ ው፤ የ ነ ፃ ነ ት

ሻማ ለመለኮስ ሲነ ሱ፤ ዘመናትን ተሻግሮ በእ ዝነ ህሊና ቸው የ ሚመላለስ ቃለ መሀላ ነ በ ር ፡ ፡

“…ያ ኔ የ ህዝብ አ ደራ ስትቀበል ፤ ህዝባዊ አ ደራ ሲጣልብህ አ ስበው?...” ሲል መልሶ ጠየ ቀኝ ፡

፡ አ ይን አ ይኑ ን ከማየ ት በቀር መልስ አ ል ነ በረ ኝም፡ ፡ ከ 35 አመታት በኋላ ቃለ መሃ ላውን

አ ነ በ ነ በልኝ ፡ ፡ ስሜቱ ደፈረ ሰ ፡ ፡ ከአ ሲምባ ጎ ን ደር ፣ ጠለምት፣ ወሎና እ ብና ት ሲጓዝ

ያሳለፈውን የ ህይዎት ውጣ ውረድ፤ ድልና ሽንፈት፤ መማረክና መስዋዕትነ ት ለ አ ፍታ በእ ዝነ

ልቡናው ሲላወስ ፤ እ ንባው እ ንዳይወርድ አ ይኑ ን አ ስሬ ያር ገ በግባል ፡ ፡ ሀዘ ኑ ቢጋባኝም

ያስሜት ፈንቅሎት ሊወጣ ሲታገ ለው ሳይ ገ ረመኝ ፡ ፡ ምክያቱም እ ሱ እድለኛ ሁኖ ያለፈውን

ትውልድ የ ታሪክ አ ሻራ ለመዘ ከር በቅቷልና ፡ ፡

ያ ትውልድ በዛ ሬው ትውልድ አ ይን ሲታይ ብዙ መልኮች፤ ብዙ ወጎ ች አ ሉት፡ ፡ አ ንድም በወጉ

ተደር ዘው የ ቀረቡ የ ታሪክ ድርሳና ት አ ለመኖር ፤ ሁለትም በተለያ የ መልኩ በሀ ገ ራችን ታሪክ

ውስጥ ጥቁር ትዝታ ያጠላበት፤ በደፈናው አ ንድ ትውልድ የ ተቀጠፈበት እ የ ተባለ ስለሚወጋም

ይመስለኛል ፡ ፡ ምንም እ ንኳን የ ደር ጉ ምክትል ፕሬዚዳንት የ ነ በሩት፤ ኮሎኔ ል ፍስሃ ደስታ

በ 2008 ዓ .ም ባሳተሙት “አ ቢዮቱና ትዝታዬ” በተባለው መፅሃ ፍ ይህን እውነ ት

“…አ ንድ ትውልድ የ ሚለው አ ይገ ባኝም፡ ፡ ስምንት ሽህ አ ካባቢ እ ንደሆነ የ ልዩ አ ቃቢ ህግ

የ ክስ መዝገ ብ ያስረዳል ፡ ፡ እ ኔ የ ማምነ ው ይሄን መረጃ ነ ው፡ ፡ ምክንያቱም የ ልዩ አ ቃቢ ህግ

ያረ ጋገ ጠው ስለሆነ …” ሲሉ ባይስማሙበትም፡ ፡

ወቅቱ የ ህዝቡን የ ዘመናት ሰቆቃ አ ን ገ ፍግፏቸው፤ ወደ በረ ሃ ለትጥቅ ትግል የ ወጡት

ወጣቶች፤ መከራቸው የ በዛ እ ንደ ነ በ ር ፤ የ ያ ኔ ው አማኑኤል የ አሁኑ ካህሳይ በግልፅ ቋንቋ

ማስፈሩን ግን አ ደንቃለሁ፡ ፡ እ ርግጥ ነ ው በስራ ምክንያት ስንቀሳቀስ ያገ ኘኋቸውና በተለያዩ

ድርጅቶች ውስጥ ተሰልፈው የ ነ በሩ ታጋዮች፤ የ ዚያ ዘመን ትውስታቸው ከዚህ የ ተለ የ

እ ንዳልሆነ አጫውተውኛል ፡ ፡

Page 8: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

8

ለ አ ብነ ት የ ኢህዴን ብአዴን ታጋዮች ይጠቀሳሉ፡ ፡ የ በለ ሳ አ ር ሶ አ ደሮች አ ባ ፈረ ደ (ጥቁሩ

ቮልሸቪክ )፣ አ ር ባ ፀ ጓ ሩ አ ባ ን ጋቱ፣ የ ጉሃ ላዋ እ ና ት ወይዘ ሮ አ ስረ በብ፣ የ አ በር ገ ሌዎቹ

ታደሰ ምሩፅና መኮነ ን ገ ብርዬ (ጨርግድ)፣ የ አ ርማጭሆወቹ ታጋይ ሻምበል ፀ ሃ ይና ታጋይ

ይቻላልና የ ድርጅቱ መስራችና ነ ባ ር ታጋዮችም ሆኑ ሌሎች ኢህአፓን ቀድመው የ ተቀላቀሉ

ታጋዮች ለዚህ እውነ ት ህያው ምስክር ና ቸውና ፡ ፡

“የ አ ሲምባ ፍቅር ” ደራሲ የ ያ ኔ ው የ ኢህአ ሰ አ ባል ካህሳይ በድርጅቱ ውስጥ የ ነ በሩ

እውነ ተኛ ታሪኮቸችን በመፅ ሃ ፍ መልኩ ማቅረቡና የ ተለ የ የ ታሪክ አ ን ጓ የ ያ ዘ በመሆኑ የ ተለ የ

ሁኖብኛል ፡ ፡ ሳምንት አ ንመለስበታለን…

የ ካህሳይ ኩርባዎች

Page 9: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

9

ክፍል ሁለት

በሸጋው ሙሉማር

አ ን ባቢዎቸ እ ንደምን ሰ ነ በታችሁ? ባለፈው እ ትም በአ ሲምባ በ ነ በረው የ ኢህአፓ የ ሰራዊት

ክንፍ አ ባል የ ነ በረው ደራሲ ካህሳይ አ ብር ሃ ፤ በ 2005 ዓ .ም ያሰተመውን “የ አ ሲምባ ፍቅር ”

የ ተሰኘውን መፅሃ ፍና ከደራሲው ጋር የ ነ በረ ኝን ቆይታ መሰረት አ ድር ጌ በክፍል አ ንድ በወፍ

በረ ር ማስቃኘቴ ይታወሳል ፡ ፡ ዛ ሬም የ ካህሳይ ኩርባዎችን ቅኝት ቀጥያለሁ፡ ፡ መልካም

ን ባብ…

የ ነ በረው ስር አ ት በህዝብ ላይ የ ሚያደር ሰው መከራ አ ን ገ ሽግሿቸው፤ ነ ፍጥ አ ን ስተው

ለህዝብ ልዕ ልና በር ሃ የ ወጡት ታጋዮች፤ አ ንድያ ህይወታቸውን ቤዛ ሊያደርጉ ሲነ ሱ፤

የ ሚተኙበት አ በባ ምንጣፍ፤ የ ጣፈጠ ምግብ፤ የ ሚጠቱትና ን ፅ ህና ቸውን የ ሚጠብቁበት ንፁህ ውሃ

ማግኘት የ ሚታሰብ አ ልነ በረም፡ ፡ ምክንያቱም የ ትጥቅ ትግሉ አ ንድ መራር ገ ፅታ የ ምግብ፣

የ ውሃ ና የ አ ልባሳት ችግር ነ በ ረ ና ፡ ፡ ለዚህ ማሳያ የ ሚሆነ ው ደግሞ ደራሲው በትግል ጅማሬው

ያስተዋለው እውነ ታ ነ በር ፡ ፡

“ከትውውቁ በኋላ ምግብ ቀረ በልኝ ፡ ፡ የ ገ በሬ ልጅ በመሆኔ የ ምግቡ ዓይነ ትም ሆነ አ ቀራረቡ

የ ፈጠረብኝ ስሜት አ ልነ በረም፡ ፡ ለእ ኔ ያንን ቡድን መቀላቀል የ ፈጠረብኝ ስሜት ከምንም

በላይ ነ በ ር ፡ ፡ ኢትዮጵያን ለመታደግ ከቆመ ድርጅት ጋር መሰለፌ የ ፈጠረብኝ መንፈሳዊ ኩራት

አጥለቅልቆኛል ፡ ፡ ”

