13
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት ስጋዊና መንፈሳዊ አማኝ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ስጋዊና መንፈሳዊ አማኝ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

አዲስ ልደት

1. መንፈሳዊ ሞት - ይህ ሞት ከእግዚአብሔር በመለየት የሚመጣነው። ይህ ሞት የመጀመሪያው አዳም ለእኛ ለሁላችንያስተላለፈው ሞት ነው። ይህም ሞት የመጣው ባለመታዘዝየእግዚአብሔር ትዕዛዝ ባለመጣበቅ በመተላለፍ ነው።ዘፍ.2፥17, ሮሜ.5፥12,6፥23, ኤፌ2፥1

• የአዳም የመጀመሪያ የአለመታዘዝ ውጤት ነው። በውጤቱምበመንፈሳዊ አለም መኖር ተሳነው።

• የዚህ ሞት መፍትሄው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉስራና በልጁ ማመን ነው። ዮሐ.5፥24,1ቆሮ.15፥22, 2ቆሮ.5፥17

“ጨውና ብርሃን ናችሁ” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የማይጠፋ ደህንነት

1. የዘላለም ደህንነት• ምክንያቱም 1ዮሐ.5፥11, ዕብ.13፥8, ሐዋ.16፥31 , ዮሐ.10፥28,• 100 ምክንያቶች የሚለውን ኖት ያንብቡ፣

• ቲቶ.2፥11-14 - ፀጋው• 1ጢሞ. 2፥3,4፥9 - ፍላጎቱ• ሮሜ.11፥32,1ቆሮ.15፥21• ሉቃስ 15 ምሳሌና የአባትየማዳን ስርዓትና መንገድ፣

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆንየዘላለም ጥበቃና ሕብረት

ሮሜ.8፥38-39 1.ቆሮ.6፥17

በጌታ ሥራና እርሱክርስቶስ መሆኑን ማመን

Page 4: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

ዘላለማዊና ጊዚያዊ ሕብረት

ዘላለማዊ ህብረት• ዘላለማዊ ሕብረት በእምነት በኩል የሚገኝ

የሰው ልጆች ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውህብረት ነው። ኤፌ.2፥8-9

• ይህ ህብረት በምንም አይነት ከአማኞችየማይወሰድ በመስቀሉ ሥራ በአዲስ ኪዳንበክርስቶስ ደም የቆመ ነው።

• ዘላለማዊ ሕብረት መልሶ የሚቀጥለው በጌታካመንበት ስዓት ጀምሮ ነው።

• 1ዮሐ.5፥11-12(ጽድቅ) 2ቆሮ.5፥21, (ምርጫ)ኤፊ.1፥3-6(መወስን) ገላ.3፦26 (ልጅ ማድረግ)ሮሜ.8፥16-17(ወራሽነት) 1ጴጥ.2፥5,9(ካህንነት)1ቆሮ.1፥2(መቀደስ)2ጢሞ.2፥11-12(ግርማዊነት)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ጊዚያዊ ህብረት

• ይህ ጊዚያዊ ሕብረት የሚባለው አሁን በምድርሳለን ከጌታ ጋር ያለን ሕብረት የሚያሳይ ነው።ጊዚያዊ የምንለው የዘላለም ሕብረት ሲገለጥ ይህጊዚያዊ ሕብረት በክብር ስለሚሻር ነው።

• በጊዚያዊ ሕብረት ክበብ ውስጥ ካለ ሰውመንፈሳዊ ነው። በመንፈስ ቁጥጥር ውስጥም ነው።ገላ.5፥16፣። ሮሜ.8

• አማኙ ከጊዚያዊ ሕብረት ክበብ ውስጥ ሲወጣሥጋዊ አማኝ ይባላል። ሮሜ.7፥14, 1ቆሮ.3,ሮሜ.8፥6 ጊዚያዊ ሞትን ይሞታል።

• ሥጋዊና መንፈሳዊነት ፈጽሞ የተለያዮ ክልሎችናቸው፣

Page 5: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የደህንነት ክበብ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

በክርስቶስ እምነትሐዋ.16፥31

አማኝ በክርስቶስ ሥራ የሚካፈለው

• ፅድቅ - 2ቆሮ.5፥21• ዘላለማዊ ሕይወት - 1ዮሐ.5፥11• ልጅነት - ዮሐ.1፥12,ገላ.3፥26• ወራሽ ነን - ሮሜ.8፥16• ንግስና - ቆላ.1፥13, 2ጢሞ.2፥11• ክህነት - 1ጴጥ.2፥5,9• መመረጥ፣ መወሰን - ኤፌ.1፥4,5• ቅድስና - 1ቆሮ.1፥2,30

በመንፈስ ሙላትና በብርሃንመመላለስ ኤፌ.5፥15,

1.ዮሐ.1፥7ጊዚያዊ ሕብረት

1.ዮሐ.1፥3

መንፈሳዊነት1.ቆሮ.3፥1

ሥጋዊነት1.ቆሮ.3፦1-8

ከብርሃን ጋር ለዘላለምየማይበላሽና የማይጠፋ ሕብረት

ኤፌ.5፥8, 2ቆሮ.5፥17ዘላለማዊ ሕብረት

የዘላለም ጥበቃዮሐ.10፥28

Page 6: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የደህንነትና የልጅነት ድርሻ

መልኮታዊ የሚሰራ ጥሪትሉቃ.15፥12

• ይህ መልኮታዊ ከእግዚአብሔር የሚሰጠን ጥሪትና ለመንፈሳዊ ጉዞየሚጠቅምን ሁሉ ነገር አጠቃሎ የያዘ ነው። ኢሳ.30፥18

• መንፈሳዊ ሚሊንየነር የሆነ ሰው (የተስፋ ቃሉና የቃሉ ሙላት ያለውን በምድር ሳይሆን በሰማይ መዛግብት ቤቱን የሞላ ሁሉ ነው።)

• የእግዚአብሔር ልብ በጥሪት ላይ ምን ይመስላል? 2.ጴጥ.2፥2-9

• የሚደርሰኝን (that falleth to me)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

ሥጋዊ ክርስቲያን

1. የሥጋዊ አማኝ ሕይወት ከማያምነው ምንም የተለየ አይደለም የባስም ሊሆንይችላል።

2. የዳዊት ሕይወት ምሳሌነት 1.ቆሮ.3, 2.ሳሙ.11,አማኝ ነበር። ነገር ግን እንደማያምኑስዎች መንገድ ተመላለስ። ሉቃ.15፥13

3. የብክነት ኑሮ ኤፌ.2፥1-3, ኢሳ.64፥6-7, ዕብ.12፥1

4. ምንድን ነው? ሮሜ.7፥14-15, 8፥1-10

5. በራስ ላይ መፍረድ ወይም ራሳችንን መመርመር 1.ዮሐ.1፥8-10,1.ቆሮ.11፥31

6. ሥጋዊነትን ራሳችን ላይ በመፍረድ በኑዛዜ ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን ወደእግዚአብሔር መልኮታዊ ቅጣት ያመጣናል። (Discipine)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

መንፈሳዊ ከሥጋዊ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

በክርስቶስ እምነትሥጋ

የሃጢያት ባሕሪ

ነፍስ

ሥጋ

የሃጢያት ባሕሪ

ነፍስ

የማያምኑ ሰዎች ሥጋ

የሃጢያት ባሕሪ ሁል ጊዜ ነፍሱንና ሥጋውንይቆጣጠረዋል

የሃጢያት ባሕሪ ሁል ጊዜ ነፍሱንና ሥጋውንይቆጣጠረዋል ወይም መንፈስ ቅዱስ

ሃጥያት

ሰዋዊመልካምነት

የመንፈስ ሙላት መለኮታዊመልካምነት

Page 9: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የሃጢያት ባሕሪ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

የሃጢያትባሕሪ

ድካም

ብርታት

ሰዋዊ መልካምነት

ሮሜ.7፥7-25 - ምኞቱ

የግል ሃጢያት

ምኞቱ - ገላ.5፥16-21፣ ኤፌ.2፥3

Page 10: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

መለኮታዊ ቅጣት

• ሉቃ.15፥14-16 ረሃብ፣ መፈለግ፣ የሚፈልጉትን ማጣት፣መዳበል፣ እሪያ ለመመገብመሰማራት ዘዳ.14፥8

• ይህ በህይወቱ የሚሆነው ነገር የአባቱ ቤተሰብ ከመሆን ሰርዞታልን? በፍጹም !

• በጌታ የሆነ ነገር ግን የሥጋ የሆነ አማኝ ነው።

• ዕብ.12፥1-14, 1.ቆሮ.11፥30-31, ኢሳ.53, 64፦6

1.ማስጠንቀቂያ (ድካም).....................መተላለፍ2.ግርፊያ (ህመም).............................በደል3.ሞት (እንቅልፍ)............................. ሃጢያት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ሃጢያትበደልመተላለፍሞት የሚገባው ሃጢያት ጉዞ

Page 11: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

ኑዛዜ

• ሉቃ.15፥17-19 ወደ አዕምሮ መመለስ፣ ከምጠፋ ወደ አባቴ ልመለስ

• ወደ አዕምሮ መመለስ ማለት ራስን በእግዚአብሔር ቃል መመርመር መጀመር ማለት ነው። 1ዮሐ.1፥9,ነህ.1፥6,መዝ.32፥5,38፥18,51፥3፣ ምሳሌ.28፥13, ዳን.9፥4, 1ቆሮ.11፥31, 1ጴጥ.4፥17

• G3670/ομολογεω/homologeo -to declare openly, speak out freely

• ኑዛዜ በአፍ ለጌታ ብቻ በመናገርና የሰራነውን መተላለፍና በደል በፊቱ በመናዘዝየሚደረግ መለኮታዊ መርህ ነው።

• ያለ ኑዛዜ ሰው ከሥጋዊነት ወደ መነፈሳዊነት ሊመለስ አይችልም።

• እያንዳዳችን ካህናት ስለሆንን ለኑዛዜ ጊዜ መውስድ የአብንም በቀጥታ ወደ ምሕረትን ጸጋው ዙፋን መቅረብ አለብን።

• ስንናዘዝ በመንፈስ መመራት እንጀምራለን፣ ዕብ.12፥12,13፣ ኤፌ.4፥30, 1ተሰ.5፥19-23,

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 12: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

የእግዚአብሔር ባሕሪ በኑዛዜ

1. ሉቃ.15፥20, ሰቆ.ኤር.3፥22,1.ዮሐ.1፥9

2. የታመነና ጻድቅ መሆኑ

3. ሁሉን የራቀ የሚመስለውንም የሚመለከትና የሚሰማ

4. የሚወድ የሚያፈቀር፣ የሚምር፣ የሚያከብር

5. ለጥቅማችን ይቀጣናል ይህም ከመልኮታዊ ባሕሪው እንድንካፈል ነው።1. ልብስ

2. መብል

3. ጫማ

4. ቀለበት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 13: 25. ስጋዊና መንፈሳዊ ሙሉ ትምህርት

ስርዓታዊ አማኝ

1. ሉቃ.15፥25፣ ቆላ.3፥13• እንደ ባሪያ በመኖር• ሰው መጠየቅ• መበሳጨት• ሌሎችን ማማት• ወንድምነትን መካድ• በቤት ሆኖ የውጭ ደስታ መመኘት• ረዳት አጋዥ አለመፈለግ• የእውቀት መጉደል• ሃጢያት በሰራን ቁጥር ሙት ነን ወይም የጠፋን ነን፣• እልከኝነት• በሌሎች ከፍታ ደስ አለመሰኘት• አምልኮ መጥፋት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል