Upload
phungdien
View
228
Download
1
Embed Size (px)
Citation preview
ተወካዮች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣
አትላቶች፣ አርቲስቶች፣ ጋዜጠኞችና የተሇያዩ
የማኅበረሰቡ አካሊት የሚሳተፉበት ታሊቅ ኩነት
ነዉ፡፡ ሩጫዉ ያሇመዉ በሀገሪቱ የኢንደስትሪ
ሌማት እንቅስቃሴ ውስጥ የዜጎችን ግንዛቤ ከፍ
ሇማዴረግና የግለ ዘርፍ በኢንደስትሪ ሌማት
የሚያዯርገውን ተሳትፎ ሇማበረታታት እንዯሆነም
(ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ)
የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት
የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የቢዝነስ ሩጫ
አስመሌክቶ ሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በሂሌተን
ሆቴሌ ሇብዙሀን መገናኛዎች ጋዜጣዊ መግሇጫ
የሰጠ ሲሆን በዚሁ ቦታና እሇት ከፌዳራሌ
ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሩጫዉን
የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት አካሂዶሌ፡፡
የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት
ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን አፈወርቅ እንዲለት በዓይነቱ
የመጀመሪያው የሆነዉ ‹‹ሇኢንደስትሪ ሌማት
እንሩጥ›› በሚሌ መሪ ቃሌ ግንቦት 27 ቀን
2009ዓም በመዱናችን የሚካሄዯዉ የኢትዮጵያ
የቢዝነስ ሩጫ የግሌ ዴርጅት ባሇሀብቶችና
ሠራተኞቻቸው፣ መንግሥታዊ ተቋማትን
የሚወክለ ሠራተኞች፣ የዱፕልማሲ ማኅበረሰብ
በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት
ሩጫዉ ስሇ ኢንደስትሪዉ ዘርፍ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ከፍ እንዯሚያዯርገዉ ተገሇፀ
የም/ቤቱ ፕሬዚዯንትና ዋና ጸሀፊ መግሇጫውን ሲሰጡ
በውስጥ ገጾች
በውስጥ ገጾች
ም/ቤቱ የክትትሌና ግምገማ ሥርዓቱን ... ገጽ 2
በቁም እንስሳት ዘርፍ ... ገጽ 3
ዋና አዘጋጅ፡- ዯበበ አበበ አዘጋጆች፡- ዮሴፍ ተሸመ ጥበቡ ታዬ ካሜራ፡- ያሬዴ አባቡ ፕሮቶኮሌ፡- ሲሳይ አስታጥቄ
አዴራሻ፡- ስላክ-፡- +251-115-54-09-93 ፋክስ፡-+251-011-5517699 ኢሜላ፡- [email protected] ዴረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com
“የንግዴና ኢንቨስትመንት
ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ የሚችለበትን
የመረጃ ማዕከሌ በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 114 በመሄዴ እንዱጎበኙ በአክብሮት ተጋብዘዋሌ”
አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ ፣ከ3-11 ሰዓት
ቁጥር 138 ሚያዝያ 1-16/2009 ዓ.ም.
