13
መመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመመ Prepared by Idris mohammed [email protected]

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

Embed Size (px)

DESCRIPTION

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት. Prepared by Idris mohammed [email protected]. የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች. የድርጅቱ ሥም-መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት አድራሻ - ደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 ፖስታ ሳጥን ቁጥር - 23012 አዲስ አበባ - PowerPoint PPT Presentation

Citation preview

Page 1: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

Prepared by Idris [email protected]

Page 2: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች

• የድርጅቱ ሥም- መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

• አድራሻ-• ደቡብ ክልል

• ጉራጌ ዞን

• አበሽጌ ወረዳ

• ቦረር ቀበሌ

• ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010• ፖስታ ሳጥን ቁጥር- 23012 አዲስ አበባ

ድርጅቱ የተመሰረተው በ1985 ዓ. ም በ160 ሄክታር መሬት ላይ በ 500 ሺህ ብር ካፒታል ከ 50 ባልበለጡመደበኛና ጊዜያዊ ሰራተኞች ከአዲስ አበባ 194 ኪሎሜትር ላይ የተ መ ሲሆን

በአሁኑ ወቅት ከ 1200 በማያንሱ ሚና ጊዜያዊ ሰራተኞች በ1025 ሄ/ ር መሬት ላይ በመንቀሳቀስ የካፒታል መጠኑም ወደ 30 ሚልየን ብር አድርሶታል፡፡

የድርጅቱ ዕሴቶች- ታማኝነት፤ትጉህ ሰራተኝነት፤ጽናት ዋና መለያዎቹ ናቸው፡፡

Page 3: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የድርጃቱ ዋና ዋና ምርቶች

• ድርጅቱ በአጠቃላይ 1025 ሄክታር መሬት ያለው ሲሆን ከዚህ ውስጥ ለእርሻ ሥራ የሚውለው 950 ሄክታር ላይ

በዋናነት በበቆሎ በምርጥ ዘር ብዜት ሥራ ላይ የተሰማራነው፡፡

• ከነዚህ ሰብሎች በተጨማሪ በመደበኛ ሰብሎች

• በቆሎ፤ሽምብራ፤ቦሎቄ ፤ጤፍ፤በርበሬና ማሾ በመደበኛ ሰብልነት ያመርታል

• በተጨማሪም በከብት ማደለብ በንብ እርባታና በጋሮ አትክልት ና ፍራፍሬ ስራዎችን ያከናውናል፡፡

Page 4: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

ከ2002ዓ.ም-2006ዓ. ም የዋና ዋና ፊዚካል ሥራዎችአፈጻጸም

የምር ትዘመን

ምር ዘር

በቆሎጥ

መደ በኛ

በቆሎ

ሽምብራ

ቦሎቄ በርበሬ

መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል

2002 70 868 400 12000 350 1870 - - 130 1560

2003 250 4270 200 9000 100 1800 180 2700 80 720

2004 308 5278 250 11250 220 2200 80 160 100 1000

2005 281 7572 230 11500 150 3100 150 3500 120 2160

2006 276 3028 150 6000 100 1200 250 5000 180 2070

Page 5: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የደርጅቱ ዋና ዋና ወጪዎች

• ለቀን ሰራተኛ ጉልበት ክፍያ

• ለግብርና ግብዓቶች ግዢ ( ምርጥ ዘር ማዳበሪያና ኬሚካል )• ለነዳጅና ቅባት

• ለጥገና• ለማሺነሪ ግዢ

• ለትራንስፖርት

• ለአሰተዳደራ ዊ ወጪ

• ለግንባታ

Page 6: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

ከ2002 ዓ.ም-2006 ዓ. ም የድርጅቱ የፋይናንስ አፈጻጸም

የምር ትዘመን

ጠቅላላወጪ

ምንጭ

የግል ካፒታል ከባንክ

ብድር

ከደቡብ

ምርጥ ዘር

USAID ISSD

2002 5,700,000 5,700,000 -- - - -

2003 5,670,000 5,670,000 - - - -

2004 14,370,000 8,290,000 3,000,000 3,080,000 - -

2005 16,758,000 8,310,000 5,638,000 2,810,000 - 46000

2006 17,080,000 6,854,887 5,965,113 2,760,000 1,500,000 -

Page 7: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

ወጪዎች የሚያስፈልጉበት ወራት

• አመቱን በሙሉ ወጪዎች አስፈላጊ ቢሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው ቅደም ተከተል ከፍተኛ ወጪ

የሚወጣባቸው ወራቶች ናቸው

• ሀምሌ• ነሀሴ• ሰኔ• መስከረም

Page 8: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የድርጅቱ የፋይናንስ ምንጮች

• የግል ካፒታል

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

• ደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት

• የግዢና የሽያጭ ደንበኞች

• የግል ድርጅቶች (USAID,ISSD)

Page 9: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የፋይናንስ እጥረት ምንጮች

• በእቅድ ያለመመራት

• ድንገተኛ ወጪዎች

• የግብርና ግብዓትቶችና ሌሎች ወጪዎች ዋጋ መዋዠቅ

• የቀን ሰራተኞች ክፍያ መጨመር

• ፍላጎትን ያለመገደብ

Page 10: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

የፋይናንስ ችግሮችን የሚያባብሱምክንያቶች

• የግል ስራ ማስኬጃ እጥረት

• በቂ አበዳሪ ድርጅቶች ያለመኖር

• ያሉትም አበዳሪ ድርጅቶች ብድሩን ለማግኘት ያለው ሰንሰለት አድካሚ መሆን

• የተፈቀደውንም ብድር በተፈለገው ሰዓት ያለማግኘት

• ትክክለኛውን ተበዳሪ ያለመለየት

• ህጎቹን ብቻ የማስፈጸም አዝማምያ መታየት

• በፋይናንስ ችግሮች ዙርያ ሊያማክሩ የሚችሉ አካላትንያለማግኘት

Page 11: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

ችግሮቹን ለማስወገድ የተወሰዱ መፍትሄዎች

• ከአበዳሪ ድርጅቶች ጋር ጤናማ ግኑኝነት መፍጠር

• ድርጅታዊ አደረጃጀት ማጠናከር

• አሳማኝ፤ ትርፋማ ና ሊተገበር የሚችል እቅዶችንማዘጋጀት

• የብድር አመላለስ ስርዓት ማጠናከር

• ከተለያዩ የብድር ድጋፍ (Loan grant ) ሰጪ ድርጅቶች ጋር የስራ ትብብር መፍጠር

Page 12: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

Thank You

Page 13: መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት