24
Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ዓመት ክንውን ሪፖርት

Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

  • Upload
    others

  • View
    6

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

Page 2: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

Page 3: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ማውጫ

I. መሌዕክቶች

II. መግቢያ

1. በትኩረት አቅጣጫዎች የተከናወኑ ተግባራት

1.1 የሰው ሃብት ሌማት

1.1.1 ትምህርት

1.1.1.1 ALFA (የተፋጠነ ትምህርት ፕሮጀክት)

1.1.1.2 ECCD(ቀዲማዊ መዯበኛ የሕጻናት ክብካቤና ሌማት)

1.1.1.3 ወሊይታ ሉቃ ት/ቤት

1.2 ሊቂ የኑሮ ማሻሻያ

1.2.1 አምፖ ኮይሻ የር ማባዣ ማዕከሌ

1.2.2 SeFaMaCo (ሴ ፋ ማ ኮ)

1.3 የተቀናጀ ጤና አገሌግልት

1.4 ስፖርትና የወጣቶች ሌማት

1.4.1 ወሊይታ ዴቻ ስፖርት ክሇብ

1.4.1.1 ወሊይታ ዴቻ የወንድች እግር ኳስ ቡዴን

1.4.1.2 ወሊይታ ዴቻ የሴቶች እግር ኳስ ቡዴን

1.4.1.3 ወሊይታ ዴቻ የወንድች መረብ ኳስ ቡዴን

2. በተቋማዊ ሌማት የተከናወኑ ተግባራት

2.1 ቢዜነስ ሌማት ዲይሬክቶሬት

2.1.1 ወሊይታ ጉታራ ሥሌጠና ማዕከሌ

2.1.2 ወሊይታ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ

2.2 ዕቅዴ ዜግጅት፣ ክትትሌና ግምገማ ዲይሬክቶሬት

2.3 አባሊት ሌማትና ሃብት አሰባሰብ ዲይሬክቶሬት

2.4 ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ማኔጅመንት ዲይሬክቶሬት

2.5 የሰው ሃብት አስተዲዯርና ሌማት ክፍሌ

2.6 ግዢና ንብረት አስተዲዯር ክፍሌ

2.7 ሕግ አገሌግልት ክፍሌ

2.8 ኦዱትና ኢንስፔክሽን ክፍሌ

Page 4: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ወሌማ

ሀገር በቀሌ፣ ሇትርፍ ያሌቆመ መንግስታዊ ያሌሆነ ተቋም ሲሆን የተመሰረተው በ1950ዎቹ

ቢሆንም በሙለ አቅሙ ወዯ ስራ የገባው በ1993 ዓ.ም ነው፡፡ ማህበሩ በተሻሻሇው የበጎ አዴራጎት

ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ቁጥር 621/2001 መሰረት ተመዜግቦ ህጋዊ ፈቃዴ በማግኘት ሇህዜብ

ተጠቃሚነት እየሰራ ይገኛሌ፡፡ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት በዝኑ ዋና ከተማ ሶድ ሆኖ በዝኑ ውስጥ ባለ

በሁለም ወረዲዎችና ከተማ አስተዲዯሮች ከዝኑ ውጭ ዯግሞ በስምንት ከተሞች በአዱስ አበባ፣

አሚባራ፣ አርባምንጭ፣ ዱሊ፣ ሏዋሳ፣ ሏዲሮ፣ መተሏራ እና ሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን

በመክፈት አገሌግልት አየሰጠ ይገኛሌ፡፡

ራዕይ ከዴህነትና ኋሊ ቀርነት ፍጹም የተሇወጠ ወሊይታን ማየት፤

ተሌዕኮ

በወሊይታ ህዜብ ፍሊጎት ሊይ የተመሰረተ፣ የህዜቡን ንቁ ተሳትፎና ባሇቤትነትን የሚያረጋግጥ፣

ከህዜቡ፣ ከግሌ ባሇሃብቶች፣ ከመንግሥት ተቋማት፣ መንግሥታዊ ካሌሆኑ ዴርጅቶችና ከሇጋሽ

የሌማት አጋሮች የሚሰበሰበዉን ሀብት ዉጤታማ በሆነ መሌኩ በመጠቀም በሰው ሀብት ሌማት፣

ሊቂ ኑሮ ማሻሻያና በተቀናጀ የጤና አገሌግልት የሚያተኩሩና የወሊይታ ህዜብ ማህበራዊና

ኢኮኖሚያዊ ሌማት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ማከናወን ነዉ፡፡

እሴቶች አሳታፊነት፣ ግሌፀኝነት፣ ውጤታማነት፣ ፍትሏዊነት፣ የጾታ ዕኩሌነት፣ አካታችነትና ተጠያቂነት

አዴራሻ

ስሌክ፡ +251-465-512-188

+251-465-511-632

+251-465-512-474

+251-465-513-692

+251-465-51 5-242

ፋክስ፡ +251465510037

ፖ.ሳ.ቁ.፡ 001: Wolaitta Soddo

ኢሜይሌ፡ [email protected] / [email protected]

ዴረ-ገጽ፡ www.wolaittada.org

ማህበራዊ ዴረ-ገጽ፡ www.facebook.com/wolaittadevelopmentassociation

www.youtube.com/WODA2001

Page 5: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

መሌዕክት

አሌታዬ አየሇ ሳሊ

የወሊይታ ሌማት ማህበር ዋና ዲይሬክተር

Page 6: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

መግቢያ

ወሌማ ዲግም ከተቋቋመበት ከታህሳስ ወር 2000 እ.አ.አ ጀምሮ በአጠቃሊይ ከብር 300 ሚሉዮን በሊይ በሆነ ወጪ

የህዜቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ገጽታ ሇማሻሻሌ በርካታ ተግባራት ሲያከናውን ቆይቷሌ፡፡ እያከናወነም ይገኛሌ፡፡

ባሳሇፍነው በጀት ዓመት ሌማት ማህበሩ ቀዴሞ በግብርናና አካባቢ ጥበቃ፣ በተቀናጀ የጤና ሌማት፣ በትምህርት

ሌማት፣ በሪሶርስ ሞቢሊይዛሽንና ቢዜነስ ሌማት በመባሌ በተሇዩ አምስት የትኩረት አቅጣጫዎች ሲሰራ የቆየበትን

አካሄዴ የሰው ሃብት ሌማት፣ ሊቂ የኑሮ ማሻሻያና የተቀናጀ ጤና በማሇት ወዯ ሶስት ዋና ዋና ርፎች በማቀናጀትና

ስፖርትና የወጣቶች ሌማትንም በማካተት እ.አ.አ ከ2016 – 2020 የሚቆይ አራተኛውን ስትራቴጂክ ፕሊን ከባሇ ዴርሻ

አካሊት ጋር በትብብር አጋጅቶ በማጸዯቅና ከክሌሊዊ መንግስት ጋር በመፈራረም ወዯ ስራ ተገብቷሌ፡፡

ላሊው ሌማት ማህበሩ ነባራዊውን የዴርጅቱን መዋቅር በማጥናትና ክፍተቶችን በመሇየት በትኩረት አቅጣጫዎቹ

የሚከናወኑ ተግባራትን በጥራትና በጊዛ ማከናወን ይረዲ ንዴ በአገራችን የተሇያዩ ክሌልችና ዝኖች ከሚገኙ እህት

የሌማት ዴርጅቶች የሌምዴ ሌውውጥ በማዴረግ ዴርጅታዊ መዋቅሩን በማጠናከር ቢዜነስ ሌማት ዲይሬክቶሬት፣ ዕቅዴ

ዜግጅት፣ ክትትሌና ግምገማ ዲይሬክቶሬት፣ አባሊት ሌማትና ሃብት አሰባሰብ ዲይሬክቶሬት፣ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን

ማኔጅመንት ዲይሬክቶሬት፣ የሰው ሃብት አስተዲዯርና ሌማት ክፍሌ፣ ግዢና ንብረት አስተዲዯር ክፍሌ፣ ሕግ

አገሌግልት ክፍሌ እንዱሁም ኦዱትና ኢንስፔክሽን ክፍሌ በሚለ ርፎች በማዋቀር ከ 35 ሚሉዮን ብር በሊይ ወጪ

በማዴረግ በርካታ የሌማት ተግባራትን አከናውኗሌ፡፡

በዙህ ዓመታዊ የሪፖርት መጽሔታችንም በአዱሱ ስትራቴጂክ ፕሊን የመጀመሪያ ዓመት በትኩረት አቅጣጫዎች

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የመዯበኛ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ትግበራ በሚሌና የመዯበኛ ፕሮግራሞች ትግበራ

በዴርጅታዊ ሌማት በሚሌ በሁሇት በመክፈሌ በሚከተሇው መሌኩ ቀርቧሌ፤ መሌካም ንባብ እንዱሆንሊችሁ ተመኘን፡፡

Page 7: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

1. በትኩረት አቅጣጫዎች የተከናወኑ ተግባራት

1.1 የሰው ሃብት ሌማት

1.1.1 ትምህርት

በበጀት ዓመቱ ሇቀጣይ አምስት ዓመታት ሉተገበር በታቀዯው ስትራቴጂክ ፕሊን በተቀመጠው መሰረት ሇማህበሩ ራዕይ

ስኬት ማሳያ የጧት ጮራ የሚሆኑ በስትራቴጂክ ዕቅደ በሰዉ ሀብት ሌማት ሊይ አጽንዖት በመስጠት ተጋጅቶ ወዯ

ትግበራ በመግባት ከዙህ በታች የተረሩ ዋና ዋና ተግባራት በሌማት ማህበሩ ተከናዉኗሌ፡፡

በወሊይታ ሉቃ ት/ቤት ከጃፓን ኤምባሲ ጋር በመተባበር መናዊ የICT ማዕከሌ በመገንባት የትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና መምህራን ከቴክኖልጂ ጋር ይበሌጡን በመቀራረብ ተጠቃሚ እንዱሆኑ ተዯርጓሌ፡፡

ሇ 310 ዴጋፍ ሇሚሹ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክፍያ ተፈጽሞ ትምህርታቸዉን በአግባቡ አንዱከታተለ ተዯርጓሌ፡፡

የትም/ት መርጃ መሳሪያዎች አቅርቦት፤ ሇትም/ት ቤቱ ማህበረሰብ የ ICT ስሌጠና፤ በአጠቃሊይ የመማር ማስተማሩ ሂዯት ሊይ ከተማሪዎች ጋር ዉይይት ተዯርጎ በእንግሉዜኛ ቋንቋና ፋኩሌቲ ምርጫ ሊይ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንዲሇበት ተጠቁሟሌ፡፡

114 ተማሪዎች ወዯ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡበት በር የተመቻቸሊቸው ሲሆን ከእነዙህ መሃሌ 44ቱ ቀጥታ ከወሊይታ ሉቃ የተቀሊቀለ ናቸው፡፡

1.1.1.1 ALFA (የተፋጠነ ትምህርት ፕሮጀክት)

ወሌማ በትምህርት ጥራትና ተዯራሽነት ከሚሰራ ጄኔቫ ግልባሌ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ዴርጅት በተገኘ የገንብ ዴጋፍ

ዕዴሜያቸው ሇትምህርት ዯርሶ በዴህነት ምክንያት ወዯ ትምህርት ገበታ ያሌተቀሊቀለ ዕዴሜያቸው ከ 9 – 11 ሇሆኑ

ሕጻናት በአንዴ ዓመት ከ 1 – 3ኛ ክፍሌ በማስተማር በአመቱ መጨረሻ ፕሮጀክቱ በሚተገበርባቸው የወረዲ ትምህርት

ቢሮዎች አማካኝነት የተጋጀ ማጠቃሇያ ፈተና በመውሰዴ ወዯ መዯበኛው 4ኛ ክፍሌ የሚቀሊቀለበት የተፋጠነ

ትምህርት ሇአፍሪካ (ALFA) በሚባሌ ፕሮጀክት ካሇፈው ዓመት ጀምሮ እየተገበረ ይገኛሌ፡፡

በ2007 ዓ.ም ይህ ፕሮጀክት በዉስጡ ያቀፋቸዉ አራት ርፎች (ማስተማር (ALFA class)፣ ራስ አገዜ ቡዴን (SHG)፣

ህጻን ሇህጻን መማር ማስተማር (CTC)ና የት/ቤት አቅም ግንባታ (School capacity building) በሁለም ፕሮጀክቱ

ተግባራዊ በሆነባቸዉ ት/ቤቶች ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ በዙህ ፕሮጀክት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንዯሚከተሇው

ቀርቧሌ፡

የወሊይታ ሉቃ አይ ሲ ቲ ማዕከሌ ምረቃ ስነ-ስርዓት ከፊሌ ገጽታ

Page 8: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ራስ አገዜ ቡዴንን መዯገፍን ስንመሇከት የሁለም የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆኑ ህጻናት እናቶች የዙሁ ቡዴን

አባሊት ሲሆኑ 60 ቡዴኖች ተዋቅረዉ ከመስከረም 2007 ዓ.ም ጀምሮ ሌጆቻቸዉን በቀጣይነት ማስተማር

እንዱያስችሊቸዉና የቤተሰባቸዉን የምግብ ዋስትና ሇማረጋገጥ በጋራ 1492 አባሊት ገንብ መቆጠብ እንዱጀምሩ

አስችሎሌ፡፡

በሳምንት አንዴ ጊዛ ተሰባስበዉ ቁጠባዉን እያካሄደ የቆዩ ሲሆን አሁን ካፒታሊቸዉን 76,644.00 ያዯረሱ

ሲሆን የሥራ ዕቅድቻቸዉን በማጋጀት ከዙሁ ብር ሊይ 240.00 ብር ሇስራ መነሻ በብዴር ወስዯዉ ወዯ ስራ

ገብተዋሌ፡፡

1198 የጎሌማሶች ትም/ት ጋር ተያይዝ ስሇ ህጻናት ክብካቤ፣ ጤናና የግሌ ንጽህና አጠባበቅ መማራቸዉ

የፕሮጀክቱ መሌካም ተሞክሮ ዉስጥ ሲጠቀስ፤ ከሊይ እስከታች ያለ የትምህርት ባሇሞያዎች ባዯረጉት

የማጣራት ስራ ይህ ፕሮጀክት ዉጤታማ መሆኑን፤ የመማር ማስተማር ሂዯቱም ተማሪ ተኮርና ከህጻናት

አቀማመጥ ጀምሮ በጎ መሆኑንና የህጻናቱ ሇአካባቢያቸዉና ሇባህሊዊ ቅርሶቻቸው ያሊቸዉ ግንዚቤ ከፍ አንዲሇ

መስክረዋሌ፡፡ በፕሮጀክቱ ከታቀፉት ተማሪዎች 99.71 % ወዯ አራተኛ ክፍሌ መዚወራቸዉ የዙሁ ማስረጃ

ነዉ፡፡

ሇአንዯኛና ሁሇተኛ ዘር ሇፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች የሚሆኑ ግብዓቶች ተገዜተዉ ሇየት/ቤቶቹ ተከፋፍሎሌ፡፡

ሇሶስተኛዉም ዘር 9132 ዯብተሮች፤ 3250 ብዕሮች፤ 366 ግሮስ ጠመኔ፤ 512 የወሊይትኛ ማመሳከሪያ

መጻህፍት በ14,908.50፣ 1771 የአማርኛ መጻህፍትና አጫጭር ታሪኮች በብር 31097፣ 516 የእንግሉዜኛ

ማመሳከሪያ መጻህፍት 180 የፕሮጀክቱን ተማሪዎችና 95 ህጻን ሇ ህጻን ክብካቤ አባሊትን ሇመሸሇም በብር

27432 ሲገዚ በአጠቃሊይ 73,437.50 ብር ሇመጻህፍት ግዥ ወጭ ተዯርጓሌ፡፡ በመጨረሻም የዝኑ ትም/ት

መምሪያና ሴቶችና ህጻናት ተወካዮች፤የወሌማ ዋና ዲይሬክተርና ላልች የዋናዉ ቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት

የፕሮግራሙ ማጠቃሇያና የአመቻቾቹ ስንብት ስነ ሥርዓት በጉታራ አዲራሽ ተዯርጓሌ፡፡

25 ተማሪዎች (11= ወ 14= ሴ) የቴክኒክና ሙያ ስሌጠና በመዯበኛዉ ክ/ጊዛ በግንባታ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ

መስመር ዜርጋታ፣ ምግብ ዜግጅት፣ ኮምፒዉተር ሀርዴዌርና ኔትዎርክንግ፣ ዲታቤዜ ማኔጅመንት ሥሌጠና

ከህዲር ወር ጀምሮ አስፈሊጊዉ የትም/ት ግብዓት ተሟሌቶሊቸዉ ስሌጠና በመከታተሌ ሊይ ይገኛለ፡፡

1.1.1.2 ቀዲማይ መዯበኛ የሕጻናት ክብካቤና ዕዴገት ፕሮጀክት - ECCD

በማህረሰብ አቀፍ ቀዲማይ ሌጅነት ክብካቤና ዕዴገት (ECCD)

ፕሮጀክት ዯግሞ 6 ማዕከሊት ዉስጥ ያለ 240 ዕዴሜአቸዉ ከ4-6

የሆኑ ህጻናት ምቹ የመማሪያ፣ ማስተማሪያና መጫወቻች

ተሟሌተውሊቸው ሕጻናት ወዯፊት ብሩህ ዓዕምሮ ኖሯቸው

የትምህርት ብክነት ሳይኖር ሇውጤት እንዱበቁ ከጨቅሊ ዕዴሜያቸው

ጀምሮ ክብካቤ የሚዯረግበት ፕሊን ኢንተርናሽናሌ ኢትዮጵያ ከተሰኘ

ግብረ ሰናይ ዴርጅት በተገኘ የገንብ ዴጋፍ የሚተገበር ፕሮጀክት

ሲሆን እ.አ.አ በ2015 በፕሮጀክቱ ከዙህ በታች የተረሩ ዋና ዋና ተግባራት ተከናውኗሌ፡፡ የ ECCD ፕሮጀክት ተጠቃሚ ሕጻናት በመማሪያ ክፍሊቸው

Page 9: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

240 ዕዴሜያቸዉ ከ4-6 የሆኑ ህጻናትና የማዕከሊቱ አስተባባሪዎች ተጎብኝቷሌ፡፡

የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ወሊጆች የህጻናት አስተዲዯግ ግንዚቤአቸዉ ከፍ እንዱሌ ዉይይት በተከታታይ በመዯረጉ

የህጻናት አስተዲዯግ ስርዓት መሻሻሌ አሳይቷሌ፤ በማህረሰብ አቀፍ ቀዲማይ ሌጅነት ክብካቤና ዕዴገት (ECCD)

የህጻናት ህሌዉና፣ ስሜት፣ አካሌና አዕምሮ ስሇተጠበቀ ህጻናቱ በስርዓት እንዱማሩ አስተዋጽዖ አዴርጓሌ፡፡

ሇህጻናት ዕዴገት ጠቃሚ የሆኑ ሇተግባር ተኮር ትምህርት ጠቃሚ የሆኑ መጫወቻዎች፣ የህጻናት መጻህፍት፣

መዯርዯሪያዎች፣ ጌሞች፣ ጠረጴዚዎችና ወንበሮች፣ ፍራሾችንና እንዱሁም ጤንነታቸዉም አንዱጠበቅ ፀረ-

ተህዋሲያን (de-worming)፣ አዮዱን ያሇበት ጨዉ (iodized salt)፣ ዙንክና(Zinc) ኦአር ኤስ(ORS)ታዴሎሌ፡፡

በሶድ ከተማ በተከበረዉ የአፍሪካ ህጻናት ቀን 270 ህጻናት በራሳቸዉ ጉዲይ ትኩረት ከህብረተሰቡ እንዯሚሹ

ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆነ መንገዴ መግሇጻቸዉና በህጻናት ሕገ-ወጥ ዜዉዉርና ያሇ ዕዴሜ ጋብቻ አዯጋ ዉይይት

በማካሄዴ የተሳታፊዎች ግንዚቤ ከፍ እንዱሌ ተዯርጓዋሌ፡፡

በቅዴመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን መሊሽ(DRR) በቦልሶ ሶሬ ወረዲ በህብረተሰቡ አቅም ግንባታ፣ በህጸናት

አስተዲዯግ፣ በጾታ ዕኩሌነትና በሴት ሌጅ ትምህርት አስፈሊጊነት ስሌጠናና ዎርክሾፕ የተሰጠ ሲሆን የሌምዴ

ሌዉዉጦችም በጠቅሊሊዉ ሇ 149 ተሳታፊዎች ተካፍሎሌ፡፡

ስሇማህረሰብ አቀፍ ቀዲማይ ሌጅነት ክብካቤና ዕዴገት ከ 9 “ECCD” ማዕከሊት የመጡ 18 አመቻቾች

ሰሌጥነዋሌ፡፡90 አባዎራችም ተመርጠዉ ስሇ ሌጆች አስተዲዯግ የሚናገሩ መጻህፍትን ሇሁለም ማእከሊት

እንዱሆን ወስዯዋሌ፡፡

በ 9 “ECCD” ማዕከሊት ዉስጥ የሚማሩ 360 ዕዴሜአቸዉ ከ4-6 ዓመት የሆናቸዉ ህጻናት በየቤታቸዉና

በመንዯር ዯረጃ ስሇአካባቢያቸዉ፣ ሌምሊሜና አካባቢ ጥበቃ አስተማሪ የሆኑ ተግባራትን ከመስራታቸዉም

በሊይ በአካባቢ ጥበቃ በተሇያዩ ዉዴዴሮች፣ ዴራማዎችና ስዕሊ ስዕልች ከመከበሩም በሊይ በማዕከሊቱ ዉስጥ

ስሊሇዉ የሽግግር ትምህርት ችግሮችና መፍትሄዎች ሊይ ከአመቻቾችና ወሊጆች ጋር ምክክር ተዯርጎ፤ ዴጋፍ

ሇሚያስፈሌጋቸዉ ተማሪዎች የትምህርት ግብዓት ዴጋፍ ተዯርጓሌ፡፡

ዓሇምአቀፍ የሴት ህጻናት ቀን ሲከበር ሇ 9 የሴት ክበብ ተጠሪ ሴት መምህራንና 45 ሴት ተማሪዎችን በዴምሩ

54 ግሇሰቦችን ያሳተፈ በህይወት ከህልት፣ በጾታ ዕኩሌነትና ክበባት አመራር ሊይ በወሊይታ ጉታራ አዲራሽ

ስሌጠና የተሰጠ ሲሆን ሇክበባቱ እንቅስቃሴ የሚረደ ዴጋፎች ተዯርጓዋሌ፡፡

የአካሌ ዉስንነት (Disabilities) ክበብ አባሌ 117( ወ= 50,ሴ=67) ተማሪዎች ስሇ አካሌ ጉዲተኝነት ያስተማሩ

ሲሆን ከነዙህ ዉስጥ 27 (12= ወ ና 15= ሴ) የተሇያየ የአካሌ ዉሱንነት(Disabilities) ያሇባቸዉ ተማሪዎች

ናቸዉ፡፡ በዕሇቱ ጉዲተኞቹን ሇሚንከባከቡ 50 (ወ- 23‹ሴ-27) ተማሪዎች ዯግሞ መጻህፍት፤ ዯብተሮች፤

ብዕሮችና እርሳሶች በማበረታቻነት ታዴሇዋሌ፡፡

1.1.1.2 ወሊይታ ሉቃ ት/ቤት

ወሊይታ ሌማት ማህበር የሰው ሌጅ ከምንም በሊይ ሇትምህርት ሌዩ ትኩረት ይሰጣሌ፡፡ እ.አ.አ በ2014/2015

የትምህርት መን ከ5 -12ኛ ክፍሌ ዴረስ በአጠቃሊይ 493 (360 ወንዴ እና 133 ሴት) ተማሪዎችን በወሊይታ ሉቃ

ትምህርት ቤት ተቀብል በማስተማር ሊይ ይገኛሌ፡፡ ከእነዙህም መካከሌ 190 (154 ወንዴ እና 36 ሴት) በሌማት

Page 10: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ማህበሩ የሚዯገፉ ሲሆን 304 (207 ወንዴ እና 97 ሴት ) ወጪ በመጋራት የሚማሩ ናቸው፡፡ ትምህርት ቤቱ