Alert
አቶ ሰሇሞን ጨምረዉ አብራርተዋሌ፡፡
መሊዉ የማህበረሰብ ክፍሌ በሩጫዉ ሊይ
እንዱሳተፍ ብዙሀን መገናኛዎች
መረጃዉን በስፋት የማሰራጨትና
የማዴረርስ ከፍተኛ ሃሊፊነት
እንዲሇባቸዉ ፕሬዚዯንቱ አሳስበዋሌ፡፡
የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት
ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ እንዲሌካቸዉ
ስሜ በበኩሊቸዉ እንዯገሇፁት በሁሇት
አሀዝ ፍጥነት እያዯገ ያሇዉን የሀገሪቱን
ኢኮኖሚ ማስቀጠሌ የሚቻሇዉ
በኢንደስትሪዉ በተሇይም
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ
ምክር ቤቱ የክትትሌና ግምገማ ስርዓቱን እንዯሚያጠናክር ተጠቆመ
ሩ ጫ ዉ ስ ሇ ኢ ን ደ ስ ት ሪ ዉ . . . ከ ገ ጽ 1 የ ዞ ረ
ገጽ 2/Page 2
ሠሌጣኞች የሌምዴ ሌውውጥ በሚያዯርጉበት ወቅት
የኢትዮጵያ ንግዴና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ
አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ እንዯተናገሩት በክትትሌና ግምገማ
ስርዓት ሊይ የተዘጋጀዉ ይህ ስሌጠና በምክር ቤቱ የተሇያዩ
ዯረጃ ሊይ ሇሚገኙ ሰራተኞች የአቅም ግንባታ እንዱሰጣቸዉ
ከታቀደት ስሌጠናዎች አንደ ነዉ፡፡ ዋና ፀሃፊዉ ጨምረዉ
እንዲለት ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራና የካበተ
የክትትሌና ግምገማ ስርዓት ባህሌ ባይኖራትም እንዯ ምክር
ቤቱ ያለ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት በጣም ያስፈሌጋቸዋሌ፡፡
በሁሇቱም የወርክሾፑ ክፍሇ-ጊዜያት ሇክትትሌና ግምገማ
ስርዓት የሚበጁ አበይት ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳዎች፣
የዉጤት ተኮር የአመራር መሳሪያዎች፣ ምክር ቤቱ አሁን
እየተጠቀመባቸዉ ያለ የክትትሌና ግምገማ ዘዳዎች
እንዱሁም ሇክትትሌና ግምገማ ስርዓት አፈፃፀም የሚሆኑ
አቅጣጫ ጠቋሚዎችን ማሳዯግ በሚለና ተዛማጅ ርዕሶች
ዙሪያ ከተግበራዊ ተሞክሯቸዉ ጋር በማጣመር ብሩስ
ማክፌርሰን የተባለት የሴሶ ፈቃዯኛ አማካሪ (CESO
Volunteer Advisor) ስሌጠናዉን ሰጥተዋሌ፡፡
የምክር ቤቱ የማኔጅመንት አባሊትና የፒኤስዱ(PSD
Hub) ባሇሙያዎች ስሌጠናዉን ተካፍሇዋሌ፡፡
የኢትዮጵያ ምክር ቤት አካዲሚ ከዕቅዴና ፕሮጀክት ማኔጅመንት ማስተባበሪያ ክፍሌ ጋር በመሆን
“ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳን የተከተሇ የክትትሌና ግምገማ ስርዓት” በሚሌ ርዕስ ሚያዝያ 10 ቀን
2009 ዓ.ም. በምክር ቤቱ አዲራሽ ስሌጠና ሰጠ፡፡
የስሌጠናዉ አሊማ ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳን የተከተሇ የክትትሌና ግምገማ ስርዓትን በምክር ቤቱ
ዉሥጥ ተግባራዊ እንዱሆን ሇማዴረግ ነዉ፡፡
የሌማት አጋሮች በሩጫው የማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ወቅት
(ወዯ ገጽ 3 ዞሯሌ)
ሊይ የግለ ዘርፍ ተሳትፎና አስተዋፅኦ ክፍ ሲሌ
ነዉ፡፡ ዋና ፀሀፊዉ ጨምረዉ እንዯገሇፁት ሩጫዉ
ገና ወዯ ኢንደስትሪዉ ሌማት ሊሌገቡ የአገር በቀሌ
ባሇሀብቶች መረጃ የሚሰጥ እንዱሁም የንግደን
ማህበረሰብ ትኩረት የሚስብ እንዯሚሆን
ይጠበቃሌ፡፡
በጋዜጣዊ መግጫዉ ስሇሩጫዉ መስፈርቶች፣
ተሳታፊ የህብረተሰብ ክፍልች፣ ሩጫዉ
የሚካሄዴበት ቦታ፣ርቀት፣ ሰዓትና ተመሳሳይ
ጉዲዮች አስመሌክቶ በጋዜጠኛች ሇተነሱ ጥያቄዎች
የምክር ቤቱ ፕሬዚዯንትና ዋና ፀሀፊ በጋራ መሌስና
ማብራሪያ ሰጥተዋሌ፡፡
5 ኪሜ. ርቀት የሚሸፍን ሩጫ መነሻና መዴረሻው
መስቀሌ አዯባባይ ሲሆን ግንቦት 27 ቀን 2009
ዓ.ም. ማሇዲ ሊይ ሁለም የህብሰረተብ ክፍሌ
የሚሳተፍበት እንዯሆነ ተገሌፃሌ፡፡
ጋዜጣዊ መግሇጫዉ እንዯተጠናቀቀ የሌማት
አጋሮች በተሰባሰቡበት የሩጫዉ የማብሰሪያ ስነ-
ስርዓት የተካሄዯ ሲሆን ስሇ ሩጫዉ ፕሮጀክት
የፓወር ፖይንት ማብራሪያ ተሰጥቷሌ፤ ሇፕሮጀክቱ
የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ
የኢትዮጵያ ወተት አምራቾች ማህበር ፕሬዚዯንት አቶ ወንዴይራዴ አብርሃምን እና
በኢትዮጵያ የአሇም ባንክ ባሇሙያ ድ/ር አማኑኤሌ አሰፋን ሚያዝያ 4 ቀን 2009 ዓ.ም.