“አ ዘውትረ ን የ ምንበላው በጋለ ድንጋይ (በቃፄ ላ ) ላይ የ ሚጋገ ር ቂጣ…” ነ በ ር ፡ ፡

(የ አ ሲምባ ፍቅር ) ገ ፅ 40ና ገ ፅ 59፡ ፡

ለህዝብ እውነ ት ሲባዝኑ ላ ያቸው ላይ የ ፈላውን ቅማል፤ የ ወረ ደባቸውን የ በረዶ ዝናብ፤

ያለፉበትን ውርጭና ሃ ሩር ማስታወስ ግን ለዚህ ትውልድ ትርጉም ይኖረዋል ፡ ፡ ምክንያቱም

ያለፈው ትውልድ የ መከራ ቀንበራቸውን ሰብረው፤ አ ሁን ላ ለው ሰላም የ ከፈሉት መስዋዕትነ ት

ነ በ ር ፡ ፡ ቢሆንም ግን ያለፉበት የ መከራ ዘመን ነ ገ ም በትውልዱ ቅብብሎሽ፤ ከዘመን ዘመን

ይሸጋገ ር ዘ ንድ፤ ያለፈውን እውነ ት በውል ሊውቀው ይገ ባል ብዬ አ ስባለሁ፡ ፡

ይህን የ ምለው በዘመናዊነ ትና በቴክኖሎጅ እ ድገ ትና ተፅ ዕኖ ሳቢያ አ ሻግሮ የ ሚያማትረው

ትውልድ፤ ስለ ሆሊውድና ቦሊውድ ተዋንያኖች፤ ስለ አ ለማቀፍ እ ግር ኳስ ተጫዋቾችና ስለ ሌሎች

ታዋቂ ሰዎች አ ፋሽ አ ጎ ን ባሽ መሆን የ ለ በትም፡ ፡ እ ንደ ኢህዴኗ ታጋይ ታሪክ ፈንቴ፤ እ ንደ

ህውሃ ቷ ታጋይ ማርታ፤ እ ንደ ኢህአ ሰዋ ታጋይ ድላይና ሌሎችም ጀግኖቻችን በፊልም ሳይሆን

በ ገ ሃ ድ መስዋዕትነ ት የ ከፈሉ አ ያሌ ኢትዮጵያዊ ጀግኖችቻችን ማን ነ ት፤ ከነ ሻኪራ፣

Page 10: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

10

ከነ አ ንጀሊና ጁሊ፣ ከጀነ ፈር ሎፔዝና ከሌሎችም በላይ ያደንቋቸው፣ ያከብሯቸው ዘ ንድ፤

የ ተሰውለትን አ ላማ ዘመን ያሻግሩ ዘ ንድ፤ ገ ድላቸው እ ንዲህ በመፅ ሃ ፍ ሊዘ ከር ይገ ባዋል ፤

ቢቻል በፊልምም፡ ፡

ለዚህ ነ ው በ “አ ሲምባ ፍቅር ” መፅሃ ፍ ውስጥ የ ተሳሉት ባለ ታሪኮች ከራስ ፀ ጉራቸው እ ስከ

ቁምጣቸው፤ የ ሰፈረ ባቸውን ቅማል በተራ ሲቀማመሉ እ ንደ ነ በ ር ፤ ደራሲው እ ንደ ወረደ ነ ው

የ ፃ ፈው፡ ፡ ለአ ብነ ት ታጋይ ጓ ዶችን በመቅመል የ ሚደሰተው ፀ ጋዬ ገ ብረ መድህ ወይም በትግል

ስሙ ፀ ጋዬ ደብተራው ይጠቀሳል ፡ ፡

“…ፀ ጋዬ ግለኝ ነ ት የ ማያጠቃው፤ ከራሱ ይልቅ ለሌሎች ጓ ዶች የ ሚጨነ ቅና ቅድሚያ የ ሚሰጥ

ነ በ ር ፡ ፡ ምግብ በምንመገ ብበት ጊ ዜ አ ንድ ሰው ምግቡን ቀድሞ ከጨረሰና ቅር ብሎት

ከተመለከተ፤ ፀ ጋዬ የ ራሱን ድርሻ ሲሰጥ ማየ ት የ ተለመደ ነ በ ር ፡ ፡ በበር ሃ ውስጥ ከሚፈትኑ ን

ችግሮች አ ንዱ የ ነ በረው የ ልብስና የ ፀ ጉር ቅማል ነ በ ር ፡ ፡ መቸም ማከክን ተላምደነ ው እ ጃችን

ስራ ፈቶ አ ይቆይም፡ ፡ ችግሩ ጠንከር ሲልም ለማስታገ ስ እ ር ስ በር ስ መቀማመል የ ተለመደ

ሲሆን ፤ ፀ ጋዬን ግን የ ሚያህለው አ ልነ በረም፡ ፡ ጊ ዜ ኑሮት አ ንድ ሰው ሲያክ ካየ ዝም አ ይልም፤

ጠጋ ብሎ ይለቅምለትና እ ና ት የ ልጇን ራስ እ ንደምትደባብስ ሁሉ እ ሱም በደስታ ይደባብሳል ፡ ፡

በተለይ ሰፋ ያለ ጊ ዜ ካለው፤ እ ሱ እ ንዲቀምለን ተራ የ ምን ገ ባበት ወቅት እ ንደ ነ በ ረ ትዝ

ይለኛል ፡ ፡ እሱ ግን አ ይሰለችም፡ ፡ የ እ ር ካታ ስሜት ነ በ ር የ ሚታይበት፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤

ገ ፅ 106)

በ ነ ገ ራችን ላይ እ ነ ዚህ ተዳፍነ ው የ ነ በሩ ታሪኮች መውጣታቸው፤ አ ንድም የ ዚያ ዘመን

ትውልድ ያለፈበትን የ ህይወት እውነ ት ለመረዳት፤ ሁለትም ለባለ ታሪኮች ቤተሰቦችም ሆነ

ለታሪክ፤ እ ንደ ማስታወሻ ነ ትም እ ንደ ታሪክ ሰ ነ ድነ ትም ያ ገ ለግላል ፡ ፡ ለምሳሌ ከዓመታት

በኋላ የ ወንድሙን ታሪክ ከዚህ መፅኃፍ ያ ነ በበው፤ የ ፀ ጋዬ ገ ብረ መድህን ወይም የ ፀ ጋዬ

ደብተራው ወንድም ገ ብርኤል ገ ብረ መድህን ፤ በሶስተኛው እ ትም ላይ የ ተሰማውን ስሜት እ ንዲህ

ገ ል ፆ ታል ፡ ፡

“ስለ ፀ ጋዬ ብዙም የ ማውቀው ነ ገ ር አ ል ነ በረም፡ ፡ በቤተሰባችን ውስጥ ፀ ጋዬ ታይቶ

እ ንደጠፋ ህልም ነ ው፡ ፡ ሳንጨብጠው የ ቀረብን ቅዠት፤ አ ሁን ግን የ አ ሲምባ ፍቅር በሚለው

መፅሃ ፍ እ ሱ ጋር ቅርብ የ ነ በረ ሰው፤ ብዙም ሳላውቀው ስለተለ የ ኝ ወንድሜ ታሪክ ሲተርክ

ሳ ነ ብ፤ በጣም ነ ው ስሜቴን የ ነ ካው፡ ፡ በተለይ ቅማሉን ሲቀምሉለትና እ ሱም ሲቀምልላቸው

የ ነ በሩ ጓ ደኞቹ፤ ከእሱ ጋር ጫካ ለጫካ ሲንከራተቱ የ ነ በሩ የ ቅርብ ሰዎች፤ ታሪካቸውን ሲፅፉ

ሳይ ፀ ጋዬን ቅርቤ ድረስ ያመጡልኝ ያህል ነ ው የ ተደሰትኩት፡ ፡ ”

Page 11: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

11

ሌላው አ ብነ ት የ ሚሆነ ን ኤርትራ እ ያለ በተማረው መጠነ ኛ የ ህክምና ሙያ፤ ታጋይ ጓ ዶቹን

የ ሚያሰለጥነ ው ጌ ራ ነ ው፡ ፡ ለ አ ሰልጣኛቸው ክንዳቸውን ዘ ር ግተው መርፌ እ የ ተወጉ የ ሚሰለጥኑ

ታጋዮች እ ንዳይጎ ዱ፤ ብዙ ጊ ዜ ፀ ጋዬ ደብተራው ነ በ ር መለማመጃ ሆኖ የ ሚቀርበው፡ ፡

“…ጌ ራ የ ህክምና ሙያ ስልጠና የ ወሰደው ከአ ራት ጓ ዶቹ ጋር ጠፍተው ከኢትዮጵያ ለመውጣት

ሲሞክሩ ሶማሊያ ውስጥ ታስረው ከተፈቱ በኋላ ነ በ ር ፡ ፡ ከእ ስር ሲፈቱ አ ብረው ከነ በሩ

የ ኤርትራ ተወላጅ ተማሪዎች ጋር ወደ ኤርትራ ከገ ቡ በኋላ በኢፒ ፒ ኤፍ (ሻዕቢያ ) ዶክተሮች

አማክኝ ነ ት ሰለጠኑ ፡ ፡ ጌ ራ ጎ በዝና ታታሪ አ ሰልጣኝ ከመሆኑም ሌላ ከመጣበት ጊ ዜ ጀምሮ

የ ህክምና ዕ ር ዳታ የ ሚያደርግልን እ ሱ ስለ ነ በ ር በቅፅ ል ስም ዶክተር እ ያልን እ ንጠራው

ነ በ ር ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 58፡ ፡ )

እውነ ተኛ ታሪኮችን የ ያ ዘው ይህ መፅሃ ፍ የ እ ነ ዚያ ታጋዮች ታሪክና ኑሮ እ ንዴት እ ንደ

ነ በ ር ማንበብ አ ንድም ያማል፤ ሁለትም ያ ትውልድ የ ከፈለውን መራር የ ህይወት እውነ ት፤

ፍንትው አ ድር ጎ ያሳያል ብዬ አምና ለሁ፡ ፡

የ ካህሳይ ኩርባዎች ሶስት- ጉራ ወርቄና ይመር ንጉሴ

በአ ሲምባ የ ነ በረው የ ኢህአፓ የ ሰራዊት ክንፍ ወይም ኢህአ ሰ ፤ የ ተለያ ዩ ወታደራዊ

እ ንቅስቃሴዎችን በማድረግ የ ትጥቅ ትግል ጀምሮ ነ በ ር ፡ ፡ አ ንዱ ደግሞ በ 1968 ዓ .ም በወልዲያ

ያደረ ገ ው ኦ ፕሬሽን ነ በ ር ፡ ፡ በዚህም አ ንድ ቡድን ወደ ወልድያ ከተማ ተንቀሳቅሶ፤

የ ወልድያን ባንክ ለመዝረፍ እ ቅድ ተነ ድፏል ፡ ፡ እ ቅዱን ለማስፈፀም ከተሰለፉት ታጋዮች

መካከል ደግሞ የ ያ ኔ ው ታጋይ አማኑኤል፤ የ አሁኑ “የ አ ሲምባ ፍቅር ” ደራሲ ካህሳይ አ ብሮ

ነ በ ር ፡ ፡ ነ ገ ር ግን የ ታሰበው የ ወልዲያ እ ቅድ በመክሸፉ ወደ አ ሲምባ መመለስ ግድ ይላቸው

ነ በ ር ፡ ፡ እ ናም በሮቢት አ ድር ገ ው ለመጓ ዝ ተንቀሳቀሱ፡ ፡ ውድዬ፤ ጉራ ወርቄ በተባለች የ ወሎ

አ ንድ የ ገ ጠር መንደር ውስጥ፤ የ ኢህአ ሰ አ ባላት ያጋጠማቸውን ሁኔ ታ ደራሲው በመፅ ሃ ፍ ውስጥ

ገ ጠመኙን አ ስፍሯል ፡ ፡

“ሰኔ 26 1968 ውድዬ ስንደር ስ እ ኩለ ቀን ሆኗል ፡ ፡ ከዚያ አ ረ ፍን ና ህዝቡን አ ነ ጋግረ ን ፣

አ ስተባበር ንና የ ሚበላና የ ሚጠጣ ሰጡን ፡ ፡ አ ንዳንድ ጓ ዶች እ ንደ ደከሙ ነ በሩና እ ረ ፍት

ያስፈልግ ነ በር ፡ ፡ ” ይላል ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 120)

የ ደከማቸው ታጋዮች እ ረፍት አ ደረጉ፡ ፡ ደራሲውና ፍሱህ ገ ብራይ የ ተባለው ታጋይ፤ ተጨማሪ

ምግብ ፍለጋ ወደ መንደሩ አ ቀኑ ፡ ፡ መንገ ዳቸው ላይ እ ንደ አ ካባቢው ግልድም አ ገ ልድሞ፤ ከላይ

ኮት የ ለበሰ ገ በሬ ያገ ኛሉ፡ ፡ አ ለ ባበሱና አ ነ ጋ ገ ሩ ከተማ ቀመስ ነ በ ር ፡ ፡ ጥሩ ጠመንጃ

ይዟል ፡ ፡ ምግብ ሲያሰባስቡም ያግዛ ቸዋል ፡ ፡

Page 12: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

12

“…ከዚያ በኋላ ገ በሬው፣ ለያዘው መሳሪያ ጥይት እ ንድሰጠው ጠየ ቀኝ ፤ ልሰጠው ብፈልግም

የ እ ርሱ ጠመንጃ አ ልቀበል አ ለ ፡ ፡ እ ሱ ጥይት ልሰጠው ስለሞከርኩለት ደስ ብሎታል ፡ ፡ እ ኔ

ደግሞ እ ገ ዛ ስላ ደረ ገ ልን ብሰጠው እ ደሰት ነ በር ፡ ፡ መጨረሻ… ‘ጋሼ! በቃ ተወው፤ በሙከራህ

ብቻ ሚሊዮን ጥይት እ ንደሰጠኸኝ ነ ው የ ምቆጥረው፤ ሌላ ጊ ዜ ስትመለስ ግን የ ኔ አ ይነ ት መሳሪያ

የ ሚበላውን ጥይት ይዘ ህልኝ እ ንድትመጣ?’ አ ለኝና በዚሁ ተለያ የ ን ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ

120)