ትኩረታቸውን ከስራ በሚገኝ እርካታ ሊይ ያዯረጉ 50 (35 ወንዴ እና 15 ሴት ) የት/ቤቱ መምህራንና የአስተዲዯር

ሰራተኞች አለት፡፡

ባሳሇፍነው ዓመት ትምህርት ቤቱ የተማሪዎችን ውጤት ከማሻሻሌ አንጻር የተሇያዩ ተግባራት ተከናውኗሌ፤ ዋና

ዋናዎችም እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

በእያንዲንደ የትምህርት ዓይነት 18 የስኳዴ ስራዎችን፣ 8 የሴሚስቴር አጋማሽ ፈተና፣ 3 በብሄራዊ ፈተና

መሌክ የተጋጀ ፈተና፣ 3 የማጠቃሇያ ፈተና እና በርካታ የተሇያዩ የጥያቄ ወረቀቶች በማቅረብ ተማሪዎችን

ሇብሄራዊ ፈተና እንዱጋጁ ከማዴረግም በሊይ በተማሪዎች ንዴ ቀና የፉክክር መንፈስ እንዱያይሌ ከማዴረግ

አንጻር በተሰጣቸው በማንኛው የትምህርት ዓይነት ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመገቡ ተማሪዎች ንጉስ ወይንም

ንግስት ተብሇው ተሰይመው ስማቸው በማስታወቂያ ቦርዴ ሊይ ይሇጠፋሌ፡፡

እያንዲንደ ተማሪ የየራሱን የወዯፊት ዜንባላ እንዱያሳዴግ በሳይንስ ሊቦራቶሪ በመጠቀም የፈጠራ ስራ ሙከራ

እንዱያዯርጉ ሰፊ እዴሌ መስጠትና ተማሪዎችም ይህንን እዴሌ በመጠቀም ከትምህርት ሰዓታቸው ውጭ ወዯ

ሳይንስ ሊቦራቶሪ በመግባት የተሇያዩ የፈጠራ ስራዎችን እንዱሰሩ ምች ሁኔታዎች ተፈጥሯሌ፡፡

በአከባቢቸው ተጥሇው ከሚገኙ አገሌግልት የማይሰጡ ቁሳቁሶችን በመጠቀም መናዊ ምዴጃና በፀሏይ ኃይሌ

የሚሰራ ምግብ ማብሰያ እንዯ ምሳላ የሚጠቀሱ ሲሆን የፈጠራ ስራቸውም ወሌማ ባጋጀው በወሊጅ ቀን በዓሌ

ሊይ ሇወሊጆቻቸውና እንዱሁም ከተሇያዩ ቦታ ተጋብው ሇተገኙ እንግድች እንዱያቀርቡ ተዯርጓሌ ፡፡

ወሌማ ከጃፓን ኤምባሲ በተገኘ የገንብ ዴጋፍ ያስገነባው መናዊ የ ICT ማዕከሌ የወሊይታ ሉቃ ትምህርት

ቤት ተማሪዎች ራሳቸውን በተሻሇ ዯረጃ ከቴክኖልጂ ጋር እንዱያሊምደ ሰፊ እዴሌ ፈጥሯሌ፡፡

በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች ሇ 8ኛ፣ 10ኛና 12ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ

በመሆናቸው ሌዩ ትኩረት በመስጠት የስነሌቦና፣ የትምህርት ዜግጅትና የራስ መተማመን እንዱኖራቸው

በትምህርት ቤቱ ማህበረሰብም ሆነ በተሇያዩ አካሊት ምክር እንዱያገኙ ተዯርጓሌ፡፡

ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ሇጎን በተሇያዩ ክበባትም ባሳዩት መሌካም ተሞክሮ 95% እና ከዙያ በሊይ

ያስመገቡ ተማሪዎች እንዱሸሇሙ ተዯርጓሌ፡፡

እ.አ.አ በ20114/2015 ዓ.ም ወዯ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎች ሙለ በሙለ ወዯ

ዩኒቨርሲቲ ገብቷሌ፡፡

ከጃፓን ኤምፓሲ ጋር በመተባበር የተገነባው ICT ማዕከሌ ከፊሌ ገጽታ

Page 11: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

የ12ኛ ክፍሌ አገር-አቀፋ ፈተና ውጤት

የ12ኛ ክፍሌ አገርአቀፋዊ ፈተና ውጤት ወንዴ ሴት ዴምር

600 – 646 1 1 2

550 – 599 26 2 28

500 – 549 34 6 40

458 – 499 7 1 8

Total 68 10 78

የ8ኛ ክፍሌ ክሌሊዊ ፈተና ውጤት ከትንተናው እንዯምንረዲው የወሊይታ ሉቃ ት/ቤት ያስመገበው ውጤት በክሌሊችን

የመጀመሪያ እንዯሆነ ያሳያሌ፡፡

የ10ኛ ክፍሌ አገር አቀፍ ፈተና ውጤት

የተማሪ ቁጥር አራት ነጥብ ቀጥታ "A" ከአራት ነጥብ

በታች የአመቱ ዜቅተኛ ውጤት

ወንዴ 76 73 50 3 3.57

ሴት 18 14 13 4

ዴምር 94 87 63 7

ከ5ኛ -12ኛ ክፍሌ የወሊይታ ሉቃ ትምህርት ቤት ዓመታዊ ውጤት ትንተና

የአማካይ ዉጤት መነሻና መዴረሻ በ%

ወንዴ

ሴት

ዴምር

1 95-100% 30 7 37

2 85-94% 161 42 203

3 75-85% 149 84 233

4 <75% 20 14 34

ዴምር 507

. . . ሕያው ምስክርነት በሰው ሃብት ሌማት

ወሊይታ ሌማት ማህበር ከሚያከናውናቸው በርካታ የሌማት ተግባራት ሇትምህርት ይበሌጡን ትኩረት እንዯሚሰጥ

ይታወቃሌ፤ ትምህርት የእዴገትና የሇውጥ ሁለ መሰረት ነውና፡፡ ከ2004 – 2008 ዓ.ም ብቻ እንኳን ብናይ 416

ተማሪዎች ከአንዯኛ ዯረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዴረስ በወሌማ ዴጋፍ በመማር ሊይ ይገኛለ፡፡

በዴህነት ምክንያት ከሚወደት የትምህርት ገበታ ተሇይተው ኑሯቸውን በጎዲና የሰው እጅ እየጠበቁ አሉያም ሲብስባቸው

ስዯትን መፍትሔ አዴርገው ከአገር አገር ሉንገሊቱ የነበሩ ነገር ግን በወሌማ በተዯረገሊቸው ዴጋፍ የራስ ጥረታቸውንና

ተፈጥሮ የቸረቻቸውን ተሰጥዖ በማከሌ ሇስኬት ዯርሰው ከራሳቸው አሌፈው ሇላልች መትረፍ የቻለ በችግር አሇንጋ

አማካይ ውጤት

የተማሪ ቁጥር የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት

የዓመቱ ዓማካይ ውጤት

የዓመቱ ዜቅተኛ ውጤት ወንዴ ሴት ዴምር

96-98 13 9 22 98 94.6 85

90-95 13 7 20

85-89 2 - 2

Page 12: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ተገርፈው አወይ ብሇው ባጎነበሱበት ወቅት ወሌማ ዯርሶሊቸው እፎይ ብሇው ቀና ያለ በርካቶች ቢሆኑም ሇዚሬ በዙህ

መጽሔታችን ፈቅድ እንግዲችን ከሆነው ከወጣት ጸጋዬ ወ/ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ እንዴታዯርጉ ጋበዜናችሁ፡፡

ወሌማ፡- የት እንዯተወሇዴክ . . .የቤተሰብህን ሁኔታና የኑሮ ዯረጃህ ምን ይመስሌ

እንዯነበር እስኪ ሇአንባቢያን ራስህን አስተዋውቅ . . .

ፀጋዬ፡- የተወሇዴኩት ዋርቢራ ጎል በሚባሌ ቦታ በዲሞት ፑሊሳ ወረዲ ሲሆን በ1983

ነበር የዚሬ 25 ዓመት ገዯማ መሆኑ ነው፡፡

የአርሶአዯር ሌጅ ነኝ አባቴ ከሞተ በኋሊ በእናቴ እጅ ነበር ያዯግኩት “በእንቅርት ሊይ

ጆሮ ዯግፍ” እንዱለ በአባቴ ሞት ሊይ ከእናቴ ጋር እንኖርበት የነበረውም ጎጇችን

ዴንገት በእሳት ተያይዝ አመዴ ሆኖ ከአፈር ተዯባሇቀ፤ እናቴም እኔን ማስተማር

አቅቷት እዚው እንኖርበት ከነበረው ወረዲ ሲባዬ ወዯሚባሌ ቦታ ወዯ እናቷ መንዯር

ወስዲኝ እዚው ከአያቴ ንዴ እንዲዴግ ሊከችኝ፤ አያቴም በጥሩ ሁኔታ እያሳዯገችኝ ሳሇ

እኔ ትምህርት ሳሌጀምር እሷም ከዙህ ዓሇም በሞት ተሇየችኝ፡፡

ወሌማ፡- ትምህርትህን እንዳትና መቼ እንዯጀመርክ?

ፀጋዬ፡ 1ኛ ክፍሌ ትምህርቴን የጀመርኩት ከአያቴ ሞት በኋሊ ወ/ሮ አበበች ኩንቼ

የምትባሌ አክስቴ አሇች ወሊይታ ሶድ ቄራ አካባቢ እርሷ ጋር በመኖር ነበረ ከ19989 ጀምሮ እስከ 10ኛ ክፍሌ ዴረስ እሷ

ጋር ቆይቼ በአንዲንዴ ጉዲዮች መስማማት ባሇመቻላ ከ10ኛ ክፍሌ በኋሊ ወዯ ስቴዴዬም አካባቢ አቶ ሇቀ ሙናዬ

ሚባሌ ግሇሰብ ቤት እየኖርኩ ነው የ10ኛ ክፍሌ ትምህርቴን የቀጠሌኩት፡፡

የ10ኛ ክፍሌ ትምህርቴን ስማር ‘DV’ ሞሌቼ ነበር እንዲጋጣሚ ሆኖ ዯርሶኝ "OK" መጣሌኝ ነገር ግን 10ኛ ክፍሌ

ባሇመጨረሴ አሌተሳካሌኝም፡፡ ወዯ ኤምባሲም ዯርሼ የሰማሁት ነገር መቼም ከውስጤ የማይጠፋ አንዴ ዓረፍተ ነገር

‘your DV is disqualified because your document is incomplete’ ነበር የተባሌኩት በአንዴ ዓረፍተ ነገር ትሌቅ ተስፋ

አዴርጌ የነበርኩት ነገር ከአፈር ተዯባሇቀብኝ፡፡ “የቆጡን አወርዴ ብሊ የብብቷን ጣሇች” እንዱለ ሇ‘DV’ ቅዴመ ሁኔታዎች

ስሯሯጥ ምንም ሳሌጋጅበት የ10ኛ ክፍሌ ብሔራዊ መሌቀቂያ ፈተና ጊዛው ዯረሰ እና ምንም ሳሊጠና የስነሌቦና

ዜግጅትም ሳሊዯርግ ተፈተንኩኝ ውጤትም አሌመጣሌኝም ነገር ግን በትምህርቴ በማዕረግ ከ1 - 3ኛ የምወጣ የዯረጃ

ተማሪ ነበርኩኝ፡፡

ወሌማ፡- የኮላጅ እዴሌ እንዳት ነበር ያገኘኸው?

ፀጋዬ፡- በምኖርበት አካባቢ ጎበዜ ተማሪ ከመሆኔ የተነሳ ሰዎች ከ9ኛ ክፍሌ ጀምሮ ያውቁኝ ነበር እና ወዯ ወሊይታ

ሌማት ማህበር እንዴሄዴ አበረታቱኝ፡፡ እኔም በዙህ መሠረት አቶ አሌታዬ አየሇን (የወሌማ ዋና ዲይሬክተር) በግሌ

አማከርኩት እሱ ግን ያሇኝ ተወዲዯርና ካሇፍክ ትማራሇህ ብልኝ ያሇሁበት ሁኔታ እጅግ በጣም ያሳዜነውና ከኪሱ 50

ብር አውጥቶ ሰጥቶኝ አሰናበተኝ፡፡ እኔም በዙህ መሠረት እናቴ ከምትኖርበት ቀበላ የዴጋፍ ዯብዲቤ አመጠሁኝና

ተወዲዴሬ አሇፍኩኝ ወሌማም ሇ3 ተከታታይ ዓመታት ኮላጅ ‘Nursing school’ ሙለ ክፍያ ከፍል አስተማረኝ፡፡ ነገር

ግን እኔ ዯግሞ ብሌጥ ሌጅ ነበርኩኝ እና በየወሩ ከሚሊክሌኝ ገንብ እየቀነስኩ 80 ብር ባንክ አስቀምጥ ነበር፤ ሥራ

መፈሇግያ፡፡

ወሌማ፡- ትምህርት ከጨርስክ በኋሊስ ወዯ ሥራ ሇመሰማራት አሌተቸገርክም?

ወጣት ፀጋዬ ወ/ጊዮርጊስ

Page 13: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ፀጋዬ፡- ሇሰው ሌጅ ትሌቁ በጀት ፍሊጎት ነውና ትምህርት እንዯጨረስኩ የነበረኝ ጉጉት የመመረቅ ብቻ ሳይሆን ሥራ

የማግኘትም ስሇነበር ያጠራቀምኩትን ገንብ ይዤ ሥራ ፍሇጋ ወዯ አፋር ክሌሌ ጉዝዬን አቀናሁ፤ ወዱያውኑም ሥራ

አገኘሁ፡፡ በአፋር ክሌሌ በነበረኝ 6 ዓመት ቆይታዬ ጎን ሇጎን "Management" ዱግሪ ተምሬ አሁን ሊይ ጨርሻሇሁኝ ወዯ

ወሊይታም የመመሇስ ፍሊጎት አሇኝ ያስተማረኝን ያገሇገሇኝን የወሊይታ ሕዜብ ሇማገሌገሌ ከፍተኛ ጉጉት አሇኝ፡፡

ወሌማ፡- በምታገሇግሇው ሙያ ምን ያህሌ ዯስተኛ ሆነህ ነው ህብረተሰቡን እያገሇገሌክ ያሇኸው? ምክንያቱም

እንዯነገርከኝ ብዘ ውጣ ውረዴ አሌፈሃሌና ሥራ ሊይ ምን ዓይነት ስሜት አሇህ?

ፀጋዬ፡- እውነት ሇመናገር ወዯ አፋር ክሌሌ ስሄዴ ሰው ሇመርዲት ሳይሆን ራሴን ከዴህነት ሇማሊቀቅ ብዬ ነበር፤ ነገር

ግን በምሰራበት መ/ቤት በጣም ተቀባይነት አግኝቼ ነው እየሰራሁ የቆየሁት ፡፡

ወሌማ፡- በመጨረሻ ሇወሌማና አባሊቱ የምታስተሊሌፈው መሌዕክት አሇህ?

ፀጋዬ፡- ሇኔ ወሊይታ ሌማት ማህበር የሚሌ ቃሌ በውስጤ ትሌቅ ሥፍራ አሇው ሌማት ማህበሩንም ከእናትና አባት

ሇይቼ ማየት በፍፁም አሌችሌም፡፡ ከዙህም የተነሳ ወሊይታ ሌማት ማህበር የሚሇውን ጽሐፍ በቤቴ በትሌቁ ጽፌ

በፍሬም አዴርጌ ሰቅየዋሇሁ ላሊው ዯግሞ በምሠራበት በአፋር ክሌሌ ሇወሊይታ ሌማት ማህበር መዋጮ ሇመክፈሌ

በፈቃዳ ማመሌከቻ ጽፌ 28 አባሊትንም አፍርቼ የእነርሱ ተወካይ ሆኜ እየሠራሁኝ እገኛሇሁ፡፡

መስረከም 03/1999 ዓ.ም አረንጓዳ የነበረችው ወሊይታ ሶድ ከተማ ሇእኔ ወዯ ጨሇማ ተሇውጣ ተጠግቼ ማዴርበት

እንኳን አጥቼ ተቸግሬ የተማርኩ ግሇሰብ ከመሆኔም በሊይ ምበሊውን አጥቼ የተማርኩበትን ዯብተር ሇቁራሽ ዲቦ እና

ሇቆል መግዣ ሇባሱቅ ሸጬ ነበር፡፡ ወሊይታ ሌማት ማህበር ግን ከጎኔ ሆኖ ሰው አዯረገኝ፡፡ እንኳን ዯስ አሊችሁ

የወሊይታ ሕዜብ በሙለ በወሊይታ ሌማት ማህበር ሇእውነት የሚቆም ሰው አግኝታችኋሌና፡፡ የመሇወጤ ሚስጢር 1ኛ

ፈጣሪ ሆኖ 2ኛ ወሊይታ ሌማት ማህበር ብቻ ነው፡፡

በዙህ ሁለ ውጣውረዴ ጉዝ አይዝህ በርታ! እያለኝ ያበረታቱኝን የወሊይታ ሌማት ማህበር ሰራተኞች ከሌብ

ሊመሰግናችሁ እወዲሇሁ፡፡ በተሇይ በስም ብጠቅስ አቶ አሌታዬ አየሇ፣ ወ/ሮ ብዘነሽ ሳሙኤሌ፣ ወ/ሮ እታሇም

አካሇወሌዴና ሰናይት መስቀሌ ቆራጥነታቸውና መሌካም የሌማት ራዕያቸው በሌቦናዬ ውስጥ ሇሊሇም ፀንቶ ይኖራሇለ፡፡

ወሌማ፡- ጊዛህን ሰጥተህና ፈቃዯኛ ሆነህ ሇቃሇምሌሌሱ ስሇተባበርክ በአንባቢያንና በወሌማ ስም ከሌብ አመሰግናሇሁ፡፡

ፀጋዬ፡- እዴሌ ስሇሰጣችሁኝ እኔም በጣም አመሰግናሇሁ፡፡ ስሇ ወሌማ ውሇታ አውርቼ አሌጨርስም ይሁን እንጂ ስሇ

ወሌማ አንዲንዳ ቤቴ ቁጭ ብዬ ሳስብ የፃፍኩት ፅሐፍም ነበረኝ ነገር ግን እዴለን እግኝቼ አንዳ ምተነፍስበትን ቀን

ተስፋ እያዯረግኩ ነበር ዚሬ ይህንን ዕዴሌ ስሊገኘሁ እጅግ በጣም ዯስተኛ ነኝ፤ በዴጋሚ በጣም አመሰግናሇሁ፡፡

1.2 ሊቂ የኑሮ ማሻሻያ

1.2.1 አምፖ ኮይሻ የር ማባዣ ማዕከሌ

አምፖ ኮይሻ የር ማባዣ ማዕከሌ ቀዴሞ ተራቁቶ የነበረ መሬት

ሲሆን በርካታ የተፋሰስ ሌማት ስራዎች ተሰርተው መሌሶ ያገገመና

በጥቅጥቅ ዯን የተሸፈነ መሬት፣ ሇእርሻ ስራ የሚሆን እንዱሁም

ሇከብቶች ግጦሽ የሚሆን መሬት የሚገኝበት ሲሆን አሊማውም

የተሻሻለ ሮችን በማባዚት ሇአካባቢው ሕብረተሰብ ማሰራጨትና

መናዊ ምርትና ምርታማነትን የሚያሳዴጉ አሰራሮች በቅርበት ሆኖ

የአምፖ ኮይሻ የር ማባዣ ማዕከሌ ችግኝ ማፍያ

Page 14: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

አርሶአዯሩ እንዱሊመዲቸው ከማስቻለም ጎን ሇጎን በአካባቢው አቅመ ዯካማ ሇሆኑ ሰዎች የሥራ ዕዴሌ በመፍጠርና

የአካሌ ጉዲት ያሇባቸው ወገኖችም ከሚገኘው ምርት ተጠቃሚ እንዱሆኑ ታሌሞ የተቋቋመ ሲሆን በበጀት ዓመቱ

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት የሚከተለት ናቸው፡፡

ጣቢያውን ሇማጠናከር የ 7 ተጨማሪ ሠራተኞች ቅጥር

የተካሄዯ ሲሆን በጥቅለ 17 ግሇሰቦች በጥበቃ፣ በእንስሳት

ዴሇባና በእርሻ ሥራ ተሰማርቷሌ፡፡

ሇዴሇባ በሚሆኑ 2 በሬዎች የተጀመረዉ የማዴሇብ ስራ አሁን

ቁጥሩ 22 የዯረሰ ሲሆን በሬዎቹ በመዯበኛነት የሚታከሙ

ሲሆን ቀዯም ብሇዉ የ3 ዓይነት በሽታ ክትባት፣ የዉጭና

የዉስጥ ፀረ-ተህዋሲያን እንዱሁም የተሊሊፊ በሽታዎች ህክምና

ሇበሬዎቹ ተሰጥቷሌ፡፡ በተጨማሪም ከእንስሳቱ ተዋጽዖ የኮምፖስት ዜግጅቱም ተጀምሯሌ፤ ቀበላዉ ኮረብታማ

በመሆኑ የአፈርና ዉሃ ጥበቃ ሥራ በጣቢያዉ ሠራተኞች በቀበላዉ ተካሂዶሌ፡፡

የዯን ሮች ግራቪሉያ 190,000፣ ዋንዚ 90,530፣ ዜግባ

12,021 ተርተዉ እየፈለ ወዯ ላሊ ቦታ አዚዉሮ ሇመትከሌ

በመዴረስ ሇይ ናቸዉ፡፡ በተጨማሪም 10 ኪ.ግ የተሻሻሇ ቡና

ዜርያ በተጋጀሇት ቦታ ተርቷሌ፡፡ የአፈር መሸርሸርን

ሇመከሊከሌ 600 የሸንኮራ ር ቁርጥራጮች በ700 ብር

ተገዜተዉ ተተክሇዉ እየጸዯቁ ነዉ፡፡

ቀበላዉ የሁምቦ ካርበን ፕሮጀክት አጎራባች እንዯመሆኑ ሇንብ

እርባታ ምቹ ስሇሆነ ስሇንብ እርባታ በጣቢያዉ ሇህብረተሰቡ

የማስተዋወቅ ሥራ በ12 ቀፎ ንብ እየተሰራ ይገኛሌ፡፡ አካባቢዉን ሇ 5 ዓይነት የንብ ዜርያዎች ተመራጭ

ሇማዴረግም በአካባቢዉ ዕጽዋት ተተክሇዋሌ፡፡

የተሻሻሇ 100 ኪ.ግ የእንስሳት መኖ ር ተገዜቶ 50 ኪ.ግ ሲራ ቀሪዉ 50 ኪ.ግ ሇእንስሳት መኖነት ውሎሌ፡፡

5 የንብ ቀፎዎች ሇሆቢቻ ቦርኮሼ ማህበር ተገዜቶ ተሰጥቷሌ ማህበሩን ሇማጠናከር የክትትሌ ስራም እየተሰራ

ይገኛሌ፡፡

በሆቢቻ ቦርኮሼና አባሊ ሲፓ ቀበላ ማህበራት የአፈርና ዉሃ ጥበቃ ስራዎች በሰፊው ተሰርተዋሌ፡፡

20 በሬዎችም በ 180000 ብር ሇማህበራቱ ተገዜቶ

ተሰጥቷሌ፡፡

በጣቢያው ማሳ ሊይ ቲማቲም ምርት መስጠት መጀመሩን፣

160m2 ዜርያ ቀይ ሥር በዯህና ዯረጃ ሊይ እንዲሇ፣ የሙዜና

የካዚቫ እርሻ ታርሶ መሇስሇሱንና ሇንብ እርባታ እጽዋት

መተከሊቸዉ፣

የባዮ-ጋዜ ግንባታ መጀመሩንና ሇእንስሳት ጤና ክትትሌና

አምፖ ኮይሻ የር ማባዣ ማዕከሌ ማዯሇብያ

ሇአፈርና ውሃ ጥበቃ ከተተከለ ችግኞች በከፊሌ

በግንባታ ሊይ የሚገኘው የአምፖ ኮይሻ ባዮ ጋዜ ማምረቻ

Page 15: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ህክምና የሚሆን ቦታ (ክራሽ) ተገንብቷሌ፡፡

ሇ25 ንብ አርቢና ክህልቱ ሊሊቸዉ አርሶአዯሮች

ከተሇመዯዉ ሇየት ያሇና ሰሌጣኙ በተግባር

የሚሇማመዴበትና የሰም ማጣራትንም ያካተተ ስሌጠና

ተሰጥቷሌ፡፡

11 በእንስሳት እርባታ ሌምዴ ያሊቸዉ አርሶአዯሮችም

እንዱሁ ሰሌጥነዋሌ፡፡ ከሶድ ዘሪያ፣ ኦፋና ሁምቦ

ወረዲዎች 167 ተጨማሪ አርሶአዯሮች የኮምፖስት

አገጃጀት ስሌጠና ተሰጥቷቸዉ የማምረቻ መሳሪያዎች

ግብዓትም ቀርቧሌ፡፡

1.2.2 የር፣ አርሶአዯር፣ ገበያና ሸማች ፕሮጀክት - SeFaMaCo

ይህ ፕሮጀክት አራት ምሰሶዎች ር፣ አርሶአዯር፣ ገበያና ሸማች

በማስተሳሰር ሇአካባቢዉ ተስማሚ የሆነ የተሸሻሇ የስኳር ዴንች ር

ገበያ ተኮርና ከተሇመዯዉ በተሻሇ መሌኩ አርሶአዯሮች የተሻሻሇ

ስኳር ዴንች የማምረት አቅማማቸዉን ሇማሳዯግ የተሻሻሇዉን ር

ሇማቅረብ፣ በብዚት ማምረት በሚቻሌበት ሁኔታ ስሌጠና

ሇመስጠትና ምርቱን በብዚት በማቅረብ የዯንበኛዉን ፍሊጎት

ሇማርካት የገበያ ጥናት በማካሄዴ መጠቀም በሚቻሌበት ሁኔታ

የሚተገበር ሲሆን ፋርም ኮንሰርን ኢንተርናሽናሌ የተባሇ ግብረ

ሰናይ ዴርጅት ፕሮጀክቱን በገንብ ይዯግፋሌ፡፡

በፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አመት በሆነው 2015 የሚከተለ ዋና ዋና

ተግባራት ተከናውኗሌ፡፡

ሇሁሇት ቀናት አራት አራት የዝንና የወረዲ ኤክስቴንሽን፣

የግብርና ባሇሙያዎችና አራት የቀበላ ሌማት ሰራተኞች፣

38 የመንዯር አመቻቾች ተመርጠው ከኦፋ፤ሶድ ዘሪያና ሁምቦ በአጠቃሊይ ሇ46 ግሇሰቦች የግንዚቤ ማስጨበጫ

ወርክሾፕና ቅዴመ ፕሮጀክት ማስተዋወቅያ ስነስርዓት ተካሂዶሌ፡፡

ሇእያንዲንደ የፕሮጀክቱ ተግባራት ባሇቤት መሰየም፣ ሇወረዲ

ኤክስፐርቶች፣ ሇሌማት ሰራተኞችና አመቻቾች የሥራ ዴርሻቸዉን

ተካፋፍል ተሰጥቷቸዋሌ፡፡

ከሶድ ዘሪያ፣ ኦፋና ሁምቦ ሶስት ወረዲዎችና ከየወረዲው ዯግሞ

ሇፕሮጀክቱ ጅማሬ ከተመረጡ 5 ቀበላያት 15 አባወራዎች

በስሌጠናዉ አሳታፊ በማዴረግ ሰሌጣኞች የዴርጊት መርሃ ግብር በጋራ እንዱነዴፉ ተዯርጓሌ፡፡

ሇአርሶአዯሮች ከተሰጡ የተሇያዩ የመስክ ስሌጠናዎች በከፊሌ

የተሻሻሇ የስኳር ዴንች ር ሇአርሶአዯሮች ሲሰራጭ

በፕሮጀክቱ ሇግብርና ባሇሞያዎች ስሌጠና ሲሰጣቸው

የተሻሻሇ የስኳር ዴንች ር በተካሊ ሊይ

Page 16: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

ሇእያንዲንደ አርሶአዯር ምን ያህሌ የስኳር ዴንች ቁርጥራጭ ሉሰጥ እንዯሚገባ፣ የቁርጥራጭ ዓይነቱ ምን

መሆን እንዲሇበት በባሇሞያ ዴጋፍና አርሶአዯሮች በወሰኑት መሰረት የተሻሻሇ ር 62,438 ብርትኳኔና 62,437

ሀዋሳ 83 በአጠቃሊይ 124,875 ከሁሇቱ የቁርጥራጭ ዓይነቶች ተገዜቶ ሇአርሶአዯሮች ተከፋፍልና ተተክል

ተስፋ ሰጭ በሆነ ዯረጃ ሊይ ይገኛሌ፡፡

1.3 የተቀናጀ ጤና አገሌግልት

ወሊይታ ሌማት ማህበር ከትኩረት አቅጣጫዎቹ አንደ በሆነው በዙህ ርፍ በስትራቴጂክ ዕቅደ የመጀመሪያ ዓመታት

የሚከተለትን ዋና ዋና ተግባራት አከናውኗሌ፡፡

305 (ወ=180 ሴ=125) የሚጥሌ በሽታ ያሇባቸው ወገኖች መዴኃኒት እየተሰጣቸው ይገኛሌ፡፡

165 የዜሆኑ በሽታ ተጠቂዎች በተሇያዩ የገቢ ማስገኛ ስራዎች እንዱያዯራጁ ተዯርጓሌ፡፡

ሇተሻሇ ስራ መሰረት ይሆን ንዴ 448 የማህበረሰብ ውይይቶች በሶድ ዘሪያ ወረዲ 100 (50 ሴት እና 50 ወንዴ

) በተገኙበት ተካሂዶሌ፡፡ በውይይቱም እንዯ ዋና ሃሳብ የተነሱ ነጥቦች፡ ማህበረሰብ፣ ጤናና አካባቢን በተመሇከተ

ሰዎች እንዳት አዴርገዉ ከጎጂ ሌማዲዊ ዴርጊቶች ራሳቸውን መጠበቅ እንዲሇባቸው በሰፊው እንዱወያዩ

ተዯርጓሌ፡፡

በ20 ትምህርት ቤቶች የወሊጆች ቀን በዓሌ ተከብሯሌ፡፡

ጤናንና አከባቢን በተመሇከተ ከ10,000 በሊይ ሇሚሆኑ ግሇሰቦች ግንዚቤያቸው አዴጓሌ፡፡

79 የስነተዋሌድ ጤና ችግር መታወክ የገጠማቸው ወገኖችም ስሌጠና ተሰቷቸዋሌ፤ ከነዙህም 60 እናቶች በ12

ራስ አገዜ ቡዴን ተዯራጅተው ሇስራ እንዱሰማሩ ከ125,000 ብር በሊይ መነሻ የገንብ ዴጋፍ ተዯርጓሌ፡፡

በ20 ቀበላዎች በተጋጀው 360ፕሮግራሞች ሊይ 800 ግሇሰቦች (ወ 400 እና 400 ሴ) በእርስበርስ መማማሪያ

መዴረክ እንዱሰተፉ ተዯርጓሌ፡፡

በስነተዋሌድ ጤና፣ በትምህርት መጠነ ማቋረጥ ቅነሳ፣ የአከባቢ ንጽህና፣ በፈቃዯኝነት የኤች አይ ቪ/ኤዴስ

ምርመራን በተመሇከተ በሰፊው ውይይት ተዯርጓሌ፤ በተጨማሪም 50 ወጣቶች (25 ወ እና 25 ሴ) በአራርቆ

መዉሇዴን በተመሇከተ እንዱወያዩ ተዯርጓሌ፡፡

ወሌማ ከፋና ብሮዴካስቲነገ ኮርፖሬሽን 99.9 ወሊይታ ሶድ ጋር የስምምነት ውሌ ተገብቶ ውትር እሁዴ ሇ30

ዯቂቃዎች የሚቆይ ስነተዋሌድ ጤና፣ ስነ-ህዜብና አከባቢ ጥበቃ እና በመሳሰለት ርዕሰ ጉዲዮች 24 የሬዴዮ

ፕሮግራሞች ተሊሌፏሌ፡፡

ሇ275 (75 ወንዴ እና 200 ሴቶች) ሆቴሌ ሰራተኞችና ሴተኛ አዲሪዎች ከጉኑኖ ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር

በፈቃዯኝነት ሊይ የተመሰረተ የምክርና የኤች አይ ቪ/ኤዴስ ምርመራ ተሰጥቷሌ፡፡

30 ወንድች እና 30 ሴቶች አጠቃሊይ 60 አባሊት የተሳተፉበት በአራርቆ መዉሇዴ እና በተያያዥ ችግሮች

ሊይ የማህበረሰብ ውይይት ተዯርጓሌ፡፡

ማህበረሰቡ በስነተዋሌድ ጤና፣ በአራርቆ መዉሇዴ እና በህዜብ ቁጥር መጨመር መዜ የተሻሇ ግንዚቤ

እንዱኖራቸው 10,000 በራሪ ጽሐፎችን ታትመውና ሇተሇያዩ ትምህርት ቤቶች ተሰራጭቷሌ፡፡

100 እናቶችን ከሶድ ዘሪያ፣ ዲሞት ጋላ፣ ዲሞት ፑሊሳና ዲሞት ሶሬ ከየወረዲው 25 በማሳተፍ ስሌጠና

ተሰጥቷቸዋሌ፡፡

Page 17: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

100 ማገድ ቆጣቢ ምዴጃ ተሰርቶ ሇ100 እናቶች ተሰራጭቷሌ፤ ስሇ ምዴጃው አጠቃቀምም ስሌጠና

ተሰጥቷቸዋሌ፡፡

118 ሇሚሆኑ ተሳታፊዎች (ወ 55 እና 63 ሴ) ስሌጠና የሕይወት ክህልት ሥሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡

145 የማጣቀሻ መጻህፍት ተገዜቶ ሇተማሪዎች ተሰጥቷሌ፡፡

1.4 ስፖርትና የወጣቶች ሌማት ስፖርት ሇወሊይታ ህዜብ የየዕሇት ህይወቱ እንቅስቃሴ ሙዙቃዊ ምት ሇመሆኑ ባህሊዊ ጭፈራዉን ስናይ በቀሊለ