በፅ/ቤታቸዉ ተቀብሇዉ አነጋገሩ፡፡
የስብሰባው ዓሊማ የኢትዮጵያን የቁም ከብት ዘርፍ አስመሌክቶ ያጋጠሙ የፖሉሲ
አፈፃፀም ችግሮች፣ የገበያ ትስስር፣ የአቅም ዉስንነቶችና ተመሳሳይ ተግዲሮቶች ዙሪያ
ሇመወያየትና መፍትሄ ሇማስገኘት የመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር መዴረክ በጋራ
በሚዘጋጅበት ሁኔታ ሊይ ሇመወያየት ነው፡፡
አቶ እንዲሌካቸዉ እንዯገሇፁት አጠቃሊይ የመንግስትና የግለ ዘርፍ ምክክሮችንና
ከምክክሮቹ በኋሊ የሚገኙ ዉጤቶችን አፈፃፀም የሚዲኝ የመግባቢያ ሰነዴ ከዛሬ 51/2
ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር
መካከሌ ተፈርሟሌ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በፊት ጥቂት የማይባለ ሇፖሉሲ መሻሻሌ
(Policy Reform) ግብዓት የሚገኝባቸዉ የመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር
መዴረኮች በግለ ዘርፍ አነሳሽነት እንዯተዘጋጁም ዋና ፀሃፊዉ ተናግረዋሌ፡፡
እንዯየክብዯታቸዉ ቅዴሚያ የሚሰጣቸዉ በግለ ዘርፍ ሊይ የሚታዩ ችግሮች
እንዯሚዘረዘሩና ከነዚህም ዉሥጥ ጥንቃቄና ሙያዊ ሃሊፊነት በተሞሊበት ሁኔታ ሇምክክር
መዴረኩ የሚሆኑ አንኳር የመወያያ አጀንዲዎች እንዯሚሇዩ አቶ እንዲሌካቸዉ ጨምረዉ
ገሌፀዋሌ፡፡
አቶ ወንዴይራዴ በበኩሊቸዉ እንዲለት በኢትዮጵያ ወተት ትኩረት ያሌተሰጠዉ ዘርፍ
ከመሆኑ የተነሳ እስከአሁን ዴረስ በቦርዴ አሌተቋቋመም፡፡ ፕሬዚዯንቱ ጨምረዉ
እንዯገሇፁት የሚመሇከታቸዉ አካሊት እንዯሚገባ ሇዘርፉ ትኩረት ቢሰጡት ሇሀገሪቱ
ኢኮኖሚያዊ እዴገት የጎሊ ሇዉጥ ሉያመጣ ይችሊሌ፡፡ በመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር
መዴረክ ሉፈቱ የሚችለ በርካታ ችግሮች ምክንያት የተነሳ ከላሊዉ አገር ጋር ሲነፃፀር
በኢትዮጵያ የወተት ምርት በጣም ዝቅተኛ ሲሆን ዋጋዉ ግን ዉዴ እንዯሆነ አቶ
ወንዴይራዴ አስምረዉበታሌ ፡፡
ድ/ር አማኑኤሌ እንዯተናገሩት በአሇም ባንክ ሰር የሚገኘዉ ሇሚራ
(L.MIRA (Livestock Micro Reform in Agri-business)) የሚባሇዉ
ፕሮጀክት የግለ ዘርፍ ሊይ ያተኮረ ሆኖ የወተትና የድሮ ግብርና
ኢንተርፕራይዞች የእንሰሳት መዴሀኒትና መኖ በቀሊለ እንዱያገኙ
አሌሞ የሚሰራ ነዉ፡፡ ድ/ር አማኑኤሌ አበክረዉ እንዯተናገሩት
በእንሰሳት ህክምና እና ማራባት የተዘጋጀ አዱስ ፖሉሲ አፈፃፀምን
አስመሌክቶ የሌምዴ፣የእዉቀትና ችልታ ማነስ እንዱሁም ከከብት መኖ
ቀረጥ ጋር ተያይዞ የወተት ዋጋ መናር እና የመሳሰለትን ችግሮች
ሇመፍታት የምክክር መዴረክ ማዘጋጀት አስፈሊጊ እንዯሆነ ነው ፡፡
በመጨረሻም በዘርፍ ዋና የሆኑ አጋር አካሊትን እና ባሇሙያዎችን
በመጋበዝ በኢትዮጵያ የቁም እንሰሳት ዘርፍ ተግዲሮቶች ዙሪያ ሇመወያየት
እንዱቻሌ በቅርቡ አጭር የምክክር ስብሰባ ማዘጋጅት እንዯሚያስፈሌግ
ተስማምተዋሌ፡፡
በቁም እንሰሳት ዘርፍ ተግዴሮቶች ዙሪያ ምክክር እንዯሚያስፈሌግ ተገሇፀ
ገጽ 3/Page 3
የም/ቤቱ ዋና ጸሐፊ እንግድቹን ተቀብሇው ባነጋገሩበት ወቅት
መሳካትም አጋርነታቸዉን የሚገሌፁበት
የስፖንሰር ቃሌ መግቢያ ቅፅ እንዱሞለ
ተዯርጓሌ፡፡
ከፍተኛ የመንግስት ሀሊፊዎች፣ የምክር ቤቱ