ከዚህ በኋላ አመሻሽ ላይ ከውድዬ ተነ ስተው ወደ ጉራ ወርቄ ያመራሉ፡ ፡ ሌሊቱን በጉዞ

አ ሳልፈው ፤ ን ጋት ላይ ሜዳውን ጨርሰው፤ ተራራውን መውጣት ይጀምራሉ፡ ፡ ይሁን እ ንጅ ጉዟቸው

ሰላማዊ አ ልነ በረም፡ ፡ የ ገ በሬ ሚኒ ሻ ታጣቂዎች እ የ ተከተሏቸው ነ በ ር ፡ ፡ ከጥቂት ጊ ዜ በኋላ

ተኩስ ይከፈትባቸዋል ፡ ፡ አ ንድ ታጋይም ይማረካል ፡ ፡ በዚህ ሁኔ ታ ሃ ይላቸው ለሁለት

ይከፈላል ፡ ፡ ከኋላ ደግሞ ተኩሱ ጠነ ከረ ፤ ወደ ኋላ እ የ ተኮሱ ወደ ፊት ይሄዳሉ፡ ፡ በታጣቂዎች

ከመከበብ ግን አ ላመለጡም ነ በ ር ፡ ፡ ደራሲው ያችን ቅፅ በት እ ንዲህ ገ ልጿታል ፡ ፡

“…መከበባችንን ካወቅን ከትንሽ ጊ ዜ በኋላ ፤ ብርሃ ነ እ ያሱና ተስፋዬ ደሳለኝ ተኩስ

አ ቁመን ከህዝቡ ጋር እ ንድን ነ ጋ ገ ር ሀሳብ አ ቀረቡ፡ ፡ በዚህ ጊ ዜ ከእ ኛ ውስጥ ጥይት

ያለቀባቸውና ወደ ፊት ያስቀደምናቸው ጓ ዶች ቁጥር እ የ ጨመረ መጥቷል ፡ ፡ በመታኮስ ላይ

የ ነ በር ነ ውና ወደ ኋላ የ ቀረ ነ ው አ ስራ ሁለት ብንሆን ነ ው፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 123)

ብርሃ ነ ና ተስፋዬ የ ተባሉ ታጋዮች “እ ኛ እ ና ንተን የ ምንወጋ ሰዎች አ ይደለንም፤ የ እ ና ንተ

ወገ ኖች ነ ን ፤ ተጋዳዮች ነ ን !” እ ያሉ ለማግባባት ይሞክራሉ፡ ፡ ነ ገ ር ግን ሚኒ ሻዎቹ ተኩሱን

ቆም አ ድር ገ ው፤ እ የ ተሹለከለኩ በጣም መጠጋት ጀመሩ፡ ፡

“…እ ኔ ዘሚካኤልና ጁሊያኖ መካከል ሆኘ እ ተኩሳለሁ፡ ፡ ጁሊያኖ ብዙ አ ልቆየ ም፤ አ ንዱ

ገ በሬ፣ ከበስተጀርባው መጥቶ ጭንቅላቱን በመጥረቢያ ፈለጠው፡ ፡ ደሙ እ ንደ ሀይለኛ የ ምንጭ

ውሃ እ የ ፈለቀ፤ ከአ ናቱ በላይ እ የ ተረጨ፤ መፈነ ጣጠቅ ጀመረ ፡ ፡ ከዚያ ደሙ እ የ ተንዠቀዠቀ

ወርዶ፤ በደሙ ሲታጠብና ተሽከር ክሮ ሲወድቅ አ የ ሁት፡ ፡ አጠገ ቡ የ ነ በረው መገ ርሳ ፣ ጥይት

አ ልቆበት ባዶ ጠመንጃ ነ በ ር የ ያ ዘው፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 123)

መገ ርሳ በእ ልህ ጁሊያኖን የ ፈነ ከተውን ሰው ግብ ግብ ይዞ ፤ በጣም የ ተጎ ዳውን ጓ ደኛውን

ይጣራል ፡ ፡ “ጁሊያኖ!... ጁሊያኖ!” እ ያለ ይጮሃ ል ፡ ፡

“…ዞ ር ብዬ ስመለከት ያ !... ሁላችን በጣም የ ምንወደው ጁሊያኖ መሆኑን ገ ና ያወቅሁ ይመስል

እ ን ባ በእ ን ባ ሆንሁ፡ ፡ …ወዲያው ደግሞ… አ ሊጋዝን ከተፋላሚዎች አ ንዱ በጩቤ ወግቶ

ጣለው…” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 124)

Page 13: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

13

በዚህ መልኩ ድብልቅልቅ ያለ ውጊ ያ ሆነ ፡ ፡ ጥይት የ ጨረሱ ታጋዮች የ ጨበጣ ውጊ ያ ጀመሩ፡ ፡

“…ወደ ግራ ገ ልመጥ ገ ልመጥ በማለት ወደ ፊት ለማተኮር ወስኘ፤ ጠመንጃዬን ደገ ንኩና

ልተኩስ ስል ፤ ከጀር ባዬ የ ኮቴ ድምፅ የ ሰማሁ መሰለኝ ፡ ፡ ለማረጋገ ጥ ዞ ር አ ልኩ፤ አ ንድ ግዙፍ

ሰው ከእ ሾሃማው ጫካ ውስጥ ዘ ሎ ወደ እ ኔ ሲመጣ ተመለከትሁ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 124)

ከጀር ባው የ መጣው ሰው ሸምገ ል ያለ ግዙፍ አ ር ሶ አ ደር ነ በ ር ፡ ፡ ታጋዩ ወላወለ ፡ ፡

“…ጠመንጃዬን ልተኩስ ከደገ ንሁበት በኋላ አመነ ታሁና ተውኩት፡ ፡ ዙሪያዬ የ ነ በረው

ድር ጊ ት ምንም ተስፋ እ ንደሌለው ያሳያል ፡ ፡ ያ ነ ጣጠርኩበትን ገ በሬ ያለ ምንም ጥቅም

እ ንደምገ ለው በዚያ ሁኔ ታ ውስጥ ሆኘ ማሰቤን ሳስታውሰው ዛ ሬም ይገ ርመኛል ፡ ፡ …እ ኔ

በመተኮስና ባለ መተኮስ መካከል ሳመነ ታ ሰውዬው አጠገ ቤ ደር ሶ ጭንቅላቴ ላይ ሰፈረብኝ ፡ ፡

ተያይዘ ን ወደቅን ፡ ፡ ራሴን ለመከላከል ምንም ፋታ አ ል ነ በረ ኝም፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ

124)

አ ስቡት?... እ የ ተኮሱ ጓ ደኞቹን የ ሚጥሉትን… በመጥረቢያ የ ጓ ዶቹን ጭንቅላት

የ ሚያፈርሱትን… በጦር አ ንጀታቸውን ሲርሷቸው… እ ያ ዩ … በዚያ የ ደም አ በላ መካከል አ ንድም

ሰብአ ዊነ ት፤ ሁለትም አ ስከፊውን ስር ዐት ገ ር ስሰው፤ ነ ፃ ነ ቱን ሊያስከብሩለት ያሰቡት

ህዝብ፤ በተሳሳተ ፕሮፖጋንዳ ወይም በደርግ ጫና የ ጣጠቁ ሰዎች ፊት ለፊት ሲመጡ… ጣታችሁ

ከጠመንጃው ምላጭ ላይ አ ርፎ፤ ተኩሳችሁ መምታት ስትችሉ፤ የ ወጣችሁለትን ህዝባዊ አ ላማ

አ ስባችሁ በምርኮ ስትወድቁ…

“ጥይት አ ልጨረስክም፤ እ የ ተታኮስክ እ ንደነ በርም አ ይቻለሁ፤ ታዲያ ለምን

አ ልተኮስክብኝም?” ብሎ ጠየ ቀኝ ፡ ፡

“እ ንኳንም አ ልገ ደልሁህ !” አ ልሁት ድን ገ ት፡ ፡ የ ተና ገ ርሁትን ሲሰማ ገ ርሞት

“ምን ማለትህ ነ ው?” አ ለኝ ፡ ፡ በያዘው ገ መድ በተኛሁበት እ ጆቸን ለማሰር ተዘ ጋጀ፡ ፡

(የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 124-125)

በዚህች ቅፅ በት ውድዬ ምግብ ፍለጋ ሲሄዱ ያ ገ ኛቸው ገ በሬ እ የ ሮጠ ይመጣል ፡ ፡ በምርኮ

የ ተያዘው ሰው ለጠመንጃው ጥይት ሊሰጠው ፈልጎ ፤ ሲሞክርለት የ ነ በው ታጋይ ነ ው፡ ፡ እ ናም

እ ንደ ውለታ ቆጥሮት እ ንዳትገ ሉት ማለት ጀመረ ፡ ፡ ምረኮኛው ታጋይ ግን በግዙፉ አ ር ሶ አ ደር

እ ጅ ገ ብቷል ፡ ፡ ታጋዩ ግን እውነ ቱን የ ኑ ዛ ዜ ያህል ይና ገ ር ነ በር ፡ ፡

Page 14: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

14

“አ ንተ ምናልባት ሚስትና ልጅ እ ንዲሁም ሌሎችም የ ምታሳድራቸው ብዙ ሰዎች ሊኖሩህ

ይችላሉ፡ ፡ እ ኔ ግን የ ማሳድረው ቤተሰብ የ ለ ኝም፡ ፡ ብትገ ለኝም እ ንኳን አ ንድ ብቻዬን ነ ኝና

ግድ የ ለ ኝም፡ ፡ አ ንተን ብገ ድልህ ልጅህና ሚስትህ ሊቸገ ሩ ይችላሉ፡ ፡ ስለዚህ እ ኔ አ ንተን

ከምገ ድልህ ፤ አ ንተ እ ኔ ን ብትገ ድለኝ ይሻላ ል ፡ ፡ አ ልኩትና ከወደቅሁበት ተነ ሳሁ፡ ፡ ማሰሩን

ተወና አጠገ ቤ ቆሞ ይጠብቀኝ ጀመር ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 125)

ይች ቅፅ በት የ ታጋይ አማኑኤልን እጣ ፈንታ ቀየ ረ ች፡ ፡ ከዚያ ከጉራ ወርቄ ግዙፍ አ ር ሶ

አ ደር ፤ ከይመር ንጉሴ ጋር በዚህ መልኩ ተዋወቁ፡ ፡ እ ናም ይመር ንጉሴ እ ንኳን ሊገ ድለው

ይቅር ና የ ደርግ ሰዎች እ ንዳይለ ዩ ት፤ እ ንደ አ ካባቢው ሰው ግልድም አ ስለበሰው፡ ፡ ገ ን ዘ ብ

ሰጠው፤ ሮቢት ድረስ ሸኝቶ፤ በአውቶብስ አ ሳፍሮ ወደ አ ሲምባ አ ሻ ገ ረው፡ ፡ ለዚያ ነ ው ደራሲና

ጋዜጠኛ ነ ብይ መኮንን ይመር ንጉሴን ና አማኑኤልን ህይወት ተቀባበሉ ያለው፡ ፡

ታጋይ አማኑኤል ከሞት ተርፎ፤ የ ህይዎት ኩርባዎቹን ሲዞ ር ፤ የ ዚያን ዘመን አውነ ትና ያን

የ ጉራ ወርቄውን ገ በሬ ይመር ንጉሴን አ ልረ ሳውም ነ በ ር ፡ ፡ ከ 30 አመታት በኋላ ፤ ስደት

ከሄደበት ሀ ገ ረ አሜሪካ ሲመለስ ፤ መጀመሪያ ያቀናው ወደ ጉራ ወርቄ ነ በር ፡ ፡

“…ከአ ስፋልቱ በስተ ግራ በኩል የ ሚያመራ መንገ ድ ይዘ ን ስንሄድ፤ ወደ ገ በያ የ ሚሄዱ

አ ዛውንቶች አ ገ ኘንና መኪናችንን አ ቆምን ፡ ፡ በዕድሚያቸው የ ገ ፉ የ ሀ ገ ር ሽማግሌ መሳይ ስለ

ነ በሩ፤ ሊያውቁ እ ንደሚችሉ ገ ምተና ል ፡ ፡ ይቅርታ ጠይቀን አ ስቆምናቸውና ‘እ ዚህ አ ካባቢ

የ ሚኖር ሰው ብንጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?’ አ ልና ቸው፡ ፡ አ ንደኛው ሰውዬ ‘መሀመድ እ ባላ ለሁ፤

እ ዚሁ አ ካባቢ ነ ው ሀ ገ ሬ፤ እ ዚህ ወጣ ብሎ ይሄንን ጋራ ተሻግራችሁ ነ ው፡ ፡ ማንን ፈልጋችሁ

ነ ው? ስሙን ታውቁታላችሁ?’ አ ሉን ፡ ፡ ”

“ይመር ንጉሴ የ ሚባል ሰው” አ ልኳቸው፡ ፡

“ይመር ንጉሴ? ወይ ወንድሜን !” ብለው ጭንቅላታቸውን ይዘው ማልቀስ ጀመሩ፡ ፡

ልቤ ስንጥቅ አ ለ ፡ ፡ መጠየ ቅ አ ስፈላ ጊ አ ልነ በረም፤ አውቄዋለሁ፡ ፡ እውነ ቱን መቀበል ግን

አ ልፈለግሁም፡ ፡ ለመና ገ ር መዘ ጋጀቴን ሳላውቀው ከአፌ “ምነ ው?” የ ሚል ቃል ሲወጣ በጆሮዎቸ

ተሰማኝ ፡ ፡

“ይመር ንጉሴ እ ኮ ሞቷል !” አ ሉ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 20-22)

ደራሲው ይመር ንጉሴን በህይወት አ ላ ገ ኘውም፡ ፡ ነ ገ ር ግን ተስፋ ቆርጦ አ ልተመለሰም፡ ፡

በህይወት ያሉ ልጆቹንና ባለቤቱን ማፈላለግ ቀጠለ ፡ ፡ የ ይመር ንጉሴን ባለቤት አ ገ ኛቸው፡ ፡

Page 15: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

15

ነ ገ ር ግን ሊያውቁት አ ልቻሉም ነ በ ር ፡ ፡ የ ነ በረውን ታሪክ ሲነ ግራቸው ግን ምርር ብለው

አ ለቀሱ፡ ፡

“…በእ ርግጥ ይመር ንጉሴ እ ድሜው ሄዶ ነ በ ር ፡ ፡ እ ና ለባለቤቱ ታሪኬን ስ ነ ግራት አ ዘ ነ ች፡

፡ አ የ ህ ?... ከመሞቱ በፊት ስለ እ ኔ ያስብ ነ በ ር ፡ ፡ ምክንያቱም ወቅቱ አ ስቸጋሪ ስለ ነ በ ር ፤

አ ሲምባ ደር ሸ ከጓ ዶቸ ጋር ሳልገ ና ኝ ፤ መንገ ድ ላይ የ ሞትሁ ይመስለው ነ በ ር መሰለኝ ፡ ፡

ባለቤቱም የ ነ ገ ረ ችኝ ይህን ነ በ ር ፡ ፡ ‘…አ ይይ… ያልጅ እ ንዴት ሁኖ ይሆን ?... እ ንዲያው

የ ደርግ ታጣቂዎች አ ግኝተው ገ ‘ለውት ይሆን ?... ወይስ በሰላም ገ ብቶ ይሆን ?... እ ንዲያው ሰላም

ባይሆን እ ንጅ… ደህና ቢሆን ኑሮማ መልክት ሳይልክብኝ አ ይቀርም ነ በር… እ ያለ ሁል ጊ ዜ

ይጨነ ቅ ነ በ ር ፡ ፡ ’ ብለው ሲነ ግሩኝ በጣም አ ዘ ንሁ፡ ፡ ” ነ በ ር ያለኝ፤ ታሪኩን ሲነ ግረ ኝ ፡ ፡

ያም ሆኖ ግን ነ ፍስ የ ተቀባበለውን ገ በሬ አ ግኝቶ እ ንዳሰበው ባያመሰግነ ውም፤ ውለታውን

ለቤተሰቦቹ መልሷል፤ ታሪኩን ደግሞ ለ አ ንባቢ አ ቅር ቦታል ፡ ፡ በ ነ ገ ራችን ላይ ለሁለተኛ ጊ ዜ

ወደ ሀ ገ ር ቤት ሲመጣ ከደራሲው ጋር ተገ ና ኝቸ ነ በ ር ፡ ፡ የ ሚገ ርመው ልክ እ ንደ ቤተሰቦቹ ጉራ

ወርቄ ሄዶ የ ይመር ንጉሴን ቤተሰቦች ጠይቋቸው ነ በ ር ፡ ፡ ምክንያቱም ደራሲው በህይወት ኑሮ

ታሪኩን ይነ ግረ ን ዘ ንድ፤ ያ ደግ የ ወሎ ገ በሬ ይመር ንጉሴ ባለ ውለታው ነ በ ር ፡ ፡ ያ ትውልድ

እ ንደዚህ ነ በር… ሳምንት ይቀጥላል…

የ ካህሳይ ኩርባዎች

ክፍል ሶስት

በሸጋው ሙሉማር

ጤና ይስጥልኝ አ ንባቢዎች? ባለፉት ሁለት ተከታታይ እ ትሞች “የ አ ሲምባ ፍቅር ” የ ተሰኘውን

መፅሃ ፍ በወፍ በረ ር ማስቃኘቴ ይታወሳል ፡ ፡ ደራሲው በአ ሲምባ በ ነ በረው የ ኢትዮጵያ ህዝባዊ

አ ብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአ ሰ በተባለው የ ኢህአፓ ወታደራዊ ክንፍ ውስጥ የ ነ በረ ታጋይ

ሲሆን ፤ በትግል ህይወቱ ያሳለፈውን ውጣ ውረድ፤ አ ንድም ከመፅ ሃ ፉና ከሌሎች ተዛማች ታሪኮች

ጋር እ ያ ነ ፃ ፀ ርሁ፤ ሁለትም ከደራሲው ጋር በ ነ በረ ኝን ቆይታ የ ሰማሁትን ታሪክ መሰረት

አ ድር ጌ ፤ ዳሰሳ አ ድርጌ ነ በ ር ፡ ፡ በዛ ሬው የ መጨረሻ ክፍል ፁሁፌ ደግሞ፤ ደራሲው በአ ሲምባ

በ ነ በረ በት ጊ ዜ ያጋጠመውን የ ትግልና የ ፍቅር ህይወት እ ዳስሳለሁ፡ ፡ መልካም ን ባብ…

Page 16: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

16

በትግል ውስጥ የ ዓላማ ፅ ና ት አ ለ ፡ ፡ በትግል ውስጥ ፍቅር አ ለ ፡ ፡ ፍቅራቸው ግን

የ ጓ ድነ ትና በህዝባዊ ዓላማ መተሳሰር እ ንጅ፤ በተቃራኒ ፆ ታ መጣመር አ ል ነ በረም፡ ፡

ምክንያቱም በድርጅቱ ውስጥ የ ተቃራኒ ፆ ታ ፍቅር ክልክል ነ በ ር ፡ ፡ ከዓላማ ያዘ ና ጋል የ ሚል

እምነ ት ስለ ነ በራቸው፡ ፡

ነ ገ ር ግን ፍቅር ሰብዓዊ ነ ው፡ ፡ ይህ ሰብዓዊነ ት ከዓላማችን ያናጥበና ል ብለው ያሰቡት

የ ዚያ ትውልድ ወጣቶች፤ አ ስከፊ የ ሚሉትን ስር ዐት ለመገ ር ሰስ ፤ የ ዓላማ ፅ ና ትን እ ንጅ

ሰብዓዊነ ትን ዘ ንግተውታል ፡ ፡ የ ሚገ ርመው ደግሞ ሴትና ወንድ አ ንድ ላይ ተኝተው (በትጥቅ

ትግሉ ወቅት በተለይ የ ኢህአፓ ታጋዮች ሁለት ሁለት ሆነ ው ነ በ ር የ ሚተኙት፡ ፡ ) እ ንኳን

ያ ነ ገ ቡትን ህዝባዊ ዓላማ እ ንጅ፤ ሰዋዊ የ ሆነ ውን የ ተቃራኒ ፆ ታ ስጋዊ ግንኙነ ት፤ ትኩረት

አ ይሰጡትም ነ በ ር ፡ ፡

አ በው ሴትና ወንድ እ ሳትና ጭድ ነ ው ቢሉም ቅሉ፤ በትጥቅ ትግሉ ወቅት የ ነ በሩ ታጋዮች ግን

እ ንደዚያ አ ል ነ በሩም፡ ፡ በአ ንድ ወቅት የ ኢህዴን ታጋይ ከነ በረ ወዳጀ ጋር በዚህ ጉዳይ ላይ

ስንጨዋወት ገ ጠመኙን ነ ግሮኝ ነ በ ር ፡ ፡

“አ ላማችን ትግል ነ ው፡ ፡ በዚያ ላይ በድርጅቱ ውስጥ የ ፍቅር ግንኙነ ት ክልክል ነ በ ር ፡ ፡

እ ኔ ትዝ የ ሚለኝ ብዙ ጊ ዜ ተልዕ ኮ ተሰጥቶን ስን ንቀሳቀስ ፤ አ ንዲት ታጋይ አ ብራኝ ትሄድ

ነ በ ር ፡ ፡ ያው ትግል ነ ውና ብዙ ጊ ዜ አ ብረ ን ነ በ ር የ ምንተኛው፡ ፡ ዛ ሬም ድረ ስ ሳስበው

የ ሚገ ርመኝ ግን ፤ አ ብራኝ እ የ ተኛች ምንም አ ይነ ት የ ተለ የ ስሜት አ ል ነ በረ ኝም፡ ፡ ”

እ ርግጥ ነ ው የ ዚያ ትውልድ አ ባላት የ ተነ ሱለትን ህዝባዊ አ ደራ ዳር ለማድረስ ብዙ

መስዋዕትነ ት ከፍለዋል ፡ ፡ ራሳቸውን ለህዝብ እውነ ት አ ሳድረዋል ፡ ፡ በአጠቃላይ የ ጓ ድነ ትና

የ ትግል ፍቅር የ በረታበት ነ በ ር ፡ ፡ ይህ ማለት ግን ታጋዩ ጭራሽ የ ፍቅር ፍላ ጎ ት አ ል ነ በረውም

ማለት አ ይደለም፡ ፡ ብዙዎቹ ታጋዮች በዐይን ፍቅር ሲከንፉ እ ንደ ነ በ ር ፤ በደራሲ ካህሳይ

“የ አ ሲምባ ፍቅር ” ውስጥ ተጠቅሷል ፡ ፡ መፅሃ ፉ ከታተመ በኋላ ታጋይ የ ነ በሩ ሰዎች

የ ነ በራቸውን ገ ጠመኝ ለደራሲው እ ንደነ ገ ሩት አጫውቶኛል ፡ ፡

“…በአ ሲምባ የ ነ በሩ ጓ ዶች ነ በሩ፡ ፡ አ ሁን ውጭ ሀ ገ ር ነ ው የ ሚኖሩት፡ ፡ እ ነ ዚህ ታጋዮች

በትግሉ ወቅት በዐይን ፍቅር ወድቀው ነ በር ፡ ፡ በኋላ ከአ ቅማቸው በላይ ይሆናል ፡ ፡ እ ናም

በድብቅ ፍቅር ይጀምራሉ፡ ፡ ያን ጊ ዜ በጣም ክልክል ስለሆነ አ ዩ ኝ አ ላ ዩ ኝ ብለህ ነ ው፡ ፡ ታዲያ

እ ነ ዚህ በፍቅር የ ወደቁ ታጋዮች ፍቅራቸውን አምቀው ኖሩ፡ ፡ ድርጅቱ ፈር ሶ ታጋዩ ከተበታተነ

በኋላ ፤ ወደ ውጭ ሀ ገ ር ይሄዳሉ፡ ፡ እ ዚያ ፍቅራቸውን በ ነ ፃ ነ ት ተወጡ፡ ፡ አ ሁንም ተጋብተው

ነ ው የ ሚኖሩት፡ ፡ ”

Page 17: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

17

የ ካህሳይ ኩርባዎች አራት- አማኑኤልና ድላይ

በትጥቅ ትግሉ ወቅት ለሴት ታጋዮች ፈታኝ የ ነ በረው የ ወር አ በባ ነ ው፡ ፡ ቅልጥ ባለ ውጊ ያ

ውስጥ ይመጣል፡ ፡ አማራጭ የ ለምና ጭናቸው እ የ ተላጠ፤ ደም እ የ ፈሰሳቸው ይዋጋሉ፡ ፡ ልብሳቸው

በደም ይላቁጣል ፡ ፡ እ ዚህ ላይ የ አ ንዲትን የ ኢህዴን ታጋይ ገ ጠመኝ ልጥቀስ…

“…የ ወር አ በባዬ መምጣቱን መና ገ ር አ ልፈለግሁም፡ ፡ ምክንያቱም የ ምንሄደው ወደ ጦር ነ ት

ነ ው፡ ፡ ስለዚህ ሊያስቀሩኝ ይችላሉ፡ ፡ ዝም ብዬ ተጓ ዝሁ፡ ፡ ወዲያው ሀይለኛ ጦር ነ ት

ተጀመረ ፡ ፡ በአ ንድ በኩል ከደርግ ጋር እ ዋጋለሁ፡ ፡ በሌላ በኩል ከሴትነ ት ተፈጥሮዬ ጋር

እ ታገ ላ ለሁ፡ ፡ ደም ሲፈሰኝ ይታወቀኛል ፡ ፡ ግን ውጊ ያው ከባድ ነ ውና እ ያመመኝም ቢሆን

መዋጋቱን ቀጠልሁ፡ ፡ ከሰዓታት በኋላ በድል አጠና ቀን ፤ መጨፈር ስንጀምር ህመሙ በረታብኝ ፡ ፡

ጓ ዶቸ ሁኔ ታዬን ሲያዩ ደነ ገ ጡ፡ ፡ የ ተመታሁ ነ በር የ መሰላቸው፡ ፡ ለካን ልብሴ በደም ተጨማልቆ

ነ በ ር ፡ ፡ እውነ ቱን ስ ነ ግራቸው ተቆጡኝ፤ ተጣጠብሁ፡ ፡ አ የ ህ ሴትነ ት መንታ ትግል ነ በ ር ፡ ፡ ”

ትላ ለች፡ ፡

ደራሲ ካህሳይ ወደ ትግል ወጥቶ፤ የ ኢህአ ሰን ሰራዊት የ ተቀላቀለው በአ ፍላ ዕድሜው

ነ በ ር ፡ ፡ ለትግል ብቻ ሳይሆን ለተቃራኒ ፆ ታዊ ፍቅርም እ ንግዳ ነ በር ፡ ፡ ነ ገ ር ግን በአ ሲምባ

በ ነ በረ በት ወቅት፤ በአ ንዲት ምሽት የ ህይወት መስመሩ ኩርባ ወደ ተለየ አ ቅጣጫ ይታጠፋል ፡ ፡

የ ካህሳይና የ ድላይ የ ፍቅር ኩርባዎች የ ሚጀምረው ከአ ሲምባ ነ ው፡ ፡

ድላይ በአ ሲምባ ውስጥ በ ነ በረው የ ኢህአ ሰ ሰራዊት ውስጥ ስመ ጥር ታጋይና የ ሀይል ምክትል

አመራር ነ በረ ች፡ ፡ እ ንደ ብዙ ሴት ታጋዮች ሁሉ የ ድላይ ትግል ከስር ዐቱ ጋር ብቻ ሳይሆን ፤

ተፈጥሮ ለሴቶች ብቻ ከሰጠቻቸው ፀ ጋ ፤ ከወር አ በባቸው ጋርም ነ በ ር ፡ ፡

ሞዴስ ብሎ ነ ገ ር በትጥቅ ትግሉ ወቅት አ ይታሰብም፡ ፡ ለ እ ነ ሱ ሞዴሳቸው ቀን ቀን

አ ን ገ ታቸው ላይ የ ሚጠመጥሟት፤ ማታ እ ንደ ብርድ ልብስ የ ሚለብሷት፤ የ ወር አ በባቸው ሲመጣ

አጣጥፈው እ ንደ ሞዴስ የ ሚጠቀሙባት፤ መስዋዕት ሲሆኑ የ ሚገ ነ ዙባት ክሹፋቸው ብቻ ነ በ ረች፡ ፡

ምናልባት ወደ ከተማ ከተጠጉ ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ አ ባሎች ሊወስዱ ይችላሉ፡ ፡ እ ሱም ቢሆን

ከተገ ኘ ነ ው፡ ፡

ከአ ቻ ልጃገ ረዶች ጋር በወጉ ሳይጫወት፤ በለጋ እ ድሜው ወደ ትግል የ ገ ባው የ ያ ኔ ው ታጋይ

አማኑኤል፤ የ አ ሁኑ ደራሲ ካህሳይ፤ በኢህአ ሰ ውስጥ እ ያለ የ ህይወት ኩርባውን የ ለወጠውና

ከድላይ ጋር በፍቅር ያጣመረው አ ጋጣሚም ከዚህ ጋር የ ተያያዘ ነ በ ር ፡ ፡

Page 18: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

18

አ ንድ ቀን የ አ ብዩ ከአ ንድ ጓ ድ ጋር ወደ አማኑኤል ይሄዳል ፡ ፡ ድላይ ልብሷ ስለ ተበላ ሸ

ማጠብ ነ በረ ባት፡ ፡ ምክንያቱም በትግሉ ወቅት ቅያር ልብስ አ ል ነ በረም፡ ፡ ለዚህ ነ በ ር

የ አ ብዩ አማኑኤልን ሱሪህን ለድላይ ስጣት ያለው፡ ፡

“ምንድን ነ ው የ ምሰጣት? እ የ ቀለዳችሁ ነ ው?” አ ልኩ ሳቃቸው እ የ ተጋባብኝ ፡ ፡

“የ ለም ለመቀለድ አ ይደለም የ መጣነ ው፤ ድላይ ልብሷን ለማጠብ ወደ ወንዝ ስለ ምትሄድ፤

የ አ ንተን ሱሪ ለ ጊ ዜው እ ንድትሰጣት ልንጠይቅህ ነ ው፡ ፡ ” አ ሉኝ ፡ ፡

“እ ኔ ስ ምን ልለብስ ?” አ ልኳቸው የ ሚሉት ግራ ገ ብቶኝ ፡ ፡

“እ ንደ ልማድህ ነ ጠላውን ፍታውና አ ገ ልድም፡ ፡ ” አ ለኝ የ አ ቢዩ አ ሁንም እ የ ሳቀ፡ ፡ (እ ንደ

ልማድህ ማለቱ ከወሎ ስመለስ በአ ገ ልድም ወደ አ ሲምባ የ ገ ባሁትን አ ስታውሶ ነ ው፡ ፡ ) (የ አ ሲምባ

ፍቅር ፤ ገ ፅ 247)

አማኑኤልም ሆነ ድላይ ከጓ ድነ ት የ ዘ ለለ የ ፍቅር እ ሳቤ አ ል ነ በራቸውም፡ ፡ ተፈጥሮ በራሱ

መንገ ድ አ ገ ና ኛቸው እ ንጅ፡ ፡ እ ናም የ ሰጣትን ሱሪ ስትመልስለት ታመሰግነ ዋለች፡ ፡

ግንኙነ ታቸው ግን በዚህ አ ላ በቃም ነ በ ር ፡ ፡ ልብሷን ብታጥብም ደም እ የ ፈሰሳት ስለ ነ በ ር ፤

ወገ ቧን በጣም አመማት፡ ፡ ትጥቋን አውርዳ ሽጉጥ ብቻ ታጥቃለች፡ ፡ ይህም ሆኖ የ ሚፈሳትን ደም

ለማቆም ሞዴስ ያስፈልጋታል ፡ ፡ ያላት አማራጭ ከአሲምባ ወደ ነ በለት ከተማ ሄዳ፤

ከመምህራኖች ሞዴስ መለመን ነ በ ር ፡ ፡ እ ናም በአማኑኤል አ ጃቢነ ት ወደ ነ በለት ጉዞ

ይጀምራሉ፡ ፡

ድላይ የ ምታመጣው እ ቃ ስላ ለ አ ብረ ሃ ት ሂድ የ ተባለው አማኑኤል፤ በጉዟቸው ድላይ

በተደጋጋሚ መፀዳዳት እ ንደምትፈልግ ስትነ ግረው፤ የ ገ ባው ነ ገ ር አ ልነ በረም፡ ፡ ያ ስለ ሴት

ልጅ ተፈጥሮ ከቀለም ትምህርት ውጭ ብዙም ግንዛ ቤ ያል ነ በረው ብላቴና ፤ ለምን ወደ ነ በለት

እ ንደሚሄዱ ይጠይቃታል ፡ ፡ ዘ ወርወር አ ድር ጋ ብትነ ግረውም አ ልገ ባውምና ደጋግሞ

ይጠይቃታል ፡ ፡

እ ንዳልገ ባኝ ተረ ዳችና “የ ምናመጣው ዕቃ ሞዴስ ይባላ ል ፡ ፡ ” አ ለችኝ ፡ ፡

“ሞዴስ ምንድን ነ ው?”

“ሞዴስ ሴቶች ብቻ የ ሚጠቀሙበት የ ሴት ዕቃ ነ ው፡ ፡ ” አ ለችና ለአ ፍታ ያህል ስታስብ ቆየ ች፡

፡ “ወንዶች እ ኮ እ ንደዚህ አ ይነ ት ነ ገ ር ስለማታውቁ ታድላችኋል ፡ ፡ ” በድምጿ ውስጥ ሀዘ ን

Page 19: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

19

ተሰማኝ ፡ ፡ ህመሟ ቀላ ል እ ንዳልሆነ ተረዳሁ፡ ፡ ግን ምን እ ንዳመማት በትክክል

አ ልተረ ዳሁም….

“ታዲያ ሞዴስ ያሽልሻል ማለት ነ ው?” አ ልኳት፡ ፡

“አ ያሽለኝም፤ ግን ልብሴን ከመበላሸት ይጠብቅልኛል ፤ ማለት ይከላከልልኛል ፡ ፡ በየ ቀኑ

ልብሴን ለማጠብ እ ንደማልችል አ ንተም ታውቃለህ ፡ ፡ ” ብላ ስትገ ልፅ ልኝ ፤ የ እ ኔ ን ሱሪ ለምን

ተውሳ እ ንደዋለች ብልጭታ ቢጤ ታየ ኝ ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 250)

ከደራሲው ጋር በአ ካል ተገ ና ኝተን እ ያለ በመፅ ሃ ፉ ውስጥ ያ ነ በብሁትን ይህን ታሪክ

አ ን ስቼለት ነ በ ር ፡ ፡ ከሰላ ሳ ዓመታት በኋላ ትዝታውን ሲያጫውተኝ እ የ ሳቀ ነ በ ር ፡ ፡

“እውነ ቱን ልን ገ ር ህ ?... ሴት ልጅ የ ወር አ በባ ስታይ፤ እ ንደሚያማት ለመጀመሪያ ጊ ዜ

ያ የ ሁት ያን ጊ ዜ ነ በ ር ፡ ፡ ሞዴስ ምን እ ንደሆነ እ ንኳን አ ላውቅም ነ በ ር ፡ ፡ ድላይ ስትነ ግረ ኝ

ሁሉ አ ልገ ባኝም ነ በ ር ፡ ፡ ” ይላል ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 250)

ነ በለት ሲደርሱ መምህራኖች ደመወዝ ለመቀበል ወደ ከተማ ሄደዋል ፡ ፡ ድላይ እ ድሏን

አ ያማረ ረች፤ በዚያ ላይ ምሽቱ እ የ ገ ፋ ወደ አ ሲምባ መመለስ ጀመሩ፡ ፡ ረጅሙን መንገ ድ

ሲጨርሱ፤ የ እምባ ሴኔ ትን ተራራ በድቅድቅ ጨለማ እ የ ተዋጠ ነ በ ር ፡ ፡ ተራረውን እ የ ቧጠጡ

ይወጣሉ፡ ፡ ሰማይ መስኮቱን ከፍቶ በ ነ ጎ ድጓድ የ ታጀበ ዝናቡን ያወርደዋል ፡ ፡ በዚያ ላይ

ድላይ ቶሎ ቶሎ ትፀ ዳዳለች፡ ፡ በህመም እ ያቃሰተች፤ በጨለማው እ የ ተደና በረ ች፤ አማኑኤልን

ትከተላ ለች፡ ፡ እ ንዳይደረ ስ የ ለም ሰራዊቱ ካረፈበት አ ካባቢ ይደር ሳሉ፡ ፡

ሁኔ ታቸውን ላ ያቸው በዝናብ የ ራሱ ሳይሆን ከውሃ የ ተሰሩ ይመስሉ ነ በ ር ፡ ፡ ይህን ያዩ

ታጋዮች አ ንድ ቤት ውስጥ እ ሳት አ ንድደው፤ ልብሳቸውን ሳያወልቁ፤ ከእ ሳቱ ዳር ሆነ ው

እ ንዲያዳርቁ ይደረ ጋል ፡ ፡ እ ንደ ደንባቸው ክሹካቸውን አ ንጠፈው፤ ድላይ ወደ እ ሳቱ፤

አማኑኤል ደግሞ በጀርባዋ ይተኛል ፡ ፡ ድላይ ሰውነ ቷ ይንቀጠቀጣል ፡ ፡

እ ንኳን ሴት አ ቅፎ መተኛት ይቅር ና ብዙም ከሴት ጎ ን ተቀምጦ የ ማያውቀው አማኑኤል፤

ሁኔ ታዋ ስላ ሳዘ ነ ው አ ቀፋት፡ ፡ ሙቀቱ ከልብሳቸው አ ልፎ ውስጣቸውን ማንደድ ጀመረ ፡ ፡

ስሜታቸው ከድርጅቱ ህገ ደንብ በላይ ሰብዓዊነ ታቸውን ጠራው፡ ፡ ስሜታቸው ሸፈተ፡ ፡

መተቃቀፋቸውና እ ሳቱ የ ፈጠረ ባቸው ሙቀት ግን ፤ የ አማኑኤልን የ ህይወት ኩርባ ወደ ሌላ

አ ቅጣጫ ወሰደው፡ ፡

“…ድላይ ገ ልበጥ አ ለችና ፊቷን ወደ እ ኔ ዞ ረ ች፡ ፡ የ ሁለታችንም እ ሳት የ ሚተፋው ትንፋሽ

ተቀላቀለና በላብ ተጠመቅን ፡ ፡ አ ሁንም ወደ እ ኔ ጠጋ አ ለችና ሰውነ ቷ ከደረቴ ጋር ጥብቅ አ ለ ፡

Page 20: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

20

፡ ከእ ኛ ቁጥጥር ውጭ በሆነ መግነ ጢሳዊ ስበት እ የ ተጎ ተቱ ከንፈሮቻችን በጣም ተቀራረቡ፡ ፡

የ ከንፈሮቻችን ንክኪ ሙቀቱ፣ ጣዕሙ፣ ስሜቱ፣ ንዝረቱ ልዩ ነ ው፡ ፡ ፈፅሞ ሰላም የ ሰፈነ በት

ሌላ ውብ ዓለም ውስጥ ዥው ብለን ገ ባን ፤ ያለንበትን ዘ ነ ጋ ነ ው…” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 259)

የ ሁለቱ ብላቴና ታጋዮች ሁኔ ታ ቢታወቅ እ ስከ ሞት የ ሚያደር ስ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ፡ ፡

እ ነ ሱ ግን በአ ፍላ ነ ታቸው ዘመን ለህዝብ ልዕ ልና ነ በ ር በረ ሃ የ ወጡት፡ ፡ ነ ገ ር ግን በአ ንድ

አ ጋጣሚ በተቃራኒ ፆ ታዊ ፍቅር ወደቁ፡ ፡ ያም ሆኖ ግን ከመተቃቀፍ የ ዘ ለለ ፤ ከዓላማ ፅ ናታቸው

ሽብርክ እ ንዲሉ አ ላ ደረ ጋቸውም፡ ፡

አ ስቡት?... ከሴት ልጅ ጋር ተኝቶ የ ማያውቅ፤ የ ሴት ልጅን ውብ የ ገ ላ ጠረን ሳያጣጥም ወደ

ትግል የ ገ ባው አማኑኤልና በተመሳሳይ የ ወንድ ልጅ ጠረን ምን እ ንደሆነ የ ማታውቀው፤ በዓላማ

ፅ ና ቷ፣ በጀግና ታጋይነ ቷና አመራር ነ ቷ የ ምትታወቀው ድላይ እ ስከ ሞት የ ሚያደር ሰው የ ተቃራኒ

ፆ ታ ፍቅር በውስጣቸው ተፀ ነ ሰ ፡ ፡ ዘ ፋኟ…

እንዳይነ ጋ የ ለም ነ ጋብኝ ሌሊቱ፣

ጭንቅ ነ ው ጥብ ነ ው ካንተ መለየቱ… እ ንዳለችው እ ነ ዚያ ጥንድ ታጋዮች እ ንደተቃቀፉ ሰማይ

ገ ለጠ፡ ፡ ያ ኔ ሁለቱም ለሰሩት ስህተት በውስጣቸው ይቅርታ ይጠይቃሉ፡ ፡ ምክንያቱም

የ ድርጅቱን ህግ ስለጣሱ የ ዲሲፕሊን ቅጣት ይጠብቃቸው ነ በ ር ፡ ፡

“…ድላይ ማታ ከፍላ ጎ ትሽና ከዓላማችን ውጭ ሄጀ እ ንዳስቸገ ርሁሽ ተሰምቶኛል፤ በህመም

ላይ ሆነ ሽ የ ወንድነ ት የ ተፈጥሮ ስሜቴን በጭፍን ተከትዬ ሳይታወቀኝ እ ንቅልፍ ነ ስቸሽ

እ ንዳይሆን ስጋት አ ድሮብኝ ነ በ ር ፡ ፡ ” እ ያልኩኝ በማውቀው የ ተሰባበረ አማርኛዬ ነ ገ ርኳት፡

ገ ና ንግግሬን ሳልጨርስ “ምንም ስጋት እ ንዲያድርብህ አ ያስፈልግም፤ ከጠዋት እ ስከ ማታ

ስታስታምመኝና ለ እ ኔ ስትል ያሁሉ ዝናብ በጀር ባህ ላይ ሲወርድ ውለህ አምሽተሃ ል ፡ ፡ እ ኔ

በጣም ደክሞኝና መሄድ አ ቅቶኝ እ ጀን ይዘ ህ ስትጎ ትተኝ ዋልህ ፤ እ ንደገ ና ደግሞ ማታ

እ ንዳይበር ደኝ ለማድረግ ሌሊቱን በሙሉ ስትንከባከበኝ አ ደርክ ፡ ፡ ይሄ ሁሉ ለ እ ኔ በጣም ብዙ

ነ ገ ር ነ ው፡ ፡ ስለዚህ ምንም እ ንዳታስብ፡ ፡ ብዙ ውለታ ጣልክብኝ እ ንጅ ምንም አ ላጠፋህም፡ ፡ ”

ብላ በመሽኮርመም ፈገ ግ ስትልልኝ ታላቅ ደስታ ተሰማኝ ፡ ፡ (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤ ገ ፅ 261-262)

አማኑኤል በፍርሀት ውስጥ ገ ብቶ ሲያሳስበው የ ነ በረውን ጉዳይ ቀለል አ ድር ጋ አ የ ችው፡ ፡

ምንም ስህተት እ ንዳልሰራ፤ እ ንዲያውም በወር አ በባዋ ምክንያት ሳይጠየ ፍ ስላቀፋት፤ በጣም

አመሰገ ነ ችው፡ ፡

Page 21: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

21

በዚያች አ ንድ ሌሊት የ ተፈጠረው መቀራረብ የ በለጠ መተሳሰብን ፈጠረ ላቸው፡ ፡ ነ ገ ር ግን

ሁሉም ነ ገ ር በዓይን ና በምልክት ብቻ እ ንጅ ገ ሃ ድ የ ወጣ አ ል ነ በረም፡ ፡ አ ንድ ዓላማ ብቻ

ሳይሆን ፤ በውስጣቸው የ ተጫረው የ ፍቅር እ ሳት ውስጥ ውስጡን እ የ ነ ደደ፤ የ መሳሳብና

የ መተሳሰብን መንገ ድ ከፈተ፡ ፡

በአ ንድ ቀን አ ጋጣሚ የ ተጀመረው የ ድላይና የ አማኑኤል የ ፍቅር ና የ ትግል ጉዞ ፤ ዳግም

ብቻቸውን አ ገ ና ኛቸው፡ ፡ በተፈጥሮ ደን ከተከበበው ከማይ ምሻም ተራራ የ ሚወርደው ፏፏቴ፤

ከተራራው ግር ጌ የ ሚወርደው ወንዝና ለምለም የ ሆነ ው አ ካባቢ ለፍቅራቸው ድምቀት ታስቦ

የ ተዘ ጋጀ የ ሚመስል ውብ ቦታ ነ በ ር ፡ ፡

“…እ ኔ ና ድላይም ገ ደሉን እ የ ዘ ለ ልን ፤ ጥሻውን እ የ ጣስን ፤ እ የ ተያ የ ን ና በቅልጥፍና

እ የ ተራመድን ፤ የ ግል ነ ፃ ነ ታችንን በማግኘታችን እ የ ቦረ ቅን ፤ በንግግራችን መሃ ል

እ የ ተሳሳቅን ፤ እ የ ተፍለቀለቅን ነ በ ር የ ምንጓ ዘው፡ ፡ የ ፍቅር ና የ ጓ ድ እ ንዲሁም

የ ጓ ደኝ ነ ታችንን ልዩ ጥማት ለመወጣት ያስቻለንን እ ድል፤ በስሜት እ ንጅ በቃላት ለመግለፅ

እ ንደማይቻል በደመ ነ ፍስ ታውቆን እ የ ፈነ ጠዝን ወደ ፊት ገ ሰ ገ ስን ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ ፍቅር ፤

ገ ፅ 286-287)

ፍቅር ና ትግል በዚያ ዘመን እ ንዲህ ነ በ ር ፡ ፡ በ ነ ገ ራችን ላይ ደራሲው የ ማይ ምሻምን

አ ካባቢ ለመግለፅ የ ተጠቀመበት ቋንቋ የ ሚገ ርም ነ ው፡ ፡ የ ቃላት አጠቃቀሙና የ ሀሳብ ፍሰቱ

ምስል ከሳች ነ ው፡ ፡ ምንም እ ንኳን ደራሲው የ ተዋጣልኝ ነ ኝ ባይልም፡ ፡

“እ ኔ የ ስ ነ ፅሁፍ ፍቅሩ እ ንጅ ችሎታው የ ለኝም፡ ፡ ነ ገ ር ግን በወጣትነ ት እ ድሜዬ ተቀር ፆ

የ ቀረውን እውነ ት ለመፃ ፍ አ ልተቸገ ርሁም፡ ፡ ምክንያቱም ቦታዎችን በሚገ ባ አውቃቸዋለሁ፡ ፡

መፅሃ ፉን ያ ነ በቡት ጓ ደኞቸ ሳይቀር በመፅ ሃ ፉ ስ ነ ፅሁፋዊ ውበት ተገ ርመው፤ ስትና ገ ር ና

ስትፅፍ የ ተለያ የ ህ ነ ህ ብለውኛል ፡ ፡ ” ሲል ደራሲው በ 2007 ዓ .ም መጨረሻ ነ ግሮኛል ፡ ፡

“…የ ተቀመጥንበት ቦታ ደስ ይላል ፡ ፡ ፀጥ ያለ ቦታ ነ ው፡ ፡ የ ሚሰማ ድምፅ ቢኖር የ ወፎች

ጫጫታና ራቅ ብለው ቅጠላ ቅጠል እ የ በጠሱ የ ሚበሉ ፍየ ሎች ጩኸት ብቻ ነ በ ር ፡ ፡ ከፊታችን

የ አ ክሱም ሜዳ ተዘ ርግቷል ፡ ፡ ወደ ላይ በኩል የ ፀ ለምትና የ ሰሜን ተራራዎች ይታያሉ፡ ፡ ሰማዩ

አ ልፎ አ ልፎ ዳመና አ ዝሏል ፡ ፡ ከበድ ያሉ ደመናዎች ወደ ራስ ዳሸን ና ወደ ቧሂት ተራራ ሲጓዙ

ከሩቅ ይታያሉ፡ ፡ በስተግራ በኩል የ ተንቤን ተራራዎችና የ ተንቤን በረ ሃ ፤ እ ንዲሁም በቀኝ

በኩል የ አ ድዋ ተራራና እምባ ሶሎዳ ይታያሉ፡ ፡ ቁጭ እ ንዳልን እ ነ ዚህን በሩቅና በቅርብ

የ ሚታዩ የ ተፈጥሮ ፀ ጋዎችን እ ያ የ ን ትንፋሽ ከወሰድን በኋላ ማውራት ጀመርን ፡ ፡ ” (የ አ ሲምባ

ፍቅር ፤ ገ ፅ 289)

Page 22: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

22

በዚህ ውብ ቦታ የ ተቀመጡት ታጋይ ጥንዶች በፍር ሃ ትና በናፍቆት፤ በትግልና በፍቅር

መካከል ይዋልላሉ፡ ፡ ምክንያቱም ከአ ንድ ቀን በኋላ የ ውቅሮ ኦ ፕሬሽን ይካሄዳል ፡ ፡ እ ዚያ

ምን እ ንሚጠብቃቸው አ ያውቁም፡ ፡ እ ናም ዝምተኛው አማኑኤል ምንም ይሁን ምንም መቸም ይሁን

የ ትም፤ እ ንደሚያፈቅራት እ የ ደጋገ መ ይነ ግራታል ፡ ፡ ትግላቸው ከተሳካ በኋላ አ ብሯት

ለመኖርም ቃል ይገ ባላታል ፡ ፡ ድላይ ለፍቅራቸው ቃል ኪዳን ብትገ ባም፤ በትግል ወቅት አ ካሌ

ሊጎ ድል ይችላል ብላ ብታቅማማም፤ የ ሆነ ውን በፀ ጋ ተቀበለች፡ ፡

አ ስቡት?.. ፍቅር መጀመራቸው በድርጅቱ ቢታወቅ ምን እ ንደሚያስከትልባቸው ያውቃሉ… ነ ገ ር

ግን በእ ሳት መካከል ሆነ ው ነ ገ ን በማሰብ… በአ ላማና በፍቅር ፀ ንተው ዘመን ተሻግረው

ያልማሉ፡ ፡ በዚህ ላይ ደግሞ በውቅሮው ኦ ፕሬሽን ላይ የ ሚሳተፈው የ አማኑኤል ነ ገ ር ፍር ሃ ት

ፈጥሮባታል ፡ ፡ እ ሱ የ ሚያውቃት ደግሞ በደፋር ነ ቷ እ ንጅ በፍር ሃ ቷ አ ይደለም፡ ፡

በ ነ ገ ራችን ላይ ድላይ ፍር ህትን የ ማታውቅ፤ በጀግን ነ ቷ ለብዙ ታጋዮች አ ር አ ያ እ ንደ

ነ በ ረ ች ይነ ገ ር ላታል ፡ ፡ የ ድላይን ጀግን ነ ት የ ሚያስታውሱት ታጋይ ገ ነ ት ታደሰ ፤

ያልተዘመረ ላቸው፤ የ ኢህዴን / ብአዴን እ ን ስት ታጋዮች የ ትግልና የ ድል ታሪክ በሚለው

መፅሀፋቸው ውስጥ እ ንደ ድላይ ዝነ ኛ ታጋይ የ መሆን ህልም እ ንደ ነ በራቸው አ ስ ነ ብበውናል ፡ ፡

“በሪጅን ሶስት የ በለ ሳው ዴሞክራሲያዊ ንቅና ቄ አ ባል በመሆንና ኢህአፓን በመታገ ል ጉልህ

ሚና ከነ በራቸው ታጋዮች መካከል ፤ ክቡር መስዋዕትነ ት የ ከፈለች፤ በምሳሌነ ት የ ምትጠቀሰው

የ ኢህአ ሰ አ ባልና የ ሀይል 13 ምክትል ኮማንደር (የ ሃ ይል ም/አ ዛ ዥ) የ ነ በረ ችው ጓ ዲት ድላይ

ነ በ ረ ች፡ ፡ ” (ያልተዘመረ ላቸው የ ኢህዴን /ብአዴን እ ን ስት ታጋዮች የ ትግልና የ ድል ታሪክ፤ ገ ፅ

11)

ታሪኩ ከተፈፀመ ከ30 አመታት በኋላ ያችን ቅፅበት እ ንዲነ ግረ ኝ ደራሲውን ስጠይቀው ስሜቱ

ተረ ባብሾ ፤ ፈዞ እ ያስተዋለኝ ነ በ ር ፡ ፡

“አ የ ህ ?... ያን ጊ ዜ ያለወትሮዋ ፈርታ ነ በ ር ፡ ፡ እ የ ደጋገ መች ‘አማኑኤል ? እ ኔ ግን

ፈርቻለሁ! ድጋሚ የ ምን ገ ና ኝ ሁሉ አ ይመስለኝም’ ስትለኝ ነ በ ር ፡ ፡ ድላይ የ ምትታወቀው ደፋር ፣

ፍር ሃ ት ያልፈጠረ ባት፣ ጀግና ታጋይ መሆኗ ነ ው፡ ፡ ያን እ ለት ግን ፈርታ አ ስፈራችኝ ፡ ፡ ” ብሎኝ

ዝም አ ለ ፡ ፡ እ ኔ ግን ቀጠልሁ፡ ፡ ምክንያቱም የ ድላይ ንግግር ትንቢት ይመስል ነ በ ር ፡ ፡

“…አ…ዎ!... ‘ለ አ ንተና ለ የ አ ብዩ በጣም ፈርቻለሁ!... ድጋሚ በህይወት የ ማገ ኛችሁ

አ ይመስለኝም!...’ ብላኝ ነ በ ር…” አ ለኝ ፤ እ ንባ እ የ ተና ነ ቀው፡ ፡

Page 23: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

23

ከመጥፎ ስሜቱ እ ስኪወጣ ድረ ስ ዝም ተባባልን ፡ ፡ እ ኔ ግን የ መፅ ሃ ፉ ታሪክ በእ ዝነ ልቦና ዬ

እ የ ዋለለ ነ በ ር ፡ ፡ በማይ ምሻም ተራራ ብቻቸውን አምሽተው፤ ለብቻቸው ሲጨዋወቱ አ ድረው፤

በ ነ ጋታው ከሚካሄደው ጦር ነ ት በኋላ ፤ በሰላም ለመገ ና ኘት የ ያዙትን ቀጠሮ አ ሰላ ስላ ለሁ፡ ፡

ነ ገ ር ግን ወደ መንደሩ ሲደርሱ መንገ ድ ላይ ሰራዊቱን ያ ገ ኙታል ፡ ፡ የ ድላይ ጋንታ መሪ ወደ

ቡድኗ እ ንድትቀላቀል ይነ ግራታል ፡ ፡ ሁለቱም በድንጋጤ በድን ይሆናሉ፡ ፡

“ያላ ሰብነ ው ነ በ ር ፡ ፡ እ…ና… ስትለ የ ኝ እጇን ለሰላምታ አውለበለበችልኝ… በቃ

ተለያ የ ን…” ሁነ ቱ አ ሁን የ ተፈፀመ ይመስል እጁን በዝግታ አ ን ስቶ አወዛ ወዘው… ቻው! ቻው!

እ ንደ ማለት

በ ነ ጋታው ማለዳ አማኑኤልና ሌሎች አመራሮች፤ ውቅሮን ለማጥቃት ከሚሄደው ሰራዊት በፊት

ቀድመው መረጃ ሰበሰቡ፡ ፡ ደርግ ቀድሞ እ ንደተዘ ጋጀ ተነ ገ ራቸው፡ ፡ ሃ ይል መሪው ግን የ በላይ

ትዕ ዛ ዝ ስለሆነ ጦር ነ ቱ መካሄድ እ ንዳለበትና መረጃው በሚስጥር እ ንዲያዝ አ ስጠንቅቆ ውጊ ያው

እ ንዲካሄድ ይደረ ጋል ፡ ፡

የ ድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የ ደረ ሰውን መረጃ አውቀው ሳይወስኑ በተደረ ገ ው ውጊያ ፤

እ ነ የ አ ቢን ጨምሮ የ በርካታ ጎ በዝ ታጋዮች ህይወት ተቀጠፈ፡ ፡ በዚህ ውጊ ያ ሽፋን ለመስጠት

የ እ ነ ድላይ ይመጣል ፡ ፡ በተፈጠረው አ ሳዛ ኝ ሁኔ ታ እ ያዘ ኑ ፤ ቁስለኞቻቸውን ይዘው ተመለሱ፡ ፡

ጓ ዶቻቸውን ተሸክመው የ ነ በሩት ድላይና አማኑኤል በደም ተጨማልቀዋል ፡ ፡ እ ናም ድጋሚ

ልብሳቸውን ለማጠብ ወንዝ ወረዱ፡ ፡ ስለ ወደ ፊት የ ፍቅር ህይወታቸው አ ወጉ፡ ፡ ያም ሆኖ ግን

የ ድላይ ትንቢት መሰል ፍር ሃ ት እውነ ት ሆነ ፡ ፡ ካህሳይ ወደ ሱዳን አ ቀና ፡ ፡ ድላይ ወደ በለሳ

ሄደች፡ ፡

ወራቶች ነ ጎ ዱ… አማኑኤል በስደት ካለበት ሱዳን ሁኖ ያስባታል… ድላይም ፍቅሯን በውስጧ

ይዛ ትግሏን በበለሳ ቀጥላለች… በዚህ መካከል አማኑኤል ወደ ሀ ገ ረ አሜሪካ ተጓ ዘ… የ ካህሳይ

ኩርባዎች ግን ቀጠሉ…

የድላይ ትውስታ…

ብዙ ያልተዘመረ ላት ታጋይ ድላይ፤ የ ኢህአፓን የ ተሳሳተ የ ትግል ስልት በመኮነ ን

በተነ ሳው፤ የ በለሳው ዴሞክራሲያዊ ንቅና ቄ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ እ ንደነ በረ ች፤ ታጋይ ገ ነ ት

ታደሰ በ 2008 ዓ .ም ባሳተሙት፤ “ያልተዘመረላቸው፤ የ ኢህዴን / ብአዴን እ ን ስት ታጋዮች

የ ትግልና የ ድል ታሪክ ” በሚለው መፅሀፋቸው፤ በገ ፅ 11 ውስጥ ጠቅሰዋል ፡ ፡

Page 24: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

24

“…ድላይን በቅርብ አውቃታለሁ፡ ፡ የ ኢህአፓ አ ባል በ ነ በርኩበት ወቅት ወታደራዊ ስልጠና

ሰልጥኘ የ ተመደብሁት መጀመሪያ እ ሷ በምትመራው ሃ ይል 13 ነ በ ር ፡ ፡ ስለ ጀግን ነ ቷ መመስከር

እ ችላ ለሁ፡ ፡ እ ኔ ም በትግሉ ጠንካራ ተዋጊ ና አ ዋጊ መሆን የ ቻልሁት አ ንደኛው የ ድላይን

አ ር አ ያ በመከተሌ ነ ው፡ ፡ ‘በማንኛውም መስክ ጠንካራና አ ር አ ያ የ ሚሆን ሰው ካለ በር ካታ

ተከታዮች ይኖራሉ፡ ፡ ’ የ ሚለውን ትክክለኛ አ ባባል ድላይ አ ስመስክራለች፡ ፡ ”

ታጋይ ድላይ በንቅና ቄ ውስጥ እ ያለች ነ በ ር ፤ በ 1972 ዓ .ም መጨረሻ በለሳ አ ካባቢ

የ ተሰዋችው፡ ፡ በወቅቱ የ ሚያውቋት ታጋዮች የ ነ በራትን ቆራጥነ ትና የ ጀግን ነ ት ታሪክ፤ ዛ ሬም

ድረ ስ ያስታውሱታል፡ ፡ ለዚህ አ ስረጅ የ ሚሆነ ን ደግሞ፤ በ 2007 ዓ .ም “ታሪክና ጥበብ” በሚል

ር ዕ ስ ፤ የ ትግል ግጥሞችን ለ ን ባብ ያበቁት ታጋይ ህላዊ ዮሴፍ፤ ስለዚች ጀግና ታጋይ “እ ኔ ም

እ ንዳንች ድል ላይ ልቁም” ሲሉ ለማስታወሻነ ት ያሰና ኟት ስንኝ ትጠቀሳለች፡ ፡

….የጠፋች መስላ የማትጠፋ፣

ቆይታ ውላ የምትፋፋ፤

አዝርዕት ሁሉ የሚሻሟት፣

ሰው እንስሳው የሚሞቃት፤

የማለዳ ፀሃይ ምስል፣

የማታ ፀሃይ ስዕል፤

የብሩህ ተስፋ ውጋገ ን፣

የድልየ ነ ፃ ነ ት ብርሃን……

…….ህሊናዬም ይደንዝ፣

ዓይኔም ይጥፋ ይደብዝዝ፤

እጀም እግሬም ይዘርጋ፣

ልሳን አንደበቴም ይዘጋ፤

ሁለመናዬ ይጥፋ…

የ ልብ ትርታዬም…

እኔም እንዳንች ድል ላይ ልቁም፣

እኔም እንዳንች ድል ላይ ልቁም፡ ፡ (መጋቢት 1972 ዓ .ም በለሳ ፤ ጎ ን ደር )

Page 25: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

25

“ባሰብሁሽ ቁጥር ፣ ሁሌ እ ንደ ታና ሽ ወንድምሽ፣ በቅፅ ል ስሜ ስታቆላምጭኝ ይታወሰኛል…

ድላይ ከቆራጥ ታጋይነ ቷ በተጨማሪ ለትግል ጓ ዶቿ ፍቅር ና ሩህሩህ ልብ የ ነ በራት፤ ለህዝብም

ታላቅ አ ክብሮት ትሰጥ የ ነ በረ ች ታጋይ ነ ች፡ ፡ ” ይላሉ፤ ገ ጣሚው፡ ፡ (ታሪክና ጥበብ፤ ገ ፅ 56-

57)

ከባለ ታሪኩና ከመፅሃ ፉ ደራሲ ከካህሳይ አ ብር ሃ ጋር ለመጀመሪያ ጊ ዜ የ ተገ ና ኘነ ው በ 2006

ዓ .ም መጨረሻ አ ካባቢ ነ በ ር ፡ ፡ በወቅቱ በመፅ ሃ ፉ ዙሪያ የ ሚካሄደውን የ ውይይት መድረክ

የ መምራት እ ድሉ ነ በ ረ ኝ ፡ ፡ ያ ኔ ታዲያ ከድላይ ጋር ስለ ነ በ ረው የ ፍቅር ሁኔ ታ አ ን ስቸለት

ነ በ ር ፡ ፡ እ ንባው እ የ ወረ ደ ታሪኩን በአጭሩ ተና ገ ረ ፡ ፡

“…በቃ… ድ..ላ…ይን… ዛ ሬም እ ወዳ…ታ..ለሁ!... አ ከብራ…ታለሁ… ጀግና… ታጋይ…

ለዓላማዋ የ ተሰ…ዋች… ሁሌም… ቢሆን የ ማልረ…ሳት ና ት…” ከዚህ በላይ መና ገ ር አ ልቻለም፡

፡ አ ዳራሹ ውስጥ የ ነ በረው ታዳሚ በሀዘ ን ተዋጠ፡ ፡ ከመካከል ግን ጎ ላ ብሎ የ ሚሰማ የ አ ንዲት

ሴት ድምፅ ነ በረ ፡ ፡

አ ስቡት?... ከ30 ዓመታት በኋላም ድላይ ግዙፍ ነ ስታ በልቦናው ውስጥ ነ ግሳለች፡ ፡ የ መጨረሻ

እ ረ ፍቷን ለማወቅ ያልጠየ ቀበት፤ ያላ ስፈለ ገ በት መንገ ድ አ ል ነ በረም፡ ፡ ከሚኖርበት ሀ ገ ረ

አሜሪካ ተመልሶ ቤተሰቦቿን ሳይቀር አ ፈላልጓ ል ፡ ፡ እ ናም አ ዳራሹ ውስጥ ምርር ብላ ስታለቅስ

የ ነ በረ ቸውን የ ድላይን እ ህት፤ ድርብ ምናለ ከ 30 ዓመታት ፍለጋ በኋላ ጎ ጃም፤ ቡሬ ከተማ

ውስጥ አ ገ ኛት፡ ፡ እ ናም በመድረኩ ተገ ኝታ እ ንባዋን እ የ ዘ ራች ሀሳቧን ተና ገ ረ ች፡ ፡

“…የ እ ህ…ቴን ታሪ…ክ እ ሰማ ነ በ ር… ስሟና ታሪ…ኳ…ተዳ…ፍኖ በመቅረቱ አ ..ዝን

ነ በ ር… ታሪኳ በመፅ ሃ ፍ ወጥ…ቷል ሲሉኝ… መፅሃ…ፉን ገ ዝቸ… ሶ ..ስት ቀን አ ..ቅ ..ፌው

ተ ..ኛሁ… ዛ ሬ እ…ህ…ቴ አ ል ..ሞተ ..ችም!…”

“የ አ ሲምባ ፍቅር ” የ ተባለው መፅሃ ፍ የ ዚያን ትውልድ እውነ ተኛ የ ትግልና የ ፍቅር ታሪክ፤

ከራሱ ገ ጠመኝ በመነ ሳት የ ፃ ፈው ደራሲ ካህሳይ፤ እውነ ታውን ፍንትው አ ድር ጎ ማሳየ ት

በመቻሉ፤ በዚህ ዙሪያ ከተፃ ፉ መፅሃ ፎች የ ተለ የ ያደር ገ ዋል ፡ ፡ ምክንያቱም የ አ ሁኑ ትውልድ

የ ዚያን ዘመን የ ትግልና የ ፍቅር የ ታሪክ እውነ ት እ ንዲገ ነ ዘ ብ ይረዳል ብዬ አምና ለሁ፡ ፡

በዚህ ሀሳብ ላይ ደራሲ፣ ገ ጣሚና ጋዜጠኛ ነ ብይ መኮንን በመፅ ሃ ፉ ጀር ባ የ ሰጠው አ ስተያየ ት

ይጠቀሳል ፡ ፡

“የ ኢትዮጵያን ህዝባዊ አ ቢዮታዊ ፓርቲን ታሪክና የ ትግል ጉዞ አ ስመልክተው ብዙ ሰዎች

ፅ ፈው አ ንብቢያለሁ-በያገ ባኛል ባይነ ትም በታሪክ ን ባብ ፍቅርም፡ ፡ ሁሉም የ ሚስማሙበት አ ንድ

Page 26: የካህሳይ ኩርባዎች - Ethiopian Observerethioobserver.net/kahsay_abraha.pdf · በነበረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ሰራዊት ወይም ኢህአሰ

26

ፍሬ-ነ ገ ር ፤ የ ኢህአፓ ታሪክም ሆነ የ ሌሎች ፓርቲዎች ታሪክ፤ በየ አ ቅጣጫው መፃ ፍ አ ለ በት

የ ሚለው ይመስለኛል ፡ ፡ በቃል ያለ ይረሳል ፤ በፅሁፍ ያለ ይወረሳል ይሏልና ፡ ፡ ”

በአጠቃላይ የ ዚያ ትውልድ የ ታሪክ እውነ ት በሚገ ባ ተፅፎ ለትውልዱ ተላልፏል ብዬ

አ ላ ስብም፡ ፡ ይሁን እ ንጅ ከቅርብ ጊ ዜ ወዲህ ባለ ታሪኮቹ ታሪካቸውን እ ያስ ነ በቡን ነ ው፡ ፡

ከእ ነ ዚህ ባለ ታሪኮች መካከል አ ንዱ ደግሞ ደራሲ ካህሳይ አ ብርሃ ይጠቀሳል ፡ ፡ እ ኔ ም

የ መፅ ሃ ፉን ታሪክ መነ ሻ በማድረግ፣ ከደራሲው ጋር የ ነ በረ ኝን ቆይታና የ ተለያ ዩ የ ታሪክ

ድርሳና ትን በማዛመድ በሶስት ክፍል ያደረ ግሁት የ ወፍ በረ ር ቅኝት በዚህ ተቋጨ፡ ፡