ይታያሌ፤ በስፖርቱም ብዘ የተሻሇ ነገር ሇማየት ይሻሌ፡፡ ይህን ህሌሙን ሇማሳካት ወሌማ የስፖርት አፍካሪያንን

የረጅም ጊዛ ጥማት ሇማርካትና በተሇይም ወጣቱን ከማዜናናቱም ባሇፈ ከተሇያዩ ሱሶች ራሱን በመጠበቅ፣ በምርታማ

ዕዴሜያቸዉ ጤናማ ሆነው ዜንባላና ክህልት ያሊቸውን ወጣቶች በማሰባሰብ የሥራ ዕዴሌ በመፍጠር በተሇያዩ

ስፖርቶች ወጣቱ እንዱሳተፍ በርካታ ተግባራትን አከናውኗሌ፤ እያከናወነም ይገኛሌ፡፡ ይህ ተግባር ሇዝኑ ወጣቶችና

የስፖርት ቤተሰቦች ምን ያህሌ ጠቀሜታ እንዲሇው በመገንብ ሌማት ማህበሩ በስትራቴጂክ ፕሊኑ ሊይ እንዯ አራተኛ

የትኩረት አቅጣጫው በማካተት ከክሌለ መንግስት ጋር ስምምነት ተፈራርሞ ከወትሮው በተጠናከረ መሌኩ ወዯ ስራ

ገብቷሌ፡፡

1.4.1 ወሊይታ ዴቻ ስፖርት ክሇብ

1.4.1.1 ወሊይታ ዴቻ የወንድች እግር ኳስ ቡዴን

ቡዴኑ በ2002 ዓ.ም ከተቋቋመ ጀምሮ ቀዴሞ በጣም ዜነኛ የነበሩ ግን

በኋሊ ሊይ በከሰሙ ዲሞታ እና ወሊይታ ቱሳ ቡዴኖች ምክንያት የተሰበረ

የስፖርት ቤተሰቡን ሌብ ሇመጠገንና ጥማቱን ሇማርካት አቅሙ በፈቀዯ

መጠን ሁለ ጥረት በማዴረግ ብርቱ ተፎካካሪ መሆኑን ቀጥሎሌ፡፡

የወሊይታ ዴቻ እግር ኳስ ቡዴን የባሇፈው ዓመት የ1ኛ ዘር ውጤት

ሇመዴገም እና የ2ኛ ዘር ውጤትን በማሻሻሌ በያዜነው ዓመት ውጤት

ማምጣት እንዱቻሌ ነባር የቡዴን አባሊት ሊይ ከ “B” ቡዴን በማሳዯግ

በአጠቃሊይ 28 ተጫዋቾችንና 6 የቡዴን አመራሮችን በአጠቃሊይ 34 አባሊት በማቀፍ ሇክሇቡ ሇስሌጠናና ሇውዴዴር

የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶችን በማሟሊት፣ የሊብ መተኪያ ምግብ፣ ዯመወዜ፣ የፊርማ ቅዴመ ክፍያ በመክፈሌና በማመቻቸት

በቂ ሥሌጠናና ዜግጅት በማዴረግ ወዯ ውዴዴር በመግባት ተጫውቶ 3 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ይህ ሪፖርት እስከ

ተጠናቀረበት ጊዛ ዴረስ ከ14 ቡዴኖች መሀከሌ 7ኛ ዯረጃ ሊይ ይገኛሌ፡፡

የታዲጊ ወጣቶችና ተተኪዎች ከማፍራት አንፃር ባሇፈው ዓመት ከ ወሊይታ ዴቻ “B” ቡዴን ወዯ ዋናው ቡዴን

ተጫዋቾችን ሇማሳዯግ በታቀዯዉ መሠረት ባሳሇፍነው ዓመት በቦዱቲ፣ በአረካ እና ሶድ ከተማ ከ100 ያሊነሱ

ተጨዋቾንና 4 አሰሌጣኞችን ይዝ ወዯ ሥራ ገብቷሌ፡፡

በተሇይ በፌዳሬሽን ተመዜግበው የሚጫወቱ ከ17 ዓመት በታች የሆኑ ታዲጊዎችን በሚመሇከት ከነባር 15 እና

ከአዲዱሶች 11 በአጠቃሊይ 26 ተጫዋቾች የዕዴሜ ምርመራ ተዯርጏሊቸው ብቁ ሆነው የተገኙትን በመያዜ የውዴዴር

ዜግጅቱ ተጀምሯሌ፡፡

ወሊይታ ዴቻ የወንድች እግር ኳስ ቡዴን “A”

Page 18: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

1.4.1.2 ወሊይታ ዴቻ የሴቶች እግር ኳስ ቡዴን

ወሌማ ሇጾታ ዕኩሌነት እንዯወትሮው ሁለ ትኩረት በመስጠት ዜንባላ ያሊቸው ወጣት ሴቶች ሇማበረታታትና የሥራ

ዕዴሌም ሇመፍጠር በማሰብ ሇዯሞዜ፣ ሇስፖርት አሌባሳት፣ ሇትራንስፖርትና ሇሊብ መተኪያ ከፍተኛ ወጪ አውጥቶ

በአካባቢው ምንም አይነት ሴቶችን የሚያሳትፍ የተዯራጀ የስፖርት መስክ ባሇመኖሩ ይህን ክፍተት ሇመሙሊት አቅድ

ከብዘ ውጣ ውረዴ በኋሊ ሇመጀመሪያ ጊዛ የሴቶችን ክሇብ መሥርቶ በፕሪሚየር ሉጉ ቢያሳትፍም በሦስት ዓይነት

የውዴዴር መስክ በፕሪሚየር ሉግ መሳተፍ ከፍተኛ የገንብ አቅም የሚጠይቅ መሆኑ ከአቅም በሊይ ቢሆንም ሇአንዴ

ዓመት ችግሮችን ተቋቁሞ ቢቆይም ሇቀጣይ የውዴዴር ዓመት ብዘ ጥረት ቢዯረግም ባሇመሳካቱ በበጀት እጥረት

ምክንያት መዜሇቅ ሳይችሌ ቀርቷሌ፡፡

1.4.1.3 ወሊይታ ዴቻ የወንድች መረብ ኳስ ቡዴን

ቮሉቦሌ ቡዴን 3 አዲዱስና 9 ነባር ተጨዋቾችንና 3 አመራሮችን

በአጠቃሊይ 15 አባሊትን ይዝ ሇ3 ወር ያህሌ የሥሌጠና ቁሳቁስ፣

የሊብ መተኪያ ምግብ፣ ዯመወዜና ላልችን አስፈሊጊ ቅዴመ

ሁኔታዎች በማሟሊት በቂ ዜግጅት በማዴረግ ወዯ ውዴዴር

በመግባት ባሇፈው ዓመት የተቀዲጀውን ሻምፒዮናነት ሇማስጠበቅ

በታቀዯው መሰረት በ2008 ዓ.ም ያካሄዲቸውን 5 ጨዋታዎች

ሙለ በሙለ በከፍተኛ የጨዋታ የበሊይነት በማሸነፍ ግብጽ ካይሮ

ሊይ ሇሚያዯርገው ውዴዴር ዜግጅት ጎን ሇጎን ይህ ሪፖርት እስከ ተጠናቀረበት ጊዛ ዴረስ በሇመረታት የዴሌ

ግስጋሴውን ቀጥሎሌ፡፡ ላልች አስተዲዯራዊ ሥራዎችን በሚመሇከት የስፖርት ክሇቡን ውጤታማ ሇማዴረግ የሚሰሩ

ሥራዎችን የዯጋፊ ቁጥር በመጨመር በአዱስ መሌክ የዯጋፊ ማህበር ሥራ አስፈፃሚን በማዯራጀትና በወረዲ ዯረጃ

በቅ/ጽ/ቤቶች የማጠናከር ሥራ እየተሰራ ይገኛሌ፡፡

2. በተቋማዊ ሌማት የተከናወኑ ተግባራት

2.1 ቢዜነስ ሌማት ዲይሬክቶሬት ይህ ዲይሬክቶሬት በመግቢያችን ሊይ እንዯገሇጽነው አሁን በማህበሩ ስር የሚገኙ የገቢ ማስገኛ ተቋማትን መዯገፍና

መከታተሌ አዋጪ በሆኑ ላልች ርፎችም መሰሌ ተቋማትን የማቋቋምና የማስተዲዯር ኃሊፊነት ያሇው ሲሆን በበጀት

ዓመቱ ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

2.1.1 ወሊይታ ጉታራ ሥሌጠና ማዕከሌ ማዕከለ በ 1999 ዓ.ም በክቡር አቶ ፍሬዉ አሌታዬ መሰረቱ ተጥል የተገነባ ሲሆን በማህበሩ ስር ከሚተዲዯሩ ተቋማት

አንደ ነዉ፡፡ ይህ የስሌጠና ማዕከሌ በዉስጡ ሇስሌጠና፣ ሇሰርግ፣ ሇስብሰባና ሇወርክሾፕ ከምቹ መቀመጫዎ ጋር ከፈጣን

3ሜጋ ባይት ገመዴ አሌባ ኢንተርኔት ጋር የካፌ አገሌግልትን ጨምሮ በሳምንት ሇ7 ቀናት እስከ ምሽት አገሌግልት

እየሰጠ ሲሆን በ2007 ብር 5,070,000.00 ከግብር በፊት ያሌተጣራ ትርፍ ሇማግኘት አቅድ ብር 13,295,476.87 ገቢ

በማሰባሰብ ብር 12,217,585.24 ወጪ በማውጣት ብር 1,077,891.63 ከግብር በፊት ያሌተጣራ ትርፍ ሉያገኝ ችሎሌ፡፡

ወሊይታ ዴቻ የወንድች መረብ ኳስ ቡዴን

Page 19: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

2.1.2 ወሊይታ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ ይህ ማምረቻ ዴርጅት ሇማህበሩና ማህበሩ ሇሚያስገነባቸው ተቋማት የሚያስፈሌጉ የዕንጨትትና የብረት ውጤቶች

ሇማምረት ታስቦ ቢቋቋምም የሰው ሃይሌና ማሽነሪዎች አሟሌቶ በማዯራጀት እ.ኤ.አ ከ2012 ጀምሮ ሇማህበሩ ብቻ

ምርት ከማቅረብ አሌፎ በተሇያዪ ግሇሰቦች፣ መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ካሌሆኑ ዴርጅቶች የሥራ ትዕዚዜ