አመራሮች፣ የሌማት አጋሮች ተወካዮች እና
ጋዜጠኞች በማብሰሪያ ስነ-ስርዓቱ ሊይ
ተገኝተዋሌ፡፡
ሩ ጫ ዉ ስ ሇ ኢ ን ደ ስ ት ሪ ዉ . . . ከ ገ ጽ 2 የ ዞ ረ
Ato Solomon Afework, President of EC-
CSA, stated that the First Ethiopian Busi-
ness Run, to be organized on June 4, 2017,
under the motto: “Let Us Run for Industrial-
ization”, is unique in its kind in which com-
pany owners, employees, representatives of
government bodies, diplomatic corps, high-
er institutions, athletes, artists, the media,
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sec-
toral Associations (ECCSA), delivered a press re
-lease on a press conference organized to the
Media on the First Ethiopian Business Run and
organized its launching ceremony in partnership
with the Ministry of Industry on April 18, 2017,
at Addis Ababa Hilton Hotel.
business membership organizations and the
public at large will be invited. He also elabo-
rated that the run is aimed to raise the public
awareness on the country’s course of indus-
trialization and promote the
(cont. to page 7)
The Run Said to Raise Public Awareness in
the Industry
No. 138 April 9–24/2017 ዓ.ም.
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations,
Corporate Communication and Public Relations Directorate Bi-monthly Newsletter
The President and the Secretary General Delivering the Press Release
Inside this issue
ECCSA said to strengthen ... P. 5
Livestock sector ... P. 5
ECCSA receives ... P. 6
Iran-Ethiopia ... P. 6
Editor-in-Chief: Debebe Abebe
Editors: Yosef Teshome
Tibebu Taye
Photographing: Yared Ababu
Protocol: Sisay Astatke
Address: Tell: +251-115-54-09-93
Fax: +251-011-5517699
Email: [email protected]
Website: www.ethiopianchamber.com
“You are kindly invited to use the
Resource and WTO Reference Cen-
ter at ECCSA Building 7 th floor
room number 714. You will get
trade and investment information.”
