መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

Preview:

DESCRIPTION

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት. Prepared by Idris mohammed edrisibrahim16@yahoo.com. የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች. የድርጅቱ ሥም-መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት አድራሻ - ደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 ፖስታ ሳጥን ቁጥር - 23012 አዲስ አበባ - PowerPoint PPT Presentation

Citation preview

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

Prepared by Idris mohammededrisibrahim16@yahoo.com

የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች

• የድርጅቱ ሥም- መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

• አድራሻ-• ደቡብ ክልል

• ጉራጌ ዞን

• አበሽጌ ወረዳ

• ቦረር ቀበሌ

• ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010• ፖስታ ሳጥን ቁጥር- 23012 አዲስ አበባ

ድርጅቱ የተመሰረተው በ1985 ዓ. ም በ160 ሄክታር መሬት ላይ በ 500 ሺህ ብር ካፒታል ከ 50 ባልበለጡመደበኛና ጊዜያዊ ሰራተኞች ከአዲስ አበባ 194 ኪሎሜትር ላይ የተ መ ሲሆን

በአሁኑ ወቅት ከ 1200 በማያንሱ ሚና ጊዜያዊ ሰራተኞች በ1025 ሄ/ ር መሬት ላይ በመንቀሳቀስ የካፒታል መጠኑም ወደ 30 ሚልየን ብር አድርሶታል፡፡

የድርጅቱ ዕሴቶች- ታማኝነት፤ትጉህ ሰራተኝነት፤ጽናት ዋና መለያዎቹ ናቸው፡፡

የድርጃቱ ዋና ዋና ምርቶች

• ድርጅቱ በአጠቃላይ 1025 ሄክታር መሬት ያለው ሲሆን ከዚህ ውስጥ ለእርሻ ሥራ የሚውለው 950 ሄክታር ላይ

በዋናነት በበቆሎ በምርጥ ዘር ብዜት ሥራ ላይ የተሰማራነው፡፡

• ከነዚህ ሰብሎች በተጨማሪ በመደበኛ ሰብሎች

• በቆሎ፤ሽምብራ፤ቦሎቄ ፤ጤፍ፤በርበሬና ማሾ በመደበኛ ሰብልነት ያመርታል

• በተጨማሪም በከብት ማደለብ በንብ እርባታና በጋሮ አትክልት ና ፍራፍሬ ስራዎችን ያከናውናል፡፡

ከ2002ዓ.ም-2006ዓ. ም የዋና ዋና ፊዚካል ሥራዎችአፈጻጸም

የምር ትዘመን

ምር ዘር

በቆሎጥ

መደ በኛ

በቆሎ

ሽምብራ

ቦሎቄ በርበሬ

መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል መሬት

ሄ/ር ምርት

ኩ/ል

2002 70 868 400 12000 350 1870 - - 130 1560

2003 250 4270 200 9000 100 1800 180 2700 80 720

2004 308 5278 250 11250 220 2200 80 160 100 1000

2005 281 7572 230 11500 150 3100 150 3500 120 2160

2006 276 3028 150 6000 100 1200 250 5000 180 2070

የደርጅቱ ዋና ዋና ወጪዎች

• ለቀን ሰራተኛ ጉልበት ክፍያ

• ለግብርና ግብዓቶች ግዢ ( ምርጥ ዘር ማዳበሪያና ኬሚካል )• ለነዳጅና ቅባት

• ለጥገና• ለማሺነሪ ግዢ

• ለትራንስፖርት

• ለአሰተዳደራ ዊ ወጪ

• ለግንባታ

ከ2002 ዓ.ም-2006 ዓ. ም የድርጅቱ የፋይናንስ አፈጻጸም

የምር ትዘመን

ጠቅላላወጪ

ምንጭ

የግል ካፒታል ከባንክ

ብድር

ከደቡብ

ምርጥ ዘር

USAID ISSD

2002 5,700,000 5,700,000 -- - - -

2003 5,670,000 5,670,000 - - - -

2004 14,370,000 8,290,000 3,000,000 3,080,000 - -

2005 16,758,000 8,310,000 5,638,000 2,810,000 - 46000

2006 17,080,000 6,854,887 5,965,113 2,760,000 1,500,000 -

ወጪዎች የሚያስፈልጉበት ወራት

• አመቱን በሙሉ ወጪዎች አስፈላጊ ቢሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው ቅደም ተከተል ከፍተኛ ወጪ

የሚወጣባቸው ወራቶች ናቸው

• ሀምሌ• ነሀሴ• ሰኔ• መስከረም

የድርጅቱ የፋይናንስ ምንጮች

• የግል ካፒታል

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

• ደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት

• የግዢና የሽያጭ ደንበኞች

• የግል ድርጅቶች (USAID,ISSD)

የፋይናንስ እጥረት ምንጮች

• በእቅድ ያለመመራት

• ድንገተኛ ወጪዎች

• የግብርና ግብዓትቶችና ሌሎች ወጪዎች ዋጋ መዋዠቅ

• የቀን ሰራተኞች ክፍያ መጨመር

• ፍላጎትን ያለመገደብ

የፋይናንስ ችግሮችን የሚያባብሱምክንያቶች

• የግል ስራ ማስኬጃ እጥረት

• በቂ አበዳሪ ድርጅቶች ያለመኖር

• ያሉትም አበዳሪ ድርጅቶች ብድሩን ለማግኘት ያለው ሰንሰለት አድካሚ መሆን

• የተፈቀደውንም ብድር በተፈለገው ሰዓት ያለማግኘት

• ትክክለኛውን ተበዳሪ ያለመለየት

• ህጎቹን ብቻ የማስፈጸም አዝማምያ መታየት

• በፋይናንስ ችግሮች ዙርያ ሊያማክሩ የሚችሉ አካላትንያለማግኘት

ችግሮቹን ለማስወገድ የተወሰዱ መፍትሄዎች

• ከአበዳሪ ድርጅቶች ጋር ጤናማ ግኑኝነት መፍጠር

• ድርጅታዊ አደረጃጀት ማጠናከር

• አሳማኝ፤ ትርፋማ ና ሊተገበር የሚችል እቅዶችንማዘጋጀት

• የብድር አመላለስ ስርዓት ማጠናከር

• ከተለያዩ የብድር ድጋፍ (Loan grant ) ሰጪ ድርጅቶች ጋር የስራ ትብብር መፍጠር

Thank You

Recommended