በመቀበሌ ዯረጃቸዉን የጠበቁ ምርቶችን ከእንጨትና ከብረት ማምረት ጀምሯሌ፡፡

ማምረቻ ዴርጅቱ ባጠናቀቅነዉ በጀት ዓመት ብር 1,776,620 ከግብር በፊት ያሌተጣራ ትርፍ ሇማግኘት አቅድ

ብር 484,542.79 ገቢ በማሰባሰብ እና ብር 464,788.32 ወጪ በማውጣት ያሌተጣራ ትርፍ ብር 19,754.47

አስመዜግቧሌ፡፡

2.2 . ዕቅዴ ዜግጅት፣ ክትትሌና ግምገማ ዲይሬክቶሬት

ዲይሬክቶሬቱ ከስሙ እንዯምንረዲው የማህበሩን የረጅምና የአጭር ጊዛ ዕቅድች ማጋጀት፣ የዕቅድች አተገባበር ምን

ያህሌ በዕቅደ መሰረት መሬት ሊይ እንዲረፈ መከታተሌ፣ መገምገምና ግብረ መሌስ መስጠት አቅጣጫ መጠቆም

እንዱሁም ሪፖርቶችን በየዓመቱ ሇጠቅሊሊ ጉባዔ፣ ሇመንግስትና ሇማህበሩ ቦርዴ በየሩብ ዓመቱ፣ ሇውስጥ ዯግሞ በየወሩ

ማቅረብ፣ ፕሮጀክት ፕሮፖዚልችን ማጋጀትና ሲሸጥም በሃብቱ ሌክ ከመንግስት መዋቅር ባሇዴርሻ አካሊት ጋር

ስምምነት መፈጸምና ወዯ ስራ እንዱተረጎም ሇሚመሇከተው ዲይሬክቶሬት ማስተሊሇፍ ዋና ዋና ተግባራት ሲሆኑ በበጀት

ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

ሇአምስት ተከታታይ ዓመታት እ.አ.አ ከ2016 – 2020 የሚቆይ ስትራቴጂክ እቅዴ ማጋጀትና ከክሌለ

መንግስት ጋር ስምምነት ፈጽሟሌ፤

እ.አ.አ የ2016 የማህበሩን ዓመታዊ እቅዴ አጋጅቷሌ፡፡

እ.አ.አ የ2015 በጀት ዓመት ማጠቃሇያና የዓመቱን ሩብ ዓመት ሪፖርት አጋጅቶ ሇባሇ ዴርሻ አካሊት

አሰራጭቷሌ፤

የፕሮጀክቶችን ማጠቃሇያና የሩብ ዓመት ሪፖርት አጋጅቶ ሇባሇ ዴርሻ አካሊት አሰራጭቷሌ፤

የራሱን ክፍሌ የስራ መመሪያ ማኑዋሌ በአዱስ መሌክ አጋጅቷሌ፡፡

በማህበሩ ወዯ ተግባር የተቀየሩ የተሇያዩ ፕሮጀክቶች ፕሮፖዚሌ አጋጅቷሌ፡፡

በማህበሩ የሚካሄደ ግንባታዎችን በየወቅቱ ክትትሌ አዴርጓሌ፡፡

2.3 አባሊት ሌማትና ሃብት አሰባሰብ ዲይሬክቶሬት

ይህ ዲይሬክቶሬት ሇሌማት ማህበሩ የአጭርና የረጅም ጊዛ ውጥኖች ትግበራ የሚውሌ ሃብት ከአባሊት፣ ከሇጋሽ

ዴርጅቶችና ከተሇያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞች ሃብት ማሰባሰብ ዋና ዓሊማው ሆኖ ይህን ሇማጠናከርም የማህበሩን

አባሊት ቁጥር ማሳዯግ ዯግሞ ላሊው ተግባር ነው፡፡ ይህ ዲይሬክቶሬት ባሳሇፍነው በጀት ዓመት ከዙህ በታች የተረሩ

ዋና ዋና ተግባራትን አከናውኗሌ፡፡

42,237 (ወ 24,284 ሴ17,953) አዱስ የማህበሩ አባሊት ሆነው ተመዜግቧሌ፡፡

37,955,244.10 ብር ገቢ ተሰብስቧሌ፤

Page 20: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

የማህበሩን ገቢ ሇማሳዯግ ተጨማሪ ገቢ ማስገኛ ስራ ሇመስራት ወሊይታ ቴላቶን 2008 ፣ታሊቁ ሩጫ ፣ወሊይታ

ኤክስፖ 2008፣ ወሊይታ ልተሪ፣ የእንኳን ዯህና መጡ ካርድች እና ስጦታዎችን፣ የቀሌዴ ውዴዴሮችና

የመሳሰለትን በመጠቀም ሰፊ ዕቅዴ አጋጅቶ በመንቀሳቀስ ሊይ ይገኛሌ፡፡

በወሌማ የዱሊ ቅ/ጽ/ቤት የግፋታ በዓሌን በማክበር የወሊይታን ባህሌ ከማስተዋወቅ አሌፎ 24392.00 ገቢም

ተሰብስቧሌ፤

የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እቅዲቸው እና አፈጻጸማቸው በዋና ጽ/ቤት ዯረጃ በየሳምንቱ በቅርንጫፍ ዯረጃ በየወሩ ተገምግሞ

ሇወዯፊት የተሻሇ ስራ ሇመስራት በተጨማሪ የመስክ ቁጥጥር በወር ሁሇት ጊዛ ተዯርጓሌ፤ በዙህም ብቻ ሳያበቃ

የተሇያዩ ስብሰባዎችን በዝን ዯረጃ 8 በቅርንጫፍ ዯረጃ 138 የሚሆኑ ስብሰባዎች በየወሩ ተካሂዶሌ፡፡ ከውይይትም

ከግምገማ በተገኘው ውጤት መሰረት ጥሩ ውጤት ያስመገቡ ስራ ክፍልች፣ በቀበላም ሆነ በግሇሰብ ዯረጃ በማህበሩ

ጠቅሊሊ ጉባዔ ቀን በመሸሇም ሇሚቀጥሇው ስራ እንዱበረታቱ ተዯርጓሌ፡፡

ከ Plan International, Farm Concern International/ FCI/, Initiative Africa, Geneva Global እና ISOB Foundation’ እነዙህም

ጋር በመገናኘት የዓመት እቅዲቸውን በማስረከብ ወዯ ስራ ከመግባታቸው ቀዴሞ የማነቃቅያ ስሌጠናዎችን አቅድ

ተግባራዊ አዯረጉ::

ዲይሬክቶሬቱን በሰው ሀብት ሇማጠናከር 12 አዲዱስ ባሇሞያዎችን ሇሶድ ዘሪያ፣ ደጉና ፋንጎ፣ ቦልሶ ሶሬ፣ ዲሞት ሶሬ

ዲሞት ፑሊሳ፣ ሶድ ከተማ፣ ቦልሶ ቦምቤ፣ አርባምንጭ፣ ሻሸመኔና ሏዋሳ ወሌማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተቀጥረው ስራ

ሊይ ይገኛለ፡፡

2.4 ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ማኔጅመንት ዲይሬክቶሬት

ይህ ዲይሬክቶሬት በሌማት ማህበሩ የተከናወኑ ዓብይ ተግባራትን ምቹና ተመራጭ የሆኑ የመገናኛ ዳዎች በመጠቀም

ሇአባሊት፣ አጋር ዴርጅቶችና በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ሇሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍልች ከማስተዋወቅ ጎን ሇጎን

የማህበሩን የዉጭና የዉስጥ ግንኙነት ስራዎች መኑ በወሇዲቸው ቴክኖልጂዎች የመረጃ ፍሰቱን ሇማሳሇጥ እየሰራ

የሚገኝ ሲሆን በበጀት ዓመቱ በማህበሩ ተጋጅቶ የጸዯቀውን ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ መሰረት በማዴረግ የተከናወኑ

ዓበይት ተግባራት እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

2.4.1 ኮሚዩኒኬሽንና የሕዜብ ግኑኝነት

23 የሬዱዮ ዜግጅቶች በፋና 99.9 ስርጭትና የዴቻ ከሇብ ቪዱዮ ተቀርጾ በመዯበኛነት ሇማህበረሰቡ

ተስተዋዉቋሌ፡፡

በሁሇት ዴረ ገጾች www.wolaittada.org እና www.wolaittadsc.org የወሌማና ወሊይታ ዴቻ ስፖርት ክሇብ

ወቅታዊ መረጃዎች ሇሕዜብ እንዱዯርሱ ተዯርጓሌ፡፡

የወሊይታ ሉቃ ICT ማዕከሌ ምረቃ በዓሌ በካፒታሌ ጋዛጣ፣ ኢትዮፒያን ሄራሌዴ፣ ሪፖረተርና አዱስ መን

ጋዛጦች እንዱሁም ሬዱዮ ሸገር፣ ኤፍኤምና ኢቢሲ የሚዱያ ሽፋን አግኝቷሌ፡፡

የኢ-ሜይሌ ሌዉዉጥ በሁሇቱም የማህበሩ አዴራሻዎች ([email protected] and [email protected])

በየጊዛዉ ተዯርጓሌ፡፡

Page 21: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

አንዴ በሴቶችና በተገሇለ የማህበረሰብ ክፍልች የትምህርት ተዯራሽነት ሊይ በማህበሩ የተከናወኑ ተግባራትን

የሚግብ ቪዱዮ ተጋጅቶ በማህበሩ ማህበራዊ ዴረ ገጾች ፌስ ቡክና ዩ-ቲዩብ ሊይ ተጭኗሌ፤ ሇተሇያዩ አጋር

ዴርጅቶችና የሕብረተሰብ ክፍልች ተሰራጭቷሌ፡፡

2.4.2 የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖልጂ ሌማት

በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖልጂ ሌማት ርፍ በበጀት ዓመቱ 4 ፕሪንተሮች፣ 99 ዳስክቶፕ

ኮምፒዩተሮች፣ 2 ፓች ፓኔልች፣ 3 የተሇያየ መጠን ያሊቸዉ ራኮች፣ 1 ሰርቨር ኮምፒዩተር፣ ከ 2500 ሜትር

በሊይ የኔትወርክ ኬብልች ዜርጋታ፣ 60mt ኮንዱዩቶች እንዱሁም 1 መናዊ ኢንተራክቲቭ ኤላክትሮኒክ ቦርዴ

ገጠማ በወሊይታ ሉቃ ት/ቤትና በላልች በማህበሩ ስር በሚገኙ ተቋማት የተከናወነ ሲሆን ላልችም

ኮምፒውተሮችና ኮምፒውተር ነክ የኤላክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዯአስፈሊጊነታቸዉ ሇየተቋማቱና ሇየዲይሬክቶሬቶቹ

ተገዜተውና ብቃታቸው ተረጋግጦ ተሰራጭተዉና ተገጥመው በአግባቡ አገሌግልት በመስጠት ሊይ ይገኛለ፡፡

የመረጃ ሌውውጥ ቴክኖልጂ ዜርጋታንና ሙያዊ ዴጋፍን በተመሇከተ የውስጥ መረጃ ሌውውጥ መስመር

ዜርጋታና ጥገና፣ ዯረጃ የማሳዯግ፣ የኮምፒዉተርና የኔትወርክ መሳርያዎች ጥገና በተሟሊ መሌኩ ተሰርቷሌ፡፡

በገመዴና ገመዴ አሌባ ኢንተርኔት አገሌግልት ሇማህበሩ ሰራተኞችም ሆነ ሇባሇጉዲዮች በወሊይታ ጉታራ፣

በሌማት ማህበሩ ዋና/ጽ/ቤትና ወሊይታ ሉቃ ት/ቤት ቀርቧሌ፡፡

የማህበረሰብ ሬዱዮ ጣቢያ ሇማቋቋም ከቦልሶ ቦምቤ በስተቀር ከ 3 ከከተማ አስተዲዯሮችና 11 የዝኑ ወረዲዎች

ከ4500 በሊይ የዴጋፍ ዴምጽ ተሰብስቦ ወዯ የቀጣይ ምዕራፍ ቅዴመ ምስራታ ስራዎች ሂዯት ሊይ ይገኛሌ፡፡

የወሊይታ ሉቃ ት/ቤት አይ ሲ ቲ ማዕከሌ በመናዊ ቴክኖልጂዎች ተዯራጅቶ ኔትወርክ ተርግቶ በተሳካ

ሁኔታ አገሌግልት እየሰጠ ሲሆን ሁለም የግንባታ ሂዯት ተሰንዶሌ፡፡

በዯቡብ ቴላቪዥንና ሬዱዮ ዴርጅት በበዓሊት ቀን ሇአባሊትና ዯጋፊዎቻችን የእንኳን አዯረሳችሁ መሌዕክት

ተሊሌፏሌ፡፡

የፋይናንስ አስተዲዯር ክፍሌ ቀዴሞ ይጠቀምበት የነበረው "WODA ACCOUNTING SYSTEM" ሶፍትዌር በውጭ

ኦዱተሮች በተሰጠው አስተያየት መሰረት "PEACHTREE ACCOUNTING SOFTWARE 2010" ተተክቶና

በኔትወርክ ተያይዝ ሇ3 ተከታታይ ቀናት ሇ15 ፋይናንስ አስተዲዯር ባሇሞያዎች ስሌጠና ተሰጥቶ ወዯ ስራ

ተገብቷሌ፡፡

2.4.3 ሕትመቶች

የህትመት ስራዎችን በተመሇከተ በዲይሬክቶሬቱ 28 ዓይነት የተሇያየ መጠን፣ የመሌዕክት ይትና ዱዚይን

ያሊቸው ዱጂታሌ ባነሮች፣ በአማርኛና በእንግሉዜኛ የተጋጀ 1 ዓመታዊ መጽሔት ፣ 1 የወሊይታ ዴቻ

ስፖርት ክሇብ ብሮሸሮችና 1 ቲ-ሸርት፣ ሇተሇያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ሰርተፊኬቶች፣ ዓመታዊ የወሊይታ ሉቃ

ት/ቤት መጽሔትና 1 ወሌማ ከጃፓን ኤንባሲ ጋር በመተባበር ያስገነባቸውን ት/ቤቶች የያ ብሮሸር፣ 50

ኮፊያዎችና ሇማህበሩ አመራሮች በሙለ የቢዜነስ ካርድች ዱዚይን ታትሞ ተሰራጭቷሌ፡፡

Page 22: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

መዯበኛና አስቸኳይ የማኔጅመንት ስብሰባ ውሳኔዎች ቃሇ ጉባኤ ዜግጅትና ስርጭት፣ 27 ሳምንታዊና 1

የመንፈቀ ዓመት ዛና፣ የማህበሩ የትኩረት አቅጣጫዎችና አዴራሻ ሇህዜብ በቀሊለ ሇማዴረስ የወጭ ዯብዲቤዎች

ራስጌና ግርጌ በማህበሩ አርማ ተጋጅቶ እየተሰራበት ይገኛሌ፡፡

Page 23: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

2.5 የሰው ሃብት አስተዲዯርና ሌማት ክፍሌ

ይህ ክፍሌ በሌማት ማህበሩ የሚገኘውን የሰው ሃብት በተቀመጠው መመሪያና ዯንብ መሰረት ማስተዲዯር ክፍተት

በሚታይባቸው የስራ ርፎች ዯግሞ እንዯ አስፈሊጊነት ሇሰራተኞች ስሌጠናዎችን ማጋጀትና ማሳተፍ አብይ ተግባር

አዴርጎ የሚሰራ ሲሆን ባሳሇፍነው አመት የሚከተለትን ዋና ዋና ተግባራት ክፍለ አከናውኗሌ፡፡

በሌማት ማህበሩ የመዋቅር ሇዉጥ ምክንያት 174 አዲዱስ ሰራተኞችን ቅጥር ተከናውኗሌ፤

የ117 ነባር ሰራተኞችን እንዯየ ትምህርት ዜግጅታቸውና ሌምዲቸው በማዚወር ተገቢዉ መዯብ ተሰጥቷቸዋሌ፣

የተሇያዩ ፕሮጀክቶች ዕዴሜ ማብቃት፣ በገዚ ፈቃዲቸው የሇቀቁ፣ በስነ-ምግባርና መሰሌ ላልች ምክንያቶች

በዴምሩ 39 ስራተኞች ቅዴመ ሁኔታዎችን ጠብቀው ዯንቡ በሚያው መሰረት መሸኘትና ሰራተኞች የዓመት

ዕረፍታቸዉን እንዱጠቀሙ ማመቻቸትና በዕቅዲቸው መሰረት ማሳሰብ፣ የሰራተኞች ቀን በዓሌ ዜግጅት

የማስተባበር ስራም ተሰርቷሌ፡፡

17 በሥራቸዉ የሊቀ ዉጤት ያስመገቡ የማህበሩን ሰራተኞችንም ሸሌሟሌ፡፡

ሇሶስት ተከታታይ ቀናት በሌማት ማህበሩ ዋና ጽ/ቤትና በስሩ የሚገኙ ሁለም ተቋማት ሰራተኞች የግማሽ

መንፈቀ ዓመት ስብሰባ ተካሂዶሌ፤ የ2007 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ግምገማ፣ የሶስት ወር የሥራና ስነምግባር

ምና፣ የ 8 ወር ሪፖርት፣ የሰዉ ሀብት አስተዲዯር መመሪያና የማህበሩ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ አተገባበርና

የሰራተኞች ዯንብ ሌብስ ማኑዋሌ ሊይ ሁለም የወሌማ ሰራተኞች ተወያይተውበታሌ፤ አስተያየትም

ተሰጥቶበታሌ፡፡

11 የዱሲፕሉን ግዴፈቶች ቀርበዉ የዕርምት እርምጃ በወሌማ የሰዉ ሀብት አስተዲዯር ማኑዋሌ መሠረት

ተወስዶሌ፤

አንዴ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም ማዕቀፍ ሰነዴ ተጋጅቶ ጸዴቋሌ፡፡

2.6 ግዢና ንብረት አስተዲዯር ክፍሌ

ወሊይታ ሌማት ማህበር ግዢንና የንብረት አስተዲዯርን በተመሇከተ ራሱን የቻሇ የስራ ክፍሌ ሲኖረው ባሇፈው ዓመት

ማሇትም በ2015 ይህንን በባህሪው ውስብስብ የሆነውን ተግባር ከፋይናንስ አስተዲዯር በመሇየት ተግባራን ቀሌጣፋና

ውጤታማ ከማዴረግ አንጻር በሌማት ማህበሩ ትኩረት አቅጣጫዎች ሊይ የራሱን አስተዋጽዖ በማበርከት ሊይ ይገኛሌ፡፡

እንዯዋናነትም ሇማንሳት የክፍለ ሰራተኞች ንብረት አያያዜን በተመሇከተ ስሌጠና ተሰጥቶ ወዯ ስራ መግባታቸው፣

የማህበሩ ሰራተኞች የስራ ሌብስ የማመቻቸት ስራ፣ የማህበሩ የግዢ ስርዓት ቀሌጣፋ እና በአዱስ መሌክ እንዱከናወን

ተዯርጓሌ፣ ማህበሩ ሇተሇያዩ ተግባራት ከመንግስት ያገኛቸውን ይዝታዎች ምስክር ወረቀት ተከታትል መቀበሌ፣ ሇቢሮ

አገሌግልት የሚውለ የኤላክትሮኒክስና ላልች መሳሪያዎች ግዢ የመሳሰለትን በግዢ በማቅረብና ዓመታዊ የተሽከርካሪ

ምርመራና ጥገናዎች ወቅቱን ጠብቆ ማከናወን ዋና ዋና ተግባራት ነበሩ፡፡

2.7 ሕግ አገሌግልት ክፍሌ

ይህ ክፍሌ የማህበሩ ሰራተኞች ባሇማወቅ ስህተት እንዲይፈጽሙ የግንዚቤ ማስጨበጫ ስራ መስራትና ማሳወቅ፣ ማህበሩ

የሚያጋጃቸውን ዯንቦችና መመሪያዎች ከአገሪቱ መሰረታዊ ህግጋት ጋር እንዲይጋጩ ማመሳከር፣ መመንና

Page 24: Wolaytta Worqaa Mayzzana!wolaittada.org/files/docs/yearly-booklet/2015_yearly_bookletl.pdf · Wolaytta Worqaa Mayzzana! የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን

Wolaytta Worqaa Mayzzana!

የወላይታ ልማት ማህበር 15ኛ ዓመት ክንውን ሪፖርት

አስተያየቶች መስጠት፣ ስህተቶች ተፈጽመው ሲገኙ ዯግሞ በፍርዴ ቤት ክስመመስረት፣ መሌስ መስጠት፤ በፍ/ቤት

የተያዘ ጉዲዮችን መከታተሌና ማስወሰን፣ ውሳኔ አግኝቶ በአፈፃፀም ሊይ ያለ መዜገቦችን ተከታትል የማስፈፀም ሥራ

መስራት የክፍለ ዋና ዋና ተግባራት ሲሆኑ በበጀት ዓመቱ ከዙህ በታች የተረሩ ተግባራት ተከናውኗሌ፡፡

በተሇያዩ የሕግ ጉዲዮች ሊይ ሇማህበሩና ሇሠራተኞች ምክር አገሌግልት በተሇያዩ ርዕሰ ጉዲዮች መስጠት፣

የተሇያዩ ውልችን ማጋጀት፣ በዱሲፕሉን ግዴፈት ሊይ የሚወሰደ እርምጃዎችን ከሕግ አንፃር ማስወሰን እና

የማህበሩ ሠራተኞች የሕግ ግንዚቤ እንዱኖራቸው የተሇያዩ የሕግ ጉዲዮችን ከመንግስት አዋጅና ከማህበሩ

መተዲዯሪያ ዯንብና መመሪያ ጋር በማገናኘት ግንዚቤ እንዱኖር የማዴረግና የተሇያዩ አዲዱስ ረቂቅ

መመሪያዎችና ማኗልች የማጋጀት፤ በነባር መመሪያዎችና መተዲዯሪያ ዯንብ ሊይ የማሻሻያ ምክረ ሃሳብ

ማቅረብ ሥራዎች ተሠርተዋሌ፡፡

2.8 ኦዱትና ኢንስፔክሽን ክፍሌ

ወሌማ በርካታ የሌማት ተግባራትን የማንቀሳቀሱን ያህሌ በስሩ ከገንብ ጋር ንክኪ ያሊቸውን የስራ ክፍልች ወቅቱን

ጠብቆና አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲታዩ በዴንገት ቁጥጥርና ኦዱት መዯረግ እንዲሇባቸው እሙን እንዯመሆኑ ከዙህ በታች

የተረሩ ተቋማትና የሥራ ክፍልች የሑሳብ ምርመራ ተዯርጓሌ፡፡

ወሌማ ዋና ጽ/ቤት፣ ወሊይታ ጉታራ፣ በየወረዲዉ ያለ የወሌማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና የወሊይታ ሉቃ ት/ቤት

ፋይናንስ ክፍሌ ናቸዉ፡፡

የወሌማ ኦዱትና ኢንስፔክሽን የሥራ ክፍሌ እ.ኤ.አ ከ ጥር 01/2015 - ታህሳስ 31/2015 በሶድ ከተማ ና ሶድ

ዘሪያ ሶስት ጊዛ፣ በቦልሶ ሶሬ፣ ቦልሶ ቦምቤ፣ ዲሞት ሶሬና ሁምቦ ሁሇት ጊዛ፣ አረካ ከተማ፣ ዲሞት ጋላ፣

አርባ ምንጭ፣ ኦፋ፣ ሻሸመኔ፣ ዲሞት ፋንጎ፣ ዲሞት ፑሊሳ፣ ቦዱቲ ከተማ፣ ኪንድ ኮይሻና ዲሞት ወይዳ ዯግሞ

አንዴ ጊዛ የኦዱት ሥራ ተሰርቷሌ፡፡

በወሊይታ ጉታራ ወቅታዊ የገበያ ጥናት በየጊዛው አሇማካሄዴ፣ ጥቃቅን የስላት ችግሮች፣ የሰዓት ፊርማና

የትርፍ ሰዓት ክፍያ ያሇመጣጣም የታዩ ሲሆን በሶፍትዌር ምዜገባ ወቅት የሚገጥሙ የኮዴ ስህተቶች ግን በዋና

ጽ/ቤትም አሌፎ አሌፎ ታይቷሌ፡፡ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዯግሞ ከአባሊት የተሰበሰቡ ገቢዎች ወዯ ዋና ጽ/ቤት

በጊዛ ያሇመዴረስ ችግሮች ታይተው ሁለም የስራ ክፍልችና ተቋማት የማህበሩ ግቦች ሊይ በማተኮር ተግባራትን

እንዱያከናውኑ እንዱሁም የሀገሪቱን የፋይናንስ ህግና ዯንብ ተከትሇው በጥንቃቄ እንዱሰሩ ከኦዱት ቡዴኑ

አስተያየት ተሰጥቷቸዋሌ፡፡