Service Hours-Monday-Friday, from 9.00
am-5.00 pm
Alert
ገጽ 5/Page 5
ECCSA said to Strengthen M&E System
Experience sharing session
Ato Endalkachew Sime, Secretary General of EC-
CSA, stated that this workshop on M&E is one of the
capacity building elements of our effort that we are
planning to have consecutive training sections at
different levels. He further elaborated that even if
Ethiopia does not have a very strong and rich culture
of M&E system; service giving institution like EC-
CSA needs it very critically. Once we motivate and
facilitate the performances of our staff, we have to
measure their performances strictly, the Secretary
General underscored.
During the two sessions of the workshop,
topics on “Highlights of the RBM approach
to M&E , Application of RBM tools, Over-
view of the Current ECCSA„s M&E Ap-
proach, and Developing a “Road Map” for
Follow-up on Needed M&E” were presented
by Bruce McPherson-CESO Volunteer Advi-
sor with the addition of his vital and practi-
cal experiences.
ECCSA Management members, PSD-HUB
staffs and experts have participated on the
workshop.
The Ethiopian Chamber Academy in partnership with Planning, Project Development and
Resource Mobilization Coordination Services Unit under Ethiopian Chamber of Com-
merce and Sectoral Associations (ECCSA), organized a workshop entitled: “Monitoring
and Evaluation Using the Result Based Management Approach” on April, 18,2017 at the
Chamber’s Board Room.
The goal of the workshop is said to offer an interactive meeting for learning and discus-
sion on implementing enhanced results based management (RBM) in monitoring and eval-
uation (M&E) systems for ECCSA.
Livestock Sector Comes to PPDAto Endalkachew Sime, Secretary General of the Ethiopian Chamber of
Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), received Ato Wendyirad
Abreham, President of Ethiopian Diary Farmers Association and
Dr.Amanueal Asefa, Staff of World Bank to Ethiopia, at his office on 12th of
April, 2017 and discussed on various issues related to Public Private Dia-
logue (PPD).
The aim of the meeting was stated to discuss on how to organize a PPD on
Ethiopian livestock sector in order to alleviate its problems created due to
new business environment, capacity and policy matters of the sector.
Ato Endalkachew briefed that 5 and 1/2 years ago, ECCSA and the former
Ethiopian Ministry of Trade and Industry signed MoU which governs the
whole public private dialogues and implementations of their results. The
Secretary General further said that so far Ethiopian public private consulta-
tive forums (EPPCF) have been organized by the Ethiopian Government and
ECCSA with the initiation of the private sector so as to collect inputs for
policy reform based on the problems caused on the private businesses. The
prioritized problems on the private sector according to their weight are listed
from which agendas are also picked for EPPCF legitimately and profession-
ally, he added.
S.G. discussing with the delegation
Ato Wendyirad on his part said that the dairy sector in Ethiopia is
not well regarded and its board is not established so far. The Presi-
dent also said that the dairy sector may bring significant change
for the development of the country’s economy, if the concerned
bodies intervene. Comparing with other countries, the production
and price of milk in Ethiopia is very low and very high
(cont. to page 7)
public of Latvia, said that the pur-
pose of the delegation’s visit is to
develop a partnership and explore
business opportunities with Ethiopia
and African continent. Mr.Andrejes
also expressed his impression that
Ethiopia has been growing with the
double digit economy thus the dele-
gation want to see what could be
Ethiopian Chamber of Commerce and
Sectoral Associations (ECCSA) received a
delegation of seven high ranking officials
from Latvia and discussed on business
opportunities of the two countries on 24th
of April, 2017 at the Chamber’s Board
room.
Mr.Andrejes Pildegovics, State Secretary
of Ministry of Foreign Affairs of the re-
done in matching of the businesses of the two countries
together.
Ato Wube Menigstu, Deputy Secretary General of ECCSA,
on his part said that when both countries were in socialism
system, the private sector in Ethiopia was a bit lagged and
still an infant stage as compared to the others though Latvia
is running fast. Ethiopia can learn a lot from Lativia and
establish different relationships in doing business, facilitat-
ing and promoting trade and investment for the common
benefit of the two countries, Ato Wube added.
As part of the meeting, a customized power point presenta-
tion regarding investment opportunities in Ethiopia and the
role of ECCSA in promoting trade and investment was pre-
sented by Ato Adisu Tekle, Advisor to the Secretary General
of ECCSA.
From Latvian side, the two private companies representing
forestry and information technology which are very im-
portant sectors for the contribution of Latvian economy were
also briefed by their representatives.
ECSSA Receives Delegation from Latvia
ገጽ 6/Page 6
ECCSA representatives discussing with Latvian delegation
Iran-Ethiopian
Business
Matchmaking
Organized
The Iran-Ethiopian Business Matchmak-
ing was organized by the Ethiopian
Chamber of Commerce and Sectoral As-
sociations (ECCSA) in Partnership with
the Embassy of the Islamic Republic of
Iran on April 21, 2017 at Iran Embassy to
Ethiopia.
The matchmaking was arranged for
business communities of the two
countries working in the importation
and supply of materials and equip-
ment of cement sector in order to deal their busi-
nesses, and share experiences and current infor-
mation.
Mr Behzad Khaktour, Ambassador of the Embassy of
the Islamic Republic of Iran to Ethiopia said that huge
number of Ethiopian products mostly cereals are export-
ing to Iranian market and Iranian market is demanding
more and more Ethiopian products. The embassy is thus
very devoted to work with the Ethiopian business com-
munity to develop the economic relation between Ethio-
pia and Iran, the Ambassador added.
The business communities discussing on the matter
Ato Biniam Misgina, Director of
Trade and Investment Directorate in
ECCSA, on his part stated that Iran-
Ethiopian business to business meet-
ing and the side line events can best
be taken as good opportunity to fur-
ther reinforcing bilateral relations and
improving the trade and investment
ties of Ethiopia and Iran. Ato Biniam
also underlined that the two countries
should work aggressively to enhance
the trade and investment relations
through exchanging business and
investment information, organizing
business to business forums and trade
fairs, and others.
A delegation of five Iranians from
cement sector with their eleven Ethio-
pian counterparts have participated on
the event.
respectively because of many reasons which require
public private dialogue, he underlined.
Dr.Amanueal also stated that there is a project under
World Bank called L.MIRA (livestock micro Reform
in Agri-business) which focuses on the private sector
and aims to provide the dairy and poultry farm enter-
prises with easy access and inputs of veterinary drug
and animal feed. He emphasized that PPD is required
to discuss and solve the limitations of knowledge,
capacity and experience of the businesses to imple-
ment the new policy of the sector particularly policy
of veterinary and breeding, and problem of high price
of milk in relation to the animal feed tax.
Finally they agreed to organize a short consultative
meeting as a startup by inviting key stalk holders in
order to discuss on the challenges of the Ethiopian
livestock sector.
Livestock Sector ... (Cont. from page 1)
ገጽ 7/Page 7
Ato Endalkachew Sime, Secretary
General of ECCSA, on his part said
that the fast growth of the country’s
economy with its double digits is sus-
tained by huge involvement of the
domestic investors into the industry
sectors especially in the manufacturing
role and engagement of the domestic
business community in the industry sec-
tor. The President underlined that the
media have to disseminate the infor-
mation to the public in order to be in-
volved in the run as much as possible.
sector by organizing such an event. The run is therefore
supposed to provide information about the industry sector
to the potential domestic investors and capture the attention
of the business community as well, he added.
On the press conference, both the President and the Secre-
tary General of ECCSA have responded to the questions
raised by the journalists regarding the criteria to be in-
volved in the run, the category of the people to run, the
place and distance of the run to be covered and related
things.
It is stated that the First Ethiopian Business Run which
begins and ends at Meskel Square will cover a distance of 5
km to be involved by any category of the people in the
forthcoming June.
Immediately after the press conference, development part-
ners were invited at the launching ceremony of the event,
where the detailed profile of the project was presented.
Pledge form was also filled out so as to express their com-
mitment of partnership for the successfulness of the project.
High ranking government officials, ECCSA’s management
members, representatives of the development partners and
journalists have participated at the launching ceremony.
The Run Said to Raise ... (cont. from page 1)
Development partners on the launching ceremony
Secretary General discussing with the